Кабинет
AASTU-ECSF

AASTU-ECSF

Evangelical Christian Students' Fellowship at AASTU CBE: 1000805392529 Fikat Alemu And/Or Dagim Mengiste Telebirr: 0931106178 Daniel Kebede Stay tuned via: @galleryaastuecsfBot @souceoflifeBot @AASTU_Anony_Counseling_bot @i4u_contact_bot

Юзернейм
@aastuecsf
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики4 920
Просмотров на пост, 7 дн.1 004за 7 дней
ERR20,40 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
22 нояб. 2026 г.1 153
23 нояб. 2026 г.1 020
24 нояб. 2026 г.993
25 нояб. 2026 г.850

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች?🤗🤗🤗 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረዉ Wristband አምና ያልነበሩ የቀለም አማራጮችን ጨምሮ በ 10 የተለያዩ ቀለሞች እና በ2 Size እጅግ ውብ ሆኖ ተሰርቶ መጥቷል። 🎉🎉🎉 የዚህ Wristband አላማዎችም ፦ ➡️ የአመቱ መሪ ሃሳባችንን (Theme) በመያዝ: 👑HOPE OF THE KINGDOM👑 በሚል የተሰራ ሲሆን የአመቱን መሪ ሃሳባችንን እንድናስታውስበት ይሆናል። ➡️ AASTU ECSF ህብረታችንን የምናስታውስበት ወደፊት ከፌሎም ከወጣን በኋላ አሪፍ Memory ይሆንልናል። ➡️ በግቢም ውስጥ ሁላችንም እጃችን ላይ አድርገነው ስንታይ ሌሎች ሰዎች ደግሞ ምን እንደሆነ ይጠይቁናል እናም ስለ መንግስቱ ተስፋ ለማካፈል እንዲሁም ስለ ህብረታችንም ተናግረን ወደ ፌሎ ለመጋበዝ እንጠቀምበታለን። ➡️ ሁላችንም ስንገዛ ደግሞ በተወሰነም መንገድ ህብረታችንን በገንዘብም እናግዛለን። =========================== 🗓 የፊታችን ረቡዕ ህዳር 16 ከፌሎ ፕሮግራም በፊት 11:00 ላይ ቀድመን በመገኘት ሁላችንም እንድንገዛ እንዲሁም ደግሞ መግዛት ለማይችሉም ወንድምና እህቶቻችንም ገዝተን እንድንሰጥ አደራ ማለትን እንወዳለን። 🙏🙏🙏 እንዲሁም Fund Coordinators ጋር እየደወላችሁ በምትፈልጉት ቀለም መርጣችሁ መግዛት ትችላላችሁ። Fund Coordinators: +251961169845.. Selam +251937724006.. Abenezer +251929104747.. Hiwot +251932081652.. Samuel #የመንግስቱ_ተስፋ #በማየት #በመኖር #በመመስከር Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

    Фото
    Просмотры1,26 тыс.
    Пересылки—
    Реакции35
    Комментарии—
  2. 02

    #Sunday_Devotion የምህረት እቅፍ “ነገር ግን ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየው፥ አዘነለትም፥ ሮጦም ሄዶ አንገቱን አቀፈው ሳመውም።” ሉቃስ 15፥20 👉አንዳንድ ጊዜ ከእግዚአብሔር ለመራቃችን ምክንያት የሚሆነው ስህተታችን ብቻ ሳይሆን ወደ እርሱ ለመመለስ ማፈራችንም ጭምር ነው። የሠራነውን ስህተት እያሰብን  እንዴት ይቀበለኛል? ብለን እንጠራጠራለን። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚያስደንቀው ልጁ ወደ አባቱ መመለሱ ብቻ አይደለም አባቱ ገና ከሩቅ አይቶ ወደ እርሱ መሮጡ ነው። 👉 በዚያ ዘመን በአይሁድ ባህል ወንድ ሆኖ እንደዉም የቤተሰብ አለቃ ሆኖ በአደባባይ  መሮጥ በጣም አሳፋሪ እና የተዋረደ ተግባር ነበር። ግን ይህ አባት ልጁን ለመቀበል የራሱን ክብር እንኳን አላሳሰበውም። እንደዉም በግሪክኛው የተጻፈው Dramōn (δραμών) በፍጥነት መሮጥ... የአባቱን ጉጉትና ልጁን ለመቀበል ያለው ፍላጎት ከባህሉ ከክብሩ እና ከማንነቱ እጅግ የላቀ መሆኑን ያሳያል። 👉ከዚያም በተጨማሪ ከልብ በሆነ ጥልቅ ርኅራኄ  በድህነት፣ በውርደት እና በውድቀት ተሸፍኖ የመጣውን ልጁን አቅፎ ወደ ልቡ አስጠጋው፣ ሳመው።   👉አንዳንድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ፍቅር በራሳችን ሁኔታ እንለካዋለን። ግን የአባቱ ፍቅር የልጁን ውድቀት እንደማይበልጥ ያሳየናል። ይህ ማለት ስህተታችን ምንም አይደለም ማለት ሳይሆን ከስህተታችን በኋላም ወደ አባታችን የመመለስ ተስፋ አለን ማለት ነው። 👉ልጁ ከአባቱ ቤት ርቆ ብዙ ነገር አጥቷል ግን ወደ ቤቱ ሲመለስ ያላጣውን አንድ ነገር አገኘ የአባቱን ፍቅር። 👉ምናልባት ብዙ ተሳስተናል፣ ብዙ ጊዜ ወድቀናል፣ የማይገባንንም አድርገናል ብለን  ወደ እርሱ ለመመለስ እንፈራ ይሆናል። ግን ከእግዚአብሔር ርቀን ብንቆይ አሁንም ወደ እርሱ ለመመለስ አልረፈደም። ምክንያቱም በንስሐ ወደ እርሱ እንድንመለስ የሚጋብዘን የማይጠፋ ፍቅር ከሩቅ የሚያየን፣ በርኅራኄ የሚቀበለንና በፍቅሩ የሚያቅፈን አባት አለን። ዛሬም እንደተለመደው ከወንድም እህቶቻችን ጋር በመሆን አካባቢያችን በሚገኝ ቤተክርስትያን በተዋረደ ልብ በጌታ ፊት መቅረብ እንድንችል ወደ ጌታ ቤት መገስገሳችሁን አትዘንጉ 🙌🏿። Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

    Текст
    Просмотры1,13 тыс.
    Пересылки—
    Реакции29
    Комментарии—
  3. 03

    ሰላም የጌታ ልጆች እንዴት ናችሁ😊 በዚህ ሳምንት በምሥራቅ አፍሪካ ለሚኖሩ የአፋር (Afar) ሕዝቦች እንፀልያለን። 🙏 የአፋር ሕዝቦች በምሥራቅ አፍሪካ 🙏 የአፋር ሕዝቦች በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲና በኤርትራ በተለይም እጅግ ሞቃታማና አስቸጋሪ በሆነው የአፋር በረሃ የሚኖሩ ኩሩ አርብቶ አደሮች ናቸው። አብዛኛዎቹ በግ፣ ፍየል፣ ከብትና ግመል እያረቡ በዘላንነት የሚኖሩ ሲሆን፣ በእሾህ አጥር በተከበበ ሰፈር "አሪ" በሚባሉ ተንቀሳቃሽ ጎጆዎች ይኖራሉ። በዋናነት የእስልምና ተከታዮች ቢሆኑም፣ ከእስልምና በፊት የነበሩ ባሕላዊ እምነቶችን (የሙታን መናፍስትንና ክታቦችን) አጥብቀው ይይዛሉ። በድርቅና በንጹሕ ውኃ እጥረት ከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ። መሠረታዊ መረጃ📊 -መኖሪያ : ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ኤርትራ -የህዝብ ቁጥር : 291,000 -መተዳደሪያ : አርብቶ አደርነት (ከብት፣ ግመል፣ በግና ፍየል እርባታ) -ንዑስ ቡድኖች : አሳእማራ (ቀዮቹ) እና አዳእማራ (ነጮቹ) -ዋና ሃይማኖት : እስልምና (ከባሕላዊ እምነቶች ጋር) -ዋና ፍላጎት : ንጹሕ ውኃ እና የወንጌል ብርሃን 🤲🏽 የጸሎት ርዕሶች 🤲🏽 👉 ሥጋዊ ንጹሕ ውኃንም ሆነ የሕይወት ውኃ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያገኙ እንፀልይ። 👉 ለረዥም ጊዜ አብረዋቸው የሚቆዩ ታማኝ የክርስቶስ ሠራተኞች እንዲላኩላቸው እንፀልይ። 👉 ወንጌል በሬዲዮና ከባሕላቸው ጋር በሚስማማ መንገድ ሲሰራጭ እግዚአብሔር እንዲቀባውና ልባቸውን እንዲከፍት እንፀልይ። የአፋር ሕዝቦች ወደ ክርስቶስ እንዲመጡ በግል፣ በsmall group፣ በteam እንፀልይ። Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

    Фото
    Просмотры1,07 тыс.
    Пересылки—
    Реакции10
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры1,06 тыс.
    Пересылки—
    Реакции21
    Комментарии—

Новые посты

#10030Текст
Просмотры724−28%к среднему
Пересылки—
Реакции29
Комментарии—
#10027Фото
Просмотры935−7%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#10026Фото
Просмотры1 060+6%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#10025Фото
Просмотры926−8%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#10024Превью ссылки

#OLD_TESTAMENT_READING_CHALLENGE 👉 ...በሕዝቡ መካከል መኖር የእግዚአብሔር ፍላጎትና ዓላማ ነው። ሆኖም ፍጹም ቅዱስ የሆነው አምላክ ቅዱስ ባልሆነ ሕዝብ መካከል እንዴት ሊኖር ይችላል? በዘጸአት 32 ላይ የተረከው የወርቅ ጥጃ ዓመጽ፣ እስራኤል ራሷ ለክፋትና አመፅ መሠረታዊ ችግር የተጋለጠች መሆኗን ፍንትው አርጎ ያሳያል። እስራኤል የምትኖረው በበሽታ፣ በውድቀትና በሞት በተሞላ የወደቀ ዓለም ውስጥ ነው፣ እናም የእርሱ አካል ናት። እኩይነት (ርኩሰት) ሁሉንም ነገር ይበክላል፣ እናም ቅድስና እና ርኩሰት መቼም ቢሆን መገናኘት የለባቸውም። ሲገናኙም ውጤቱ አስከፊ ይሆናል ። እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የሚኖር ከሆነ፣ ወደ ፊት የሚቀጥለው በምን መንገድ ነው?... 👉የብሉይ ኪዳን የንባብ ንቅናቄያችን እንደቀጠለ ነው! ቀጣዩ ንባባችን የሚሆነው የኦሪት ዘሌዋውያን መጽሃፍ ነው። 📌ምንም የፈተና ወቅት ላይ ብንሆን የእግዚአብሄርን ቃል ለማንበብ ጥቂት ደቂቃዎችን በቀን መመደብ ድርድር ሊኖረው ሚገባ ነገር አይደለም። 📌እነሆ የኦሪት ዘሌዋውያን መግቢያ 🫴 👉ኦሪት ዘሌዋውያን👈 (ማስፈንጠርያውን ይጫኑ) 📖✏️መልካም የንባብ ጊዜ 📖✏️ Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

Открыть в Telegram
Просмотры1 0000%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—
#10023Фото
Просмотры1 040+4%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#10022Фото

ሰላም የጌታ ልጆች እንዴት ናችሁ😊 በዚህ ሳምንት በምሥራቅ አፍሪካ ለሚኖሩ የአፋር (Afar) ሕዝቦች እንፀልያለን። 🙏 የአፋር ሕዝቦች በምሥራቅ አፍሪካ 🙏 የአፋር ሕዝቦች በኢትዮጵያ፣ በጅቡቲና በኤርትራ በተለይም እጅግ ሞቃታማና አስቸጋሪ በሆነው የአፋር በረሃ የሚኖሩ ኩሩ አርብቶ አደሮች ናቸው። አብዛኛዎቹ በግ፣ ፍየል፣ ከብትና ግመል እያረቡ በዘላንነት የሚኖሩ ሲሆን፣ በእሾህ አጥር በተከበበ ሰፈር "አሪ" በሚባሉ ተንቀሳቃሽ ጎጆዎች ይኖራሉ። በዋናነት የእስልምና ተከታዮች ቢሆኑም፣ ከእስልምና በፊት የነበሩ ባሕላዊ እምነቶችን (የሙታን መናፍስትንና ክታቦችን) አጥብቀው ይይዛሉ። በድርቅና በንጹሕ ውኃ እጥረት ከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ። መሠረታዊ መረጃ📊 -መኖሪያ : ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ኤርትራ -የህዝብ ቁጥር : 291,000 -መተዳደሪያ : አርብቶ አደርነት (ከብት፣ ግመል፣ በግና ፍየል እርባታ) -ንዑስ ቡድኖች : አሳእማራ (ቀዮቹ) እና አዳእማራ (ነጮቹ) -ዋና ሃይማኖት : እስልምና (ከባሕላዊ እምነቶች ጋር) -ዋና ፍላጎት : ንጹሕ ውኃ እና የወንጌል ብርሃን 🤲🏽 የጸሎት ርዕሶች 🤲🏽 👉 ሥጋዊ ንጹሕ ውኃንም ሆነ የሕይወት ውኃ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያገኙ እንፀልይ። 👉 ለረዥም ጊዜ አብረዋቸው የሚቆዩ ታማኝ የክርስቶስ ሠራተኞች እንዲላኩላቸው እንፀልይ። 👉 ወንጌል በሬዲዮና ከባሕላቸው ጋር በሚስማማ መንገድ ሲሰራጭ እግዚአብሔር እንዲቀባውና ልባቸውን እንዲከፍት እንፀልይ። የአፋር ሕዝቦች ወደ ክርስቶስ እንዲመጡ በግል፣ በsmall group፣ በteam እንፀልይ። Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

Открыть в Telegram
Просмотры1 070+7%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
#10012Фото

እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች?🤗🤗🤗 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረዉ Wristband አምና ያልነበሩ የቀለም አማራጮችን ጨምሮ በ 10 የተለያዩ ቀለሞች እና በ2 Size እጅግ ውብ ሆኖ ተሰርቶ መጥቷል። 🎉🎉🎉 የዚህ Wristband አላማዎችም ፦ ➡️ የአመቱ መሪ ሃሳባችንን (Theme) በመያዝ: 👑HOPE OF THE KINGDOM👑 በሚል የተሰራ ሲሆን የአመቱን መሪ ሃሳባችንን እንድናስታውስበት ይሆናል። ➡️ AASTU ECSF ህብረታችንን የምናስታውስበት ወደፊት ከፌሎም ከወጣን በኋላ አሪፍ Memory ይሆንልናል። ➡️ በግቢም ውስጥ ሁላችንም እጃችን ላይ አድርገነው ስንታይ ሌሎች ሰዎች ደግሞ ምን እንደሆነ ይጠይቁናል እናም ስለ መንግስቱ ተስፋ ለማካፈል እንዲሁም ስለ ህብረታችንም ተናግረን ወደ ፌሎ ለመጋበዝ እንጠቀምበታለን። ➡️ ሁላችንም ስንገዛ ደግሞ በተወሰነም መንገድ ህብረታችንን በገንዘብም እናግዛለን። =========================== 🗓 የፊታችን ረቡዕ ህዳር 16 ከፌሎ ፕሮግራም በፊት 11:00 ላይ ቀድመን በመገኘት ሁላችንም እንድንገዛ እንዲሁም ደግሞ መግዛት ለማይችሉም ወንድምና እህቶቻችንም ገዝተን እንድንሰጥ አደራ ማለትን እንወዳለን። 🙏🙏🙏 እንዲሁም Fund Coordinators ጋር እየደወላችሁ በምትፈልጉት ቀለም መርጣችሁ መግዛት ትችላላችሁ። Fund Coordinators: +251961169845.. Selam +251937724006.. Abenezer +251929104747.. Hiwot +251932081652.. Samuel #የመንግስቱ_ተስፋ #በማየት #በመኖር #በመመስከር Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

Открыть в Telegram
Просмотры1 260+26%к среднему
Пересылки—
Реакции35
Комментарии—
#10011Текст

#Sunday_Devotion የምህረት እቅፍ “ነገር ግን ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየው፥ አዘነለትም፥ ሮጦም ሄዶ አንገቱን አቀፈው ሳመውም።” ሉቃስ 15፥20 👉አንዳንድ ጊዜ ከእግዚአብሔር ለመራቃችን ምክንያት የሚሆነው ስህተታችን ብቻ ሳይሆን ወደ እርሱ ለመመለስ ማፈራችንም ጭምር ነው። የሠራነውን ስህተት እያሰብን  እንዴት ይቀበለኛል? ብለን እንጠራጠራለን። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚያስደንቀው ልጁ ወደ አባቱ መመለሱ ብቻ አይደለም አባቱ ገና ከሩቅ አይቶ ወደ እርሱ መሮጡ ነው። 👉 በዚያ ዘመን በአይሁድ ባህል ወንድ ሆኖ እንደዉም የቤተሰብ አለቃ ሆኖ በአደባባይ  መሮጥ በጣም አሳፋሪ እና የተዋረደ ተግባር ነበር። ግን ይህ አባት ልጁን ለመቀበል የራሱን ክብር እንኳን አላሳሰበውም። እንደዉም በግሪክኛው የተጻፈው Dramōn (δραμών) በፍጥነት መሮጥ... የአባቱን ጉጉትና ልጁን ለመቀበል ያለው ፍላጎት ከባህሉ ከክብሩ እና ከማንነቱ እጅግ የላቀ መሆኑን ያሳያል። 👉ከዚያም በተጨማሪ ከልብ በሆነ ጥልቅ ርኅራኄ  በድህነት፣ በውርደት እና በውድቀት ተሸፍኖ የመጣውን ልጁን አቅፎ ወደ ልቡ አስጠጋው፣ ሳመው።   👉አንዳንድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ፍቅር በራሳችን ሁኔታ እንለካዋለን። ግን የአባቱ ፍቅር የልጁን ውድቀት እንደማይበልጥ ያሳየናል። ይህ ማለት ስህተታችን ምንም አይደለም ማለት ሳይሆን ከስህተታችን በኋላም ወደ አባታችን የመመለስ ተስፋ አለን ማለት ነው። 👉ልጁ ከአባቱ ቤት ርቆ ብዙ ነገር አጥቷል ግን ወደ ቤቱ ሲመለስ ያላጣውን አንድ ነገር አገኘ የአባቱን ፍቅር። 👉ምናልባት ብዙ ተሳስተናል፣ ብዙ ጊዜ ወድቀናል፣ የማይገባንንም አድርገናል ብለን  ወደ እርሱ ለመመለስ እንፈራ ይሆናል። ግን ከእግዚአብሔር ርቀን ብንቆይ አሁንም ወደ እርሱ ለመመለስ አልረፈደም። ምክንያቱም በንስሐ ወደ እርሱ እንድንመለስ የሚጋብዘን የማይጠፋ ፍቅር ከሩቅ የሚያየን፣ በርኅራኄ የሚቀበለንና በፍቅሩ የሚያቅፈን አባት አለን። ዛሬም እንደተለመደው ከወንድም እህቶቻችን ጋር በመሆን አካባቢያችን በሚገኝ ቤተክርስትያን በተዋረደ ልብ በጌታ ፊት መቅረብ እንድንችል ወደ ጌታ ቤት መገስገሳችሁን አትዘንጉ 🙌🏿። Follow AASTU ECSF On : Telegram | YouTube | Instagram | TikTok | CounselingBot | I4UBot

Открыть в Telegram
Просмотры1 130+13%к среднему
Пересылки—
Реакции29
Комментарии—

Все посты

Связи