Кабинет
Ibn Yahya Ahmed

Ibn Yahya Ahmed

የተለያዩ ዲናዊ ፅሑፎችን ብቻ የማስተላልፍበት ቻናሌ ነው።

Юзернейм
@ibnyahya777
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики1 723
Просмотров на пост, 7 дн.86−59% к пред. 7 дн.
ERR4,99 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
2 нояб. 2026 г.315
6 нояб. 2026 г.277
9 нояб. 2026 г.277
16 нояб. 2026 г.210
26 нояб. 2026 г.86

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры315
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02

    ▪️ኢስራእና ሚእራጅ 🔻ኢስራእ ፡ ከመስጂደልሐራም ወደ በይተልመቅዲስ የተደረገ ጉዞ ሲሆን ሚእራጅ ደግሞ ከበይተልመቅዲስ ወደ ሰማይ የተደረገው ጉዞ ነው። ° 🔻ነብያችን - ሰለሏሁዓለይሂወሰለም - በጂብሪል ጓደኝነት ቡራቅን ጋልበው ኢስራእ አደረጉ ከዛም ሚእራጅ .. በመጀመርያው ሰማይ ላይ አደም - ዐለይሂሰላምን - አገኙ ፣ 2ተኛው ላይ የሕያ ቢን ዘከርያ እና ዒሳ ዐለይሂማሰላምን አገኙ ፣ 3ተኛው ላይ ዩሱፍን 4ተኛው ላይ ኢድሪስን ፣ 5ተኛው ላይ ሀሩን ቢን ዒምራንን አገኙ ሁሉንም ሰላም እያሉ እነሱም በነበይነታቸው እያረጋገጡ አለፉ። ° 🔻በ6ተኛው ሰማይ ላይ ሙሳ ዐለይሂሰላምን እና በ7ተኛው ሰማይ ደግሞ ኢብራሂም ዐለይሂሰላምን አግኝተዋል። ከዛ ሲድረተል ሙንተሃ እስኪደርሱ ድረስ ተጉዘዋል። ከዛም ወደጌታቸው ተጠግተው 50ሰላትን በግዴታነት ደነገገባቸው እሳቸውም ተቀብለው ሲመለሱ በሙሳ - ዐለይሂሰላም - ጥቆማ እያስቀነሱ ጌታቸውን እስከሚያፍሩ ድረስ ወደ 5አስቀንሰዋል። ጀነትና ጀሀነምን ያዩ ሲሆን ሌሎች ብዙ ተዓምራቶችንም አይተዋል .. ዐለይሂ አፍደሉሰላቲ ወትተስሊም መቼ አደረጉ የሚለው ልዩነት ያለበት ሲሆን የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አስተያየት ከኑቡዋ በ12 ወይም በ13ተኛ አመት የሚለው ያመዝናል። ጌታቸውን በዐይናቸው አይተዋል አላዩም የሚለውም ልዩነት ያለበት ሲሆን አላዩም የሚለው ትክክለኛው አቋም ነው። ~~~~ ረሒቑል መኽቱም ፥ 127 - 129 @ibnyahya777

    Текст
    Просмотры277
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры277
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04

    ▪️መዲና እና እስልምና 2. 🔻ከ"በይዐተል-ዐቐበተል ኡላ" ከመጀመርያው ስምምነት በኋላ ነብያችን ሰለሏሁዓለይሂ ወሰለም ለመዲና ሰዎች እስልምናን እንዲያስተምር ሙስዐብ ቢን ዑመይር - ረዲየሏሁዐንሁን - ላኩት። እሱም ከመዲና በመጀመርያ ከሰለሙት ሰዎች መካከል ወደ አስዐድ ቢን ዙራራ ጋር በሆን እስልምናን ዳዕዋ ማድረግ ጀመረ ፤ ከዳዕዋው ፍሬ ውስጥም ትላልቅ መሪዎች ከነበሩት ውስጥ ኡሰይድ ቢን ሑደይር እና ሰዐድ ቢን ሙዓዝን ማስለም ቻለ። እነሱም ከሙስዐብ ጋር በመሆን ለህዝባቸው ኢስላምን አስተማሩ አብዛኛው ሰውም ሰለመ። ° 🔻ቀጣዩ የሐጅ አመት ሳይደርስ ሙስዐብ ወደ ረሱል በመመለስ ያሳለፈውን የዳዕዋ ሁኔታ ነገራቸው። የሐጅ አመት ሲደርስ(ማለትም 13ተኛው አመትላይ) ከመዲና ሰዎች 73 ወንዶች እና 2 ሴቶች ሚና "ዐቐባህ" በሚባል ቦታ ላይ በምሽት በድብቅ ረሱላችን ጋር ቃል ለመግባባት ተሰባሰቡ። እሳቸውም በችግርም በድሎትም ጊዜ አሏህን እንዲታዘዙ ፤ ሰደቃ እንዲሰጡ በመልካም እንዲያዙ ከመጥፎ እንዲከለክሉ ፤ በነፍሶቻቸው እና በንብረታቸው ረሱልን እንዲከላከሉ ይሄን ካደረጉ ደግሞ አሏህ ጀነት እንደሚሰጣቸው ቃል ገቡላቸው። ነብያችንም በጣም ተደሰቱ ... << እኔ ከናንተ ነኝ እናንተም ከኔ ናችሁ .. >> አሏቸው። አንሷሮችም በዚህም ተስማሙ ፤ ይሄም "በይዐተል-ዐቐበተ-ሳኒያ/ኩብራ" ወይም ሁለተኛው ስምምነት በመባል ይታወቃል። ይህም ስምምነት ለወደፊቱ እስልምና ማማር ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል። ሙሽሪኮችንም በቁጭት አስከፍቷል። ረሒቑል-መኽቱም ፥ 134 - 136 @ibnyahya777

    Текст
    Просмотры210
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#1567Текст
Просмотры86−63%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1566Текст

Открыть в Telegram
Просмотры210−10%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1565Текст

▪️ኢስራእና ሚእራጅ 🔻ኢስራእ ፡ ከመስጂደልሐራም ወደ በይተልመቅዲስ የተደረገ ጉዞ ሲሆን ሚእራጅ ደግሞ ከበይተልመቅዲስ ወደ ሰማይ የተደረገው ጉዞ ነው። ° 🔻ነብያችን - ሰለሏሁዓለይሂወሰለም - በጂብሪል ጓደኝነት ቡራቅን ጋልበው ኢስራእ አደረጉ ከዛም ሚእራጅ .. በመጀመርያው ሰማይ ላይ አደም - ዐለይሂሰላምን - አገኙ ፣ 2ተኛው ላይ የሕያ ቢን ዘከርያ እና ዒሳ ዐለይሂማሰላምን አገኙ ፣ 3ተኛው ላይ ዩሱፍን 4ተኛው ላይ ኢድሪስን ፣ 5ተኛው ላይ ሀሩን ቢን ዒምራንን አገኙ ሁሉንም ሰላም እያሉ እነሱም በነበይነታቸው እያረጋገጡ አለፉ። ° 🔻በ6ተኛው ሰማይ ላይ ሙሳ ዐለይሂሰላምን እና በ7ተኛው ሰማይ ደግሞ ኢብራሂም ዐለይሂሰላምን አግኝተዋል። ከዛ ሲድረተል ሙንተሃ እስኪደርሱ ድረስ ተጉዘዋል። ከዛም ወደጌታቸው ተጠግተው 50ሰላትን በግዴታነት ደነገገባቸው እሳቸውም ተቀብለው ሲመለሱ በሙሳ - ዐለይሂሰላም - ጥቆማ እያስቀነሱ ጌታቸውን እስከሚያፍሩ ድረስ ወደ 5አስቀንሰዋል። ጀነትና ጀሀነምን ያዩ ሲሆን ሌሎች ብዙ ተዓምራቶችንም አይተዋል .. ዐለይሂ አፍደሉሰላቲ ወትተስሊም መቼ አደረጉ የሚለው ልዩነት ያለበት ሲሆን የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አስተያየት ከኑቡዋ በ12 ወይም በ13ተኛ አመት የሚለው ያመዝናል። ጌታቸውን በዐይናቸው አይተዋል አላዩም የሚለውም ልዩነት ያለበት ሲሆን አላዩም የሚለው ትክክለኛው አቋም ነው። ~~~~ ረሒቑል መኽቱም ፥ 127 - 129 @ibnyahya777

Открыть в Telegram
Просмотры277+19%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1564Текст
Просмотры277+19%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1563Текст
Просмотры315+35%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1562Текст
Просмотры380+63%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1561Текст
Просмотры401+72%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1560Текст
Просмотры491+111%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1558Текст
Просмотры672+188%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи