
ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። @Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 15, 2026 | 864 |
| Nov 17, 2026 | 898 |
| Nov 18, 2026 | 682 |
| Nov 19, 2026 | 658 |
| Nov 20, 2026 | 645 |
| Nov 21, 2026 | 773 |
| Nov 23, 2026 | 474 |
| Nov 25, 2026 | 312 |
Most viewed this month
- 01Views1.05KForwards—Reactions17Comments—
- 02Views1.04KForwards—Reactions—Comments—
- 03Views920Forwards—Reactions3Comments—
- 04Views898Forwards—Reactions14Comments—
Latest posts
ሙናፊቅነትን ከምንጩ የጠጣች ናትኮ፤ ሙስሊሙ ሲጠቃ ፀጥ ትልና ልክ ሙስሊሙ መልስ መስጠት ሲጀምር አራስ ነብር ትሆናለች ፤ከበፊት ጀምሮ እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ የምትፅፈው ነገር ቢኖር የሞቱ አፄዎቿን ታላቅነትና የሙስሊሙን መጥፎነት ነው።
Open in TelegramForwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
የዚህችን ልጅ ከአስተዋይነት የራቀ አቋምና በጥላቻ መታወር ለማወቅ፤ ይህን ቪድዮ እስከ መጨረሻው መከታተል ብቻ በቂ ነው። እኔ ፌስቡክ ላይ ምንም አይነት አካውንት ከከፈትኩ፤ friendም ሳንሆን ፈልጋ ነው ብሎክ የምታደርገው። በዚህ መድረክ ላይ፤ ኒቃቢስት እህት ስላየች ብቻ፤ ገና ለገና ውሃብያ ናት ብላ በዚህ ልክ ሥራቸው እንዳያልፍ ሽንጧን ገትራ ያለ ምክንያት በድርቅና ተከራክራለች። ክስተቱ ኢቢሲ በሚያዘጋጀው የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ፕሮግራም ላይ ነው። አጠገቧ ያሉ ሌሎች ዳኞች እንኳ ድንቁርናዋን ቢነግሯትም፤ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብላ ትከራከራለች። ሰው በዚህ ልክ ሲደድብ ያሳፍራል። ድንቄም ዶ/ር! ቢያንስ የርሷ ሙያ ልጆቹ ካቀረቡት ዘርፍ ጋር አይገናኝም። ቢያንስ ሌሎች ዳኞች ሲነግሯት እንኳ መስተካከል አልፈለገችም። ምክንያቱም ውሃብያ ለምትለው ሙስሊም ያላት ጥላቻ ድካ የለውም። ለመሆኑ ሴት ልጅ ባል ካጣችና ትዳሯን በአግባቡ መምራት አልችል ብላ ፈት ከሆነች፤ ሳይኮውም እንዲህ በ«እወደድ ባይነት» ያሰቃያታል። የደብረ ብርሃንን አረቄ የጠጣ ሰው እንኳ፤ በዚህ ልክ በጥላቻ ታውሮ ማስተዋሉን ይነፈጋል ብዬ አላስብም። አላህ ይምራት‼
Open in Telegramበዘጠናዎቹ የኢቲቪ ጋዜጠኛ የነበረችው ሀውለት አህመድ ብዙ ሰዎች መሰሪነቷን አያውቁትም ፤ከዚህ በፊት አንዲት ኒቃብ ለባሽ እህታችህን እጅግ ገራሚ የሆነ የፈጠራ ስራ ሰርታ ከሚያወዳድሩት መካከል ሀውለት ነበረችና ኒቃብ ስላደረገች ብቻ ልጅቷን ገለማመጠቻት ፤የሚገርማችሁ ከሀውለት ጋር አወዳዳሪ የነበሩ ካፊሮች በጣም ተገርመው ተይ እያሏት ነበረ፤የልጅቷንም ስራ በጣም አድንቀዋል ፤አይገርምም ከካፍር በላይ ጥላቻ አላት፤ ዛሬ እንዲህ ብላ ፅፋለች፦ ከሰሞኑ በፌስቡክ የተፋፋመው 'ኃይማኖትን መሠረት ያደረገ የሚመሥለው መጠዛጠዝ' ጨመቅ ሲደረግ በ ''አማራ-ጠልነት'' ኣቸው የሚስማሙ ሰዎች አንድ ላይ 'ዘመቻ' እንደወጡ የሚያሳይ ነው። እንጂ ውሃ°biዝም እንዴት አገራችን ላይ እንዲገባና እንዲንሰራፋ እንደተደረገ ለምን ዓላማስ እንዲሰርግ እንደተፈለገ አንብቦ የሚርረዳ ትውልድ ቢሆን ኖሮ እንዲች ብሎ አንድ ዐ.ነገር ባልፃፈ ነበር። አንብቡ ተመራመሩም! ا
Open in Telegramህይወትዎን የሚቀይር የተቀደሰ ጉዞ! ከህዳር 17 እስከ 27 በሚካሄደው ልዩ የዑምራ ጉዞ፣ በመካ እና በመዲና እጅግ የተቀደሱ ስፍራዎችን ይጎበኛሉ። ሙሉ ጥቅሉ የደርሶ መልስ ቲኬት፣ ቪዛ፣ ጥራት ያላቸው ሆቴሎች እና የትራንስፖርት ወጪዎችን በሙሉ ይሸፍናል። በመካ የተቀደሰዉን ዑምራ ከማከናወን ባለፈ፣ አራፋት፣ ሙዝደሊፋ፣ ሚና እንዲሁም ጀበል ኑርን ይጎብኛሉ። በመዲና በሚያሳልፉት 3 ቀናትም የነቢዩን መስጂድ፣ የኡሑድን ጦርነት ቦታ፣ መስጂድ ቁባንና የበቂዕ መቃብርን ይጎበኛሉ። ከጉዞዎ በፊት በሚደረግ ስልጠና ታጅበው፣ ዑምራዎን በተሳካ ሁኔታ ይፈፅማሉ። ይህንን ልዩ አጋጣሚ ለመጠቀም አሁኑኑ ይወሰኑ! በዚህ ስልክ ይደውሉልን 0915844020
Open in Telegramከየትኛውም ቡድን ይሁን ሰው በመሳደብ ደእዋቸውን ያደራጁ ሰዎች ይሄ ሁሉ ሰው በባጢል ሲሳደቡ ቆይተው እንደሚሞቱ ግን እያሰቡበት ይሁን ? አሁን ስልጤ ዞን ያለ ዳኢና ኣሊም ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያ ላይ ያለ አንድ ሰው ያልቀረው ሰውዬም ሲሞት ከልጅነቱ ጀምሮ ኢልም ሲቀራና ሲያቀራ የነበረ ተብሎ ብቻ የሚታለፍ ይመስላችኋል ? አፍው በሉት ለማለት የማይመች አይነት መአት ውስጥ አይደለንዴ እራሱን የከተተው ። ይህ ሲባል ረድ የለም አይደለም ፤ረድ ለማን?እንዴት ?መቼ ?ለምን ? የሚለውን በጠበቀ መልክ መሆን አለበት ፤እንጂ የእርምት ጥላቻ (የረድ ጥላቻ )ሊኖረን አይገባም ።
Open in TelegramConnections
Similar channels
Abdu & Hasu@abduftsemierReligion3.98K
AS-HABULE YEMINE@ashabuleyamineReligion3.49K
Y4C@youth4christReligion4.48K
𝐄𝐂𝐂𝐋𝐄𝐒𝐈𝐀 - 𝐓𝐔𝐁𝐄 ✞@ecclesia_tubeReligion3.27K
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች@ne_siha_eslamikReligion4.65K
ASTU ECSF@astuecsfReligion3.2K
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡@barkamaltmadyaReligion3.11K
AASTU-ECSF@aastuecsfReligion4.92K