
መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች
ኣርቶዶክሳዊ ትረካና ፅሁፎች
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 444 |
| 31 окт. 2026 г. | 403 |
| 1 нояб. 2026 г. | 463 |
| 8 нояб. 2026 г. | 350 |
| 16 нояб. 2026 г. | 299 |
| 19 нояб. 2026 г. | 200 |
| 21 нояб. 2026 г. | 172 |
| 22 нояб. 2026 г. | 117 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры463Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры444Пересылки—Реакции3Комментарии—
- 03Просмотры403Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры350Пересылки—Реакции1Комментарии—
Новые посты
ስለ ጠላቶቻችን፣ ስለሚያሙን፣ ስለሚነቅፉን፣ ስለሚያሳድዱንና ነገሮችን ሁሉ ስለሚያከብዱብን ሰዎች ሁሉ መጸለይ ይገባናል። ይህ በቅድሚያ ልናደርገው የሚገባን ነገር ነው፤ ምክንያቱም እኛ ይቅር ካላልናቸው እግዚአብሔርም እኛን ይቅር አይለንምና። @recordingYT
Открыть в Telegramበመርሐ ተዋሕዶ የሐዲስ ኪዳን የታሪክ ዝግጆታችን ውስጥ የሐዋርያት ሥራ በብዛት ለመስራት ሞክረናል። ከእነዚህም ውስጥ የቅዱስ ጳውሎስ መጠራትና 3ቱ ጉዞዎቹ፤ በመጨረሻ ስለ መታሠሩና ስለ ሰማዕትነቱ ነው። የዮሐንስ ወንጌል ምንባብ ብንጀምርም መግቢያውን ገና እያዘጋጀን ነው፤ ሲደርስ እንለቃለን። የሐዋርያት ሥራም ታሪኮችን ነው ያስቀደምነውና መግቢያውን ከዮሐንስ ወንጌል መግቢያ በኋላ እንለቃለን። የዚህ ሳምንት አዲስ ቪድዮ ባይደርስልንም ከስር ያሉትን አምስት ቪድዮዎች ጋበዝናችሁ። እነዚህንም ያስቀደምነው የመልእክታትን መግቢያ ስንጀምር የቅዱስ ጳውሎስ ጉዞዎችን ቀድሞ ማወቅ ስለሚያቀልልን ነውና ተመልከቷቸው። 👇👇👇 1. የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መጠራት https://youtu.be/Sc4xxOZYsUM?si=qN1VC6Dwk_wq_7Q7 2. የቅዱስ ጳውሎስ የመጀመርያው ሐዋርያዊ ጉዞ እና የመጀመርያዋ የሐዋርያት ጉባኤ https://youtu.be/Sc4xxOZYsUM?si=6dgheeQ5m1fHCBDU 3. የቅዱስ ጳውሎስ ሁለተኛው ሐዋርያዊ ጉዞ https://youtu.be/d1xbUiMDWeM?si=G6wIlxu8eQY-Sx4e 4. የቅዱስ ጳውሎስ ሦስተኛው ሐዋርያዊ ጉዞ https://youtu.be/kGVgnYmTl4U?si=I-Cv38QwjYCgwd68 5. የቅዱስ ጳውሎስ መታሠርና ሰማዕትነት (የመጨረሻው ክፍል) https://youtu.be/Es97Er-7Q_o?si=_cD9kwl_F7ldb6Ao
Открыть в TelegramПереслано из መርሐ ተዋሕዶ አኒሜሽን
ጥቅምት 22 ቅዱስ ሉቃስ በሰማዕትነት ያረፈበት ነው። ታሪኩንና ስለ ወንጌሉ የሰራነውን መግቢያ ቪድዮ ይመልከቱ። https://youtu.be/SJaHWeBbi1Y?si=pnw81RT3MLf7MfAM
Открыть в Telegramልጆቻችንን ደጎች፣ ገር አሳቢዎች እና ይቅር ባዮች (እነዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ባሕርያት ናቸው) እንዲሆኑ፣ ቸር እንዲሆኑ፣ ባልንጀሮቻቸውን እንዲወዱ እንዲሁም ይህን የአሁኑን ዘመን እንደ ምንም ነገር እንዲቆጥሩ በምናስተምራቸው ጊዜ፤ በነፍሳቸው ውስጥ በጎነትን (ምግባርን) እናሰርጻለን፣ የእግዚአብሔርንም መልክ በእነርሱ ውስጥ እንገልጣለን። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ @recordingYT
Открыть в Telegramእኛ እዚህ ምድር ላይ ቋሚና ዘላቂ የሆነ ቤትም ሆነ ከተማ የለንም፤ በከፍተኛ ጉጉት የወደፊቱን፣ ሰማያዊቷን ኢየሩሳሌምን እንናፍቃለን። ምድራዊ ሀብቶች ሁሉ ከንቱ ናቸው። በልባችሁ ውስጥ ሁል ጊዜ አንድ ምኞት ይኑራችሁ። እርሱም ሰማያትን፣ ዘላለማዊ መልካም ነገሮችን ማግኘት ነው። ምድራዊ ሀብቶች ሁሉ ጊዜያዊና አታላይ ናቸው። ዛሬ የእኛ ነው። ነገ ደግሞ የሌላ ሰው ይሆናል። @recordingYT
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!@tibyaan54Религия1,62 тыс.
AMU ግቢ ጉባኤ ቤተ-መፅሀፍት@gebigubae_libraryРелигия1,65 тыс.
ÃL~Fãlâh Dãwã grøúp@alfalahdawagrpРелигия1,54 тыс.
ሃይማኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ@wweotcРелигия1,5 тыс.
ሔብሮን ቤተክርስቲያን Hebron Church@hebronchurchРелигия1,5 тыс.
Ibn Yahya Ahmed@ibnyahya777Религия1,72 тыс.
ዜና ቤተክርስቲያን@zenatewahedo16Религия1,47 тыс.- AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ@aljueddaawaРелигия1,43 тыс.