
መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር
"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ" መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 29 окт. 2026 г. | 244 |
| 6 нояб. 2026 г. | 212 |
| 12 нояб. 2026 г. | 131 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры244Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры212Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры131Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል ። ብፁዕነታቸው የሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ በመሆን ለረጅም ዓመታት መምራታቸው ይታወሳል።
Открыть в Telegram🙏 ወደ አደሬ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የበረከት ጉዞ! 🙏 ውድ የእምነት ወዳጆች፣ ወደ አደሬ ደብረ ሰዋሰው ኪዳነ ምሕረት ገዳም የሚደረገው የደርሶ መልስ ጉዞ ተዘጋጅቷል። ❤️ አብረን በመጓዝ በጸሎት፣ በምስጋናና በንስሐ የተሞላ መንፈሳዊ ጊዜ እናሳልፍ። ከአባቶች መንፈሳዊ ምክርና በረከት ለመቀበል ይህን አጋጣሚ እንጠቀም። 📅 የጉዞ ቀን፦ ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም. 🚌 የጉዞ አይነት፦ ደርሶ መልስ 📍 መነሻ ቦታዎች፦ መገናኛ፣ ውሃ ታንከሩ ጋ ጣፎ አደባባይ ⏰ መነሻ ሰዓት፦ ጠዋት 12:00 💰 የጉዞ ዋጋ፦ 850 ብር 🍽️ መስተንግዶ ጨምሮ! 📞 ለምዝገባ፦ 0935468111 0960029538 💳 የቴሌብር ክፍያ፦ 0935468111 አዘጋጅ፦ ማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት ወዳጆቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁንም ጋብዙ። ቶሎ ተመዝገቡና የዚህ የበረከት ጉዞ ተሳታፊ ሁኑ! እመቤታችን በረከቷን ታድለን፤ መልካም ጉዞ ያድርግልን! 🙏✝️
Открыть в Telegramየብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን https://www.youtube.com/live/RTMoMHqAyhc?si=DzF1Z64EH4TtPvus
Открыть в Telegramቅዱሳኑ ታሪክ አይረሳም — አደራችንን በጋራ እንወጣ! የኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ታሪክና መንፈሳዊ ቅርስ ለዓለም እንዲደርስ፣ «ዝክረ ቅዱሳን ዘመዓዛ ሃይማኖት» የቪዲዮና የምስል ይዘቶችን በጥራት ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል። ይህንን ታላቅ አገልግሎት በብቃት ለማቅረብ የተሻሉ የሥራ መሣሪያዎች (ስልክ/ካሜራ እና የኤዲቲንግ እቃዎች) ያስፈልጉናል። ይህ የጋራ ታሪካችንና የእምነት ቅርሳችን ነው! አብረውን በመቆም አደራችንን እንወጣ። 📌 ድጋፍ ለማድረግ፡ • በገንዘብ/በቁሳቁስ፡ [የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000193550197 • ቴሌብር 0935468111 • ይህንን መልእክት በመጋራት (Share)፡ ለሌሎች ያድርሱ። «የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው!» ዝክረ ቅዱሳን ዘመዓዛ ሃይማኖት
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት@tenbihatРелигия5,77 тыс.
Ethiopian Orthodoxs Daily@ethiopianorthodoxsРелигия5,13 тыс.
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@ortodox_27Религия5,06 тыс.
AASTU-ECSF@aastuecsfРелигия4,92 тыс.
KENNAA@kennaapostРелигия6,35 тыс.
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች@ne_siha_eslamikРелигия4,65 тыс.
Y4C@youth4christРелигия4,48 тыс.
Abdu & Hasu@abduftsemierРелигия3,98 тыс.