Кабинет
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። @Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ

Юзернейм
@menhajadama
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики3 870
Просмотров на пост, 7 дн.591−28,6% к пред. 7 дн.
ERR15,28 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
15 нояб. 2026 г.864
17 нояб. 2026 г.898
18 нояб. 2026 г.682
19 нояб. 2026 г.658
20 нояб. 2026 г.645
21 нояб. 2026 г.773
23 нояб. 2026 г.474
25 нояб. 2026 г.312

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры1,05 тыс.
    Пересылки—
    Реакции17
    Комментарии—
  2. 02

    ከሚሴ እና አከባቢዋ ላይ ያላችሁ በደንብ የምታውቋቸው ሸይኽ አብዱለጢፍ ወደ ኣኺራ ሄደዋል። ምናልባት አከባቢው ላይ ካሉ አንዳንድ ሰለፊዮች ጋር የተጋቡት እህል ሳይበርድ ከሆነ የሞቱት አፍው ቢያደርጉላቸው ብዬ አስባለሁ። ሸይኹ በኢልም በኩል ጎበዝ ናቸው።ተውሂዲን በጣም ያስፋፉ እንደሆኑ ማንም ይረዳል ። ሆኖም ግን አንድ ቀን አዳማ ዮዝ አካዳሚ መስጂድ መጥተው የተናገሩትን ንግግር ለጁምኣ ሰላት በገባሁበት ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት ። በርግጥ እዛ መስጂድ ኢማም የሆነ ሸይኽ ሀሰን የሚባል ሰውም ተመሳሳይ የጥላቻ መንፈስ አለበት፤በዚያ ቀን "ሰለፊዮች ኮፍያቸውን ወደ ግንባራቸው በጣም ዝቅ የሚያደርጉት መስቀል ሳያደርጉ አይቀርም እሱን ለመደበቅ ይመስለኛል" ብለው ሲናገሩ ፊቴ ደም ነው የለበሰው። እንዲህ ሞት ላይቀር ነገር በሰለፍያ ስም ድንበር አላፊዎችም በኩል ይሁን እነሱን እንቃወማለን ብለው በመሳደብ ወሰን የሚያልፉ ሰዎች ወሰን ከማለፍ ይቆጠቡ ዘንድ እመክራለሁ ። ሰውየው በጊዜው ብዙ ክብረ ነክ ነገሮችን ሰለፊዮች እያሉ ብለዋል ፤አሁን መፃፍ ራሱ የማልችለው በጣም መጥፎ መጥፎ ነገር ነበረ።ብቻ አሏህ ይቅር ይበላቸው ።እኔ አንድ ቀን ነው ያገኘዋቸው ባገኘዋቸውም ቀን ከላይ የጠቀስኩት ሆነ።የኔን ይቅር ብያቸዋለሁ ።እባካችሁ አፍው በሏቸው።

    Фото
    Просмотры1,04 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры920
    Пересылки—
    Реакции3
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры898
    Пересылки—
    Реакции14
    Комментарии—

Новые посты

#5369Фото
Просмотры755+3%к среднему
Пересылки—
Реакции15
Комментарии—
#5368Видео

Переслано из Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የዚህችን ልጅ ከአስተዋይነት የራቀ አቋምና በጥላቻ መታወር ለማወቅ፤ ይህን ቪድዮ እስከ መጨረሻው መከታተል ብቻ በቂ ነው። እኔ ፌስቡክ ላይ ምንም አይነት አካውንት ከከፈትኩ፤ friendም ሳንሆን ፈልጋ ነው ብሎክ የምታደርገው። በዚህ መድረክ ላይ፤ ኒቃቢስት እህት ስላየች ብቻ፤ ገና ለገና ውሃብያ ናት ብላ በዚህ ልክ ሥራቸው እንዳያልፍ ሽንጧን ገትራ ያለ ምክንያት በድርቅና ተከራክራለች። ክስተቱ ኢቢሲ በሚያዘጋጀው የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ፕሮግራም ላይ ነው። አጠገቧ ያሉ ሌሎች ዳኞች እንኳ ድንቁርናዋን ቢነግሯትም፤ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብላ ትከራከራለች። ሰው በዚህ ልክ ሲደድብ ያሳፍራል። ድንቄም ዶ/ር! ቢያንስ የርሷ ሙያ ልጆቹ ካቀረቡት ዘርፍ ጋር አይገናኝም። ቢያንስ ሌሎች ዳኞች ሲነግሯት እንኳ መስተካከል አልፈለገችም። ምክንያቱም ውሃብያ ለምትለው ሙስሊም ያላት ጥላቻ ድካ የለውም። ለመሆኑ ሴት ልጅ ባል ካጣችና ትዳሯን በአግባቡ መምራት አልችል ብላ ፈት ከሆነች፤ ሳይኮውም እንዲህ በ«እወደድ ባይነት» ያሰቃያታል። የደብረ ብርሃንን አረቄ የጠጣ ሰው እንኳ፤ በዚህ ልክ በጥላቻ ታውሮ ማስተዋሉን ይነፈጋል ብዬ አላስብም። አላህ ይምራት‼

Открыть в Telegram
Просмотры560−23%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#5366Текст
Просмотры653−11%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#5364Текст
Просмотры682−7%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#5363Текст
Просмотры898+23%к среднему
Пересылки—
Реакции14
Комментарии—

Все посты

Связи