🙏እንጸልይ🙏 ለብሃቪት ሕዝብ ክፍል በሕንድ · የሕዝብ ብዛት፦ 9,900 · ዋነኛ ቋንቋ፦ ኮንክዋኒ፣ ጎአን · ብዙ ተከታይ ያለው እምነት፦ሂንዱይዝም(100.00%) · ክርስትና፦ 0-0.1% · ወንጌላዊያን አማኞች፦ 0-0.1% · የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም፦ መጽሃፍ ቅዱስ ሙሉውን ተተርጉሞአል ። የጸሎት ርዕሶች🤲🏽 👉 የብሃቪት ሕዝብ በሚኖርባቸው ከተሞች፣ መንደሮችና የንግድ ማዕከላት ውስጥ የወንጌል ብርሃን እንዲበራ እንጸልይ። 👉ወደ ብሃቪት ሕዝብ የሚሄዱ፣ ልባቸው በርኅራኄ የተሞላና በመንፈስ ቅዱስ የተቀቡ ወንጌላውያንን፣ የቤተ ክርስቲያን ተካዮችንና ባህል-ተሻጋሪ አገልጋዮችን እንዲያስነሣና በመካከላቸው ሆነው የክርስቶስን ፍቅር በተግባር እንዲገልጡ እንጸልይ። OUR SOCIALS: INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 86 |
| 5 ч | 237 |
| 9 ч | 261 |
- Через 1 час86
- Через 6 часов237
- Всего сейчас261









