Posts of ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع
ሙናፊቅነትን ከምንጩ የጠጣች ናትኮ፤ ሙስሊሙ ሲጠቃ ፀጥ ትልና ልክ ሙስሊሙ መልስ መስጠት ሲጀምር አራስ ነብር ትሆናለች ፤ከበፊት ጀምሮ እስከ አሁኑ ሰአት ድረስ የምትፅፈው ነገር ቢኖር የሞቱ አፄዎቿን ታላቅነትና የሙስሊሙን መጥፎነት ነው።
Open in TelegramForwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
የዚህችን ልጅ ከአስተዋይነት የራቀ አቋምና በጥላቻ መታወር ለማወቅ፤ ይህን ቪድዮ እስከ መጨረሻው መከታተል ብቻ በቂ ነው። እኔ ፌስቡክ ላይ ምንም አይነት አካውንት ከከፈትኩ፤ friendም ሳንሆን ፈልጋ ነው ብሎክ የምታደርገው። በዚህ መድረክ ላይ፤ ኒቃቢስት እህት ስላየች ብቻ፤ ገና ለገና ውሃብያ ናት ብላ በዚህ ልክ ሥራቸው እንዳያልፍ ሽንጧን ገትራ ያለ ምክንያት በድርቅና ተከራክራለች። ክስተቱ ኢቢሲ በሚያዘጋጀው የነጋድራስ የሥራ ፈጠራ ፕሮግራም ላይ ነው። አጠገቧ ያሉ ሌሎች ዳኞች እንኳ ድንቁርናዋን ቢነግሯትም፤ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብላ ትከራከራለች። ሰው በዚህ ልክ ሲደድብ ያሳፍራል። ድንቄም ዶ/ር! ቢያንስ የርሷ ሙያ ልጆቹ ካቀረቡት ዘርፍ ጋር አይገናኝም። ቢያንስ ሌሎች ዳኞች ሲነግሯት እንኳ መስተካከል አልፈለገችም። ምክንያቱም ውሃብያ ለምትለው ሙስሊም ያላት ጥላቻ ድካ የለውም። ለመሆኑ ሴት ልጅ ባል ካጣችና ትዳሯን በአግባቡ መምራት አልችል ብላ ፈት ከሆነች፤ ሳይኮውም እንዲህ በ«እወደድ ባይነት» ያሰቃያታል። የደብረ ብርሃንን አረቄ የጠጣ ሰው እንኳ፤ በዚህ ልክ በጥላቻ ታውሮ ማስተዋሉን ይነፈጋል ብዬ አላስብም። አላህ ይምራት‼
Open in Telegramበዘጠናዎቹ የኢቲቪ ጋዜጠኛ የነበረችው ሀውለት አህመድ ብዙ ሰዎች መሰሪነቷን አያውቁትም ፤ከዚህ በፊት አንዲት ኒቃብ ለባሽ እህታችህን እጅግ ገራሚ የሆነ የፈጠራ ስራ ሰርታ ከሚያወዳድሩት መካከል ሀውለት ነበረችና ኒቃብ ስላደረገች ብቻ ልጅቷን ገለማመጠቻት ፤የሚገርማችሁ ከሀውለት ጋር አወዳዳሪ የነበሩ ካፊሮች በጣም ተገርመው ተይ እያሏት ነበረ፤የልጅቷንም ስራ በጣም አድንቀዋል ፤አይገርምም ከካፍር በላይ ጥላቻ አላት፤ ዛሬ እንዲህ ብላ ፅፋለች፦ ከሰሞኑ በፌስቡክ የተፋፋመው 'ኃይማኖትን መሠረት ያደረገ የሚመሥለው መጠዛጠዝ' ጨመቅ ሲደረግ በ ''አማራ-ጠልነት'' ኣቸው የሚስማሙ ሰዎች አንድ ላይ 'ዘመቻ' እንደወጡ የሚያሳይ ነው። እንጂ ውሃ°biዝም እንዴት አገራችን ላይ እንዲገባና እንዲንሰራፋ እንደተደረገ ለምን ዓላማስ እንዲሰርግ እንደተፈለገ አንብቦ የሚርረዳ ትውልድ ቢሆን ኖሮ እንዲች ብሎ አንድ ዐ.ነገር ባልፃፈ ነበር። አንብቡ ተመራመሩም! ا
Open in Telegramህይወትዎን የሚቀይር የተቀደሰ ጉዞ! ከህዳር 17 እስከ 27 በሚካሄደው ልዩ የዑምራ ጉዞ፣ በመካ እና በመዲና እጅግ የተቀደሱ ስፍራዎችን ይጎበኛሉ። ሙሉ ጥቅሉ የደርሶ መልስ ቲኬት፣ ቪዛ፣ ጥራት ያላቸው ሆቴሎች እና የትራንስፖርት ወጪዎችን በሙሉ ይሸፍናል። በመካ የተቀደሰዉን ዑምራ ከማከናወን ባለፈ፣ አራፋት፣ ሙዝደሊፋ፣ ሚና እንዲሁም ጀበል ኑርን ይጎብኛሉ። በመዲና በሚያሳልፉት 3 ቀናትም የነቢዩን መስጂድ፣ የኡሑድን ጦርነት ቦታ፣ መስጂድ ቁባንና የበቂዕ መቃብርን ይጎበኛሉ። ከጉዞዎ በፊት በሚደረግ ስልጠና ታጅበው፣ ዑምራዎን በተሳካ ሁኔታ ይፈፅማሉ። ይህንን ልዩ አጋጣሚ ለመጠቀም አሁኑኑ ይወሰኑ! በዚህ ስልክ ይደውሉልን 0915844020
Open in Telegramከየትኛውም ቡድን ይሁን ሰው በመሳደብ ደእዋቸውን ያደራጁ ሰዎች ይሄ ሁሉ ሰው በባጢል ሲሳደቡ ቆይተው እንደሚሞቱ ግን እያሰቡበት ይሁን ? አሁን ስልጤ ዞን ያለ ዳኢና ኣሊም ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያ ላይ ያለ አንድ ሰው ያልቀረው ሰውዬም ሲሞት ከልጅነቱ ጀምሮ ኢልም ሲቀራና ሲያቀራ የነበረ ተብሎ ብቻ የሚታለፍ ይመስላችኋል ? አፍው በሉት ለማለት የማይመች አይነት መአት ውስጥ አይደለንዴ እራሱን የከተተው ። ይህ ሲባል ረድ የለም አይደለም ፤ረድ ለማን?እንዴት ?መቼ ?ለምን ? የሚለውን በጠበቀ መልክ መሆን አለበት ፤እንጂ የእርምት ጥላቻ (የረድ ጥላቻ )ሊኖረን አይገባም ።
Open in Telegramህይወትዎን የሚቀይር የተቀደሰ ጉዞ! ከህዳር 17 እስከ 27 በሚካሄደው ልዩ የዑምራ ጉዞ፣ በመካ እና በመዲና እጅግ የተቀደሱ ስፍራዎችን ይጎበኛሉ። ሙሉ ጥቅሉ የደርሶ መልስ ቲኬት፣ ቪዛ፣ ጥራት ያላቸው ሆቴሎች እና የትራንስፖርት ወጪዎችን በሙሉ ይሸፍናል። በመካ የተቀደሰዉን ዑምራ ከማከናወን ባለፈ፣ አራፋት፣ ሙዝደሊፋ፣ ሚና እንዲሁም ጀበል ኑርን ይጎብኛሉ። በመዲና በሚያሳልፉት 3 ቀናትም የነቢዩን መስጂድ፣ የኡሑድን ጦርነት ቦታ፣ መስጂድ ቁባንና የበቂዕ መቃብርን ይጎበኛሉ። ከጉዞዎ በፊት በሚደረግ ስልጠና ታጅበው፣ ዑምራዎን በተሳካ ሁኔታ ይፈፅማሉ። ይህንን ልዩ አጋጣሚ ለመጠቀም አሁኑኑ ይወሰኑ! በዚህ ስልክ ይደውሉልን 0915844020
Open in Telegramفي مثل هذا اليوم، 15 نوفمبر 2020م، توفّي الشيخ المحدّث، والباحث المحقّق، أبو الحارث علي بن حسن بن علي بن عبد الحميد الحلبي رحمه الله، أحد أبرز تلاميذ الإمام محمد ناصر الدين الألباني، ومن الأسماء التي كان لها حضور بارز في خدمة السنة النبوية والبحث الحديثي والتأليف والتحقيق في العصر الحديث. وُلد رحمه الله يوم الأحد 29 جمادى الآخرة 1380هـ، الموافق 18 ديسمبر 1960م، بمدينة الزرقاء في الأردن؛ وهو فلسطيني الأصل، ترجع جذور أسرته إلى مدينة يافا، وقد هاجر والده وجده منها إلى الأردن سنة 1948م، فعُرف بنسبته إلى حلب، وبانتسابه إلى أرض الأردن التي نشأ فيها. بدأت رحلته مع العلم الشرعي مبكرًا، وكان للشيخ محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله أثر بالغ في تكوينه العلمي؛ إذ التقى به في أواخر سنة 1977م، ثم لازمه سنوات طويلة، ودرس عليه جملة من كتب الحديث ومصطلحه، وشارك في مشاريعه العلمية، وأسهم في مراجعة عدد كبير من كتبه قبل صدورها، حتى غدا من أخص تلاميذه وأقربهم إليه. ومن شيوخه الذين انتفع بهم: الشيخ عبد الودود الزراري، والشيخ محمود إدريس، والشيخ حماد الأنصاري، كما حصل على إجازات علمية وحديثية من عدد من أهل العلم، منهم الشيخ بديع الدين السندي، والشيخ محمد السالك الشنقيطي، والشيخ علي بن عبد الرحمن الحذيفي، والشيخ عاصم القريوتي، وجمع أسانيده وإجازاته في ثبت سماه: «مسالك بداية المستفيد في الرواية والإجازة والأسانيد». وقد حظي بثناء عدد من كبار أهل العلم؛ فأثنى عليه شيخه الألباني، ونُقل عنه وصفه بأنه من إخوانه الأقوياء في علم الحديث، كما قرّظ له الإمام عبد العزيز بن باز كتابه «إنها سلفية العقيدة والمنهج»، ووصفه في خطابه إليه بصاحب الفضيلة، وأثنى على قيمة كتابه وأسلوبه. وكانت له صلات علمية موثقة بالشيخ بكر أبي زيد، والشيخ حماد الأنصاري، والشيخ صالح آل الشيخ، وغيرهم من أهل العلم. وكان للشيخ نشاط علمي ودعوي واسع؛ فعمل في مجال التحقيق بمؤسسة الرسالة في عمّان، إلى جانب المحدّث المحقّق شعيب الأرناؤوط رحمه الله، وكان من مؤسسي مجلة «الأصالة» وكتابها، كما أسّس مع إخوانه مركز الإمام الألباني للأبحاث العلمية والدراسات المنهجية، وكتب في عدد من المجلات والصحف، من بينها جريدة «المسلمون» في زاوية «السنة»، وشارك في مؤتمرات ولقاءات ودورات علمية في بلدان عديدة، وألقى المحاضرات والدروس في عدد من الجامعات الأردنية. وكانت عنايته العلمية موزعة بين الحديث وعلومه، والعقيدة، والمنهج، والفقه، والتأليف والتحقيق؛ وقد تجاوزت مصنفاته، بحسب ما أوردته ترجمته المنشورة بمركز سلف، مائتي مصنف، ما بين كتاب ورسالة وتحقيق وتعليق. ومن أشهر مؤلفاته: «علم أصول البدع»، و«دراسات علمية في صحيح مسلم»، و«رؤية واقعية في المناهج الدعوية»، و«النكت على نزهة النظر»، و«أحكام الشتاء في السنة المطهرة»، و«أحكام العيدين في السنة المطهرة»، و«التعليقات الأثرية على المنظومة البيقونية»، و«الدعوة إلى الله بين التجمع الحزبي والتعاون الشرعي». ومن أبرز تحقيقاته وتعليقاته: «مفتاح دار السعادة» لابن القيم، و«التعليقات الرضية على الروضة الندية» للألباني، و«الباعث الحثيث» لابن كثير، و«الحطة في ذكر الصحاح الستة» لصديق حسن خان، و«الداء والدواء» لابن القيم، و«المتواري على أبواب البخاري» لابن المنير. وقد تُرجم عدد من أعماله إلى لغات متعددة. وكان من آخر اشتغاله العلمي شرحه لكتاب «الشمائل المحمدية» للإمام الترمذي، في سلسلة سمّاها «اللطائف العلمية على صحيح الشمائل النبوية»، بدأها في مطلع نوفمبر 2020م، ولم يمهله الأجل لإتمامها، فلم يقدّم منها إلا خمسة مجالس. وبعد حياة حافلة بالبحث والتأليف والتعليم والدعوة، توفّي رحمه الله يوم الأحد 29 ربيع الأول 1442هـ، الموافق 15 نوفمبر 2020م، في العاصمة الأردنية عمّان، إثر إصابته بفيروس كورونا، وصُلّي عليه في مسجد مستشفى الأمير حمزة، ودُفن في مقبرة الهملان بجوار شيخه الإمام الألباني رحمه الله. رحم الله الشيخ علي الحلبي، وغفر له، وجزاه عن السنة وأهلها خير الجزاء، وجعل ما خلّفه من علم وعمل في ميزان حسناته. ✍️ سير أعلام المعاصرين
Open in TelegramForwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ይህ ወደ አኺራ የሄዱት የሸይኽ ዐብዱ-ል'ለጢፍ ሪሳላ ነው። አላህ ይዘንላቸው። ለበርካታ አስርት አመታት ለተውሒድ ዳዕዋ ደክመዋል። በተለይ በከሚሴና አካባቢዋ የነበረውን ሺርክና ቢድዓህ በመገርሰስ ስለ ተውሒድ ሲያስተምሩ «ውሃብያ» ከተባሉት የመጀመሪያወቹ የአካባቢ የተውሒድ ዳዒዎች መካከል ናቸው። አዲስ አበባ ያላችሁ አሁን ወደ ኮልፌ በመሄድ ሶላተል ጀናዛ ሰግደን እንሸኛቸው። ሌሎቻችሁ በያላችሁበት ለርሳቸው ምሕረትን፣ ለቤተሰባቸው መፅፅናናትን ተመኙላቸው።
Open in Telegramከሚሴ እና አከባቢዋ ላይ ያላችሁ በደንብ የምታውቋቸው ሸይኽ አብዱለጢፍ ወደ ኣኺራ ሄደዋል። ምናልባት አከባቢው ላይ ካሉ አንዳንድ ሰለፊዮች ጋር የተጋቡት እህል ሳይበርድ ከሆነ የሞቱት አፍው ቢያደርጉላቸው ብዬ አስባለሁ። ሸይኹ በኢልም በኩል ጎበዝ ናቸው።ተውሂዲን በጣም ያስፋፉ እንደሆኑ ማንም ይረዳል ። ሆኖም ግን አንድ ቀን አዳማ ዮዝ አካዳሚ መስጂድ መጥተው የተናገሩትን ንግግር ለጁምኣ ሰላት በገባሁበት ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት ። በርግጥ እዛ መስጂድ ኢማም የሆነ ሸይኽ ሀሰን የሚባል ሰውም ተመሳሳይ የጥላቻ መንፈስ አለበት፤በዚያ ቀን "ሰለፊዮች ኮፍያቸውን ወደ ግንባራቸው በጣም ዝቅ የሚያደርጉት መስቀል ሳያደርጉ አይቀርም እሱን ለመደበቅ ይመስለኛል" ብለው ሲናገሩ ፊቴ ደም ነው የለበሰው። እንዲህ ሞት ላይቀር ነገር በሰለፍያ ስም ድንበር አላፊዎችም በኩል ይሁን እነሱን እንቃወማለን ብለው በመሳደብ ወሰን የሚያልፉ ሰዎች ወሰን ከማለፍ ይቆጠቡ ዘንድ እመክራለሁ ። ሰውየው በጊዜው ብዙ ክብረ ነክ ነገሮችን ሰለፊዮች እያሉ ብለዋል ፤አሁን መፃፍ ራሱ የማልችለው በጣም መጥፎ መጥፎ ነገር ነበረ።ብቻ አሏህ ይቅር ይበላቸው ።እኔ አንድ ቀን ነው ያገኘዋቸው ባገኘዋቸውም ቀን ከላይ የጠቀስኩት ሆነ።የኔን ይቅር ብያቸዋለሁ ።እባካችሁ አፍው በሏቸው።
Open in TelegramForwarded from مركز ابن عباس لتعليم القرآن الكريم والعلوم الشرعية ኢብኑ ዐባስ የቁርኣን እና ሸሪዓዊ ትምህርት ማዕከል
እኛ የአሏህ ነን ወደ አሏህም ተመላሾች ነን!! ዛሬ ቅዳሜ 05/03/2019 ዓ.ል የኢብኑ ዐባስ መርከዝ ተማሪ እና አስተማሪ የሆነው ሙስዐብ አሕባብ ወላጅ አባት አባታችን አሕባብ ባደረበት የጠና ህመም ምክኒያት ወደ ማይቀረው እና የመጨረሻው ሀገር ተሸጋግሯል። አባታችን አሐባብን በጥሩ ስነ- ምግባሩ እና ጃሚዕ አል-ሐቢብ ውስጥ ለብዙ አመታት ልጆችን የአሏህን ቃል በማስተማር እናውቀዋለን። ያ አሏህ ሰፊ በሆነው እዝነትክ አካልለው፤ ከእሳት ጠብቀክ ጀነትን አስገባው፤ ሲያስተምረው የነበረውም ቁርኣን ለእርሱ ሸፈዓ የሚሆን አድርግለት። የቀብር ስነ-ስርዓቱም በአሏህ ፍቃድ እሁድ 06/03/2019 ዓ.ል ጃሚዑል ሐቢብ ሰላተል ጀናዛ ተሰግዶበት ከዙሁር ሰላት በኃላ ይሆናል።
Open in Telegram