
💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!
🍂የቲብያን ቻናል ዋና አላማው አላህ ኢኽላሱን ይስጠንና በተቻለን አቅም ጠቃሚ ናቸው የምንላቸው ወቅታዊ ሙሃደራዎችን እንዲሁም ጠቃሚ ማስታወሻዎች አጫጭር ፁሁፎችና ፎቶዎችንምን ! ላልደረሳቸው ማድረስ ነው። «السلفية منهجي» https://t.me/joinchat/AAAAAEPOgchGXF37Mja27A
Новые посты
✍አዎ ልክ ነው...!!! ~ኢልም ካለ መግባባት አለ። ~ኢማን ካለ አማነ አለ። ~ኢኽላስ ካለ መተናነስ አለ። ~ኢህሳን ካለ ትህትና አለ። ~ተወኩል ካለ ስኬት አለ። ~ተቅዋ ካለ ታማኝነት አለ። አላህ ይወፍቀን።🤲
Открыть в Telegramስንት ወንጀሎች አሉህ የተዳፈርካቸው መዝገብ የሰፈሩ ጀሊሉ ቆጥሯቸው እሱ አይረሳምና አንተ ብትረሳቸው በስቲغፋር በተውባ ቶሎ አብሳቸው።
Открыть в Telegram"ሰው ሁሉ ጀነት ይገባል አንድ ሰው ብቻ ሲቀር ቢባል ያ አንድ ሰው እኔ ነኝ ብዬ እሰጋ ነበር::" ኡመር ኢብኑል ኸጣብ( ረዲ አላሁ ዐንሁ) ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን!!🤲
Открыть в Telegramኢላሂ! አንተ ጌታዬ ነህ፤ እኔ ደግሞ ደካማ ባርያህ ነኝ። አንተ ፈጣሪ ነህ፤ እኔ ደግሞ ወንጀለኛ ፍጡርህ ነኝ። አንተ ሰጪ ነህ፤ እኔ ደግሞ ለማኝህ ነኝ። ኢላሂ…ወንጀሌ ቢያንስ ኖሮ እኮራ ነበር፤ እዝነትህ ባይኖር ኖሮ እጠፋ ነበር። ግን የኔ ወንጀል ታላቅ፣ ያንተም እዝነት ከዚያ በላይ ታላቅ ሆነና ይኸው ደጅህ ላይ ተደፍቻለሁ። ያ ረብ! አንተ ካባረርከኝ ወዴት እሄዳለሁ? ያንተ በር ከተዘጋብኝ የማንን በር አንኳኳለሁ? አንተ ከኔ ሌላ ብዙ ባርያዎች አሉህ፤ ለኔ ግን ካንተ ሌላ አምላክ የለኝም። ወንጀሌን ሳስብ እፈራለሁ፤ ራህመትህን ሳስብ ግን እረጋጋለሁ። አላህ ሆይ! ያንተን ትዕዛዝ በመጣስ በድፍረት ያሳለፍኳቸውን እድሜዎቼን ይቅር በለኝ። ይህንን እንባዬን እንደ ቶውባት ቆጥረህ፣ ያንን የጠቆረ መዝገቤን ይቅር በለኝ። እኔ ወንጀለኛው ባርያህ ነኝ፤ አንተ ግን ሩሩህ ጌታ ነህና ማረኝ።
Открыть в Telegramይች አለም የተፈጠረችው ለፈተና ነው ሰወችም እዚ አለም የተፈጠሩት ሊፈተኑ ነው ፡ እናም አስተዋይ የሆነ ሰው ፈተናዎች በተከሰቱ ጊዜ «ሊረጋጋና ትእግስት» ሊያደርግ ይገባል።
Открыть в TelegramПереслано из መንገደኛው
ከነብያችን ዱዓዎች ውስጥ! "አላህ ሆይ! ከፀጋህ መወገድ፣ ከለገስከኝ ጤንነት እጦት፣ ከድንገተኛ ብቀላህ፣ ከቁጣህ ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ።"🤲 (ሙስሊም:2739)
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
T Z A M A ዛማ צָמָא@tzamamovmentРелигия1,41 тыс.
ኒሳኡል መሻሪዕ@nisaulmesharieРелигия1,86 тыс.
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus 2009@daewaselefiyaarbaminchРелигия1,89 тыс.
ፍሬ ሃይማኖት@frehaymanoteРелигия1,9 тыс.
abduleaziz ali@abduleazizaliРелигия1,99 тыс.- ፈትህ አባቦራ መስጂድ@fethababoraРелигия1,31 тыс.
Ikhlas Tube@ikhlasstubeРелигия2 тыс.
Enopion channel🔥🔥@enopionchannelРелигия1,22 тыс.