
መዓዛ ሃይማኖት በጎ አድራጎትና ጉዞ ማህበር
"ውድስት አንቲ በአፈ ነቢያት ወስብሕት በሐዋርያት አክሊለ በረከቱ ለያዕቆብ ወትምክህተ ቤቱ ለእስራኤል፡፡" "በነቢያት በሐዋርያት አንደበት የተመሰገንሽ የያዕቆብ የበረከቱ ዘውድ የእስራኤል ወገን መመኪያ አንቺ ነሽ" መጽሐፈ ሰዓታት የፌስቡክ ፔጃችን www.fb.me/meazhaimanot ይቀላቀሉን
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 29, 2026 | 244 |
| Nov 6, 2026 | 212 |
| Nov 12, 2026 | 131 |
Most viewed this month
- 01Views244Forwards—Reactions—Comments—
- 02Views212Forwards—Reactions—Comments—
- 03Views131Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል ። ብፁዕነታቸው የሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ በመሆን ለረጅም ዓመታት መምራታቸው ይታወሳል።
Open in Telegram🙏 ወደ አደሬ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የበረከት ጉዞ! 🙏 ውድ የእምነት ወዳጆች፣ ወደ አደሬ ደብረ ሰዋሰው ኪዳነ ምሕረት ገዳም የሚደረገው የደርሶ መልስ ጉዞ ተዘጋጅቷል። ❤️ አብረን በመጓዝ በጸሎት፣ በምስጋናና በንስሐ የተሞላ መንፈሳዊ ጊዜ እናሳልፍ። ከአባቶች መንፈሳዊ ምክርና በረከት ለመቀበል ይህን አጋጣሚ እንጠቀም። 📅 የጉዞ ቀን፦ ጥቅምት 15/2019 ዓ.ም. 🚌 የጉዞ አይነት፦ ደርሶ መልስ 📍 መነሻ ቦታዎች፦ መገናኛ፣ ውሃ ታንከሩ ጋ ጣፎ አደባባይ ⏰ መነሻ ሰዓት፦ ጠዋት 12:00 💰 የጉዞ ዋጋ፦ 850 ብር 🍽️ መስተንግዶ ጨምሮ! 📞 ለምዝገባ፦ 0935468111 0960029538 💳 የቴሌብር ክፍያ፦ 0935468111 አዘጋጅ፦ ማኅበረ መዓዛ ሃይማኖት ወዳጆቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁንም ጋብዙ። ቶሎ ተመዝገቡና የዚህ የበረከት ጉዞ ተሳታፊ ሁኑ! እመቤታችን በረከቷን ታድለን፤ መልካም ጉዞ ያድርግልን! 🙏✝️
Open in Telegramየብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን https://www.youtube.com/live/RTMoMHqAyhc?si=DzF1Z64EH4TtPvus
Open in Telegramቅዱሳኑ ታሪክ አይረሳም — አደራችንን በጋራ እንወጣ! የኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ታሪክና መንፈሳዊ ቅርስ ለዓለም እንዲደርስ፣ «ዝክረ ቅዱሳን ዘመዓዛ ሃይማኖት» የቪዲዮና የምስል ይዘቶችን በጥራት ለማዘጋጀት እየሰራ ይገኛል። ይህንን ታላቅ አገልግሎት በብቃት ለማቅረብ የተሻሉ የሥራ መሣሪያዎች (ስልክ/ካሜራ እና የኤዲቲንግ እቃዎች) ያስፈልጉናል። ይህ የጋራ ታሪካችንና የእምነት ቅርሳችን ነው! አብረውን በመቆም አደራችንን እንወጣ። 📌 ድጋፍ ለማድረግ፡ • በገንዘብ/በቁሳቁስ፡ [የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000193550197 • ቴሌብር 0935468111 • ይህንን መልእክት በመጋራት (Share)፡ ለሌሎች ያድርሱ። «የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው!» ዝክረ ቅዱሳን ዘመዓዛ ሃይማኖት
Open in TelegramConnections
Similar channels
ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት@tenbihatReligion5.77K
Ethiopian Orthodoxs Daily@ethiopianorthodoxsReligion5.13K
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@ortodox_27Religion5.06K
AASTU-ECSF@aastuecsfReligion4.92K
KENNAA@kennaapostReligion6.35K
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች@ne_siha_eslamikReligion4.65K
Y4C@youth4christReligion4.48K
Abdu & Hasu@abduftsemierReligion3.98K