السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢 CALLING ALL GC MALE STUDENTS OF HAWASSA UNIVERSITY! We warmly invite all GC male students from Hawassa University Main Campus and Institute of Technology (IoT) to join our Telegram community. This platform aims to connect students, share important information, exchange ideas, explore opportunities, and encourage knowledge-sharing and mutual support. 🌙 A Reminder from the Sunnah The Prophet Muhammad ﷺ said: «المؤمن للمؤمن كالبنيان يشد بعضه بعضًا» A believer to another believer is like a building whose different parts strengthen one another. — Sahih al-Bukhari and Sahih Muslim Let us build a community based on respect, knowledge, cooperation, and unity. 📌 JOIN OUR TELEGRAM COMMUNITY: 🔗https://t.me/HUMSJ_GC 📢 Kindly share this invitation with other GC students to help us reach everyone. جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم. Together in Unity, Knowledge, and Progress! 🤝
Открыть в Telegramሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jema'ah
የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Campus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 29 окт. 2026 г. | 1 620 |
| 14 нояб. 2026 г. | 832 |
| 15 нояб. 2026 г. | 515 |
| 17 нояб. 2026 г. | 273 |
| 18 нояб. 2026 г. | 224 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры1,62 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры832Пересылки—Реакции6Комментарии—
- 03Просмотры515Пересылки—Реакции4Комментарии—
- 04Просмотры273Пересылки—Реакции3Комментарии—
Новые посты
(التفاخر بالأنساب ) قال رجل لزهير بن نعيم : ممن أنت يا أبا عبد الرحمن ؟ قال : ممن أنعم اللّٰه عليه بالإسلام قال : إنما أريد النسب . قال : فإذا نفخ في الصور فلا انساب بينهم يومئذ ولايتساءلون "
Открыть в Telegramالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌙✨ ♻️አዲስ እና ታላቅ የደርስ ማስታወቂያ 📢 " أفلا يتدبرون القرآن ولو كان من عند غير الله لوجدوا فيه اختلافا كثيرا " «ቁርኣንስ አያስተነትኑምን? ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር።» (ሱረቱ አን-ኒሳእ፡ 82) የቁርአንን ቃላት እና ጥልቅ መልእክት ማወቅ ሕይወትን ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚያሻገር 💡፣ የነፍስ ዕረፍት እና የልብ ዋጋ ነው። የአላህን ቃል ትርጉም ተረድቶ መማር ማለት ከእሱ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከር 🤲፣ የሕይወትን ትክክለኛ ጎዳና ማግኘት እና የሁለት ዓለም ዕድለኝነትን መቀዳጀት ማለት ነው። 🌟 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እና ልባችንን በዕውቀት ያለመልማል በለን በእጂጉ ተስፋ የምናደርገው ይህ የቁርአን ተፍሲር (ትርጉም እና ትንተና) መርሃ ግብር፣ በቁርአን ዕውቀታቸውና የቂርኣት አቀራረብ ጥራት በሚታወቁት በኡስታዝ አብዱሰላም ሼክ ሐሰን እነሆ ዛሬ ቅዳሜ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በላቀው አላህ ፈቃድ የሚጀምር መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ስለሆነም ውድ የዕውቀት ፈላጊዎች 🎓፣ ተማሪዎች እና የከተማችን ነዋሪዎች መላው የቁርአን ወዳጆች በዚህ ታላቅ እና መንፈሳዊ ማዕድ ላይ በመገኘት የእውቀት አድማሳችሁን አስፉ ነፍሳችሁን የእውቀት ማእድ መግቡ ብለን ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን። * ደርሱን የሚሰጡት፡ ኡስታዝ ዐብዱስሰላም ሸይኽ ሐሰን * 📍 ቦታ፡ አልሁዳ የተማሪዎች መስጂድ * 📅 ዕለት፡ ቅዳሜ እና እሁድ * ⏰ ሰዓት፡ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማድረስ እና ሼር በማድረግ በኸይር ስራ ላይ አብረውን ይሁኑ :: ወስሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
Открыть в Telegramالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ያደረጋችሁ ወንድምና እህቶቻችን፦ በቅድሚያ አላህ በሰላም ያምጣችሁ እያልን፤ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት እናንተን ለመቀበል ዝግጅታችንን ጨርሰን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን። ማንኛውንም ድጋፍ እንዲሁም ስለ ግቢውና ህብረታችን መረጃ (Information) ለማግኘት እነዚህን የተመደቡ የህብረታችን አባላት ማግኘት ትችላላችሁ:: 👉 Main Campus ☎️ 0942213321(አቡዱረዛቅ) 👉 Techno Campus ☎️ +251925882521 (ዐማር) 👉Daye campus ☎️ +251953841218 (Abdurrehman) 👉Wendogenet campus ☎️ 0974019239 (Hayder) 👉Awada campus ☎️ 0994366361 (Ahmadin Ibrahim) 👉Agriculture campus ☎️ 0951525785 (Abubeker Nesredin) 👉Riferral Campus ☎️ 0987447440 (Semeredin Khelil) 🧕 ለእህቶች ልዩ ማስታወሻ፦ አዲስ የምትገቡ እህቶች የሴት ተወካዮችን ለማግኘት በየግቢ ተወካዬች ስልክ ቁጥር ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት 🌹 አላህ በሰላም ያገናኘን! https://t.me/hawassauniversitymuslimstudentso
Открыть в TelegramПереслано из Al Hidaya The Channel Media Of Sunnah Jama'a founded by students at Hawassa University
السلام عليكم ورحمة اللله وبركاته. ቀልባችን በናፍቆት ተንጠልጥሎ ቀናትን እየቆጠርን በጉጉት ስንጠብቅ፤ ወደ ሃዋሳ ለመሄድ ግማሽ ቀን ሲቀር በተደወለ አንድ ስልክ የቤተሰብ ሞት በድንገት ተነገረን። እናማ ሳወልድ በግዴ የጉዞዬን አቅጣጫ ወደ ደሴ አደረግኩ። ውድ ወንድምና እህቶቼ በሁለት ነገር ውስጤ አዝኗል። እናንተን በመለየቴ እና በሞተው ቤተሰቤ። አላህ ይማረው። አረሕማን መልካም ኢጅቲማዕ እና ወየልካም ያድርገው። ወሰላም 👌
Открыть в TelegramПереслано из Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ወረፋን አለመጠበቅ ~ ወረፋ በሚጠበቅበት የትኛውም ቦታ ላይ የቀደሙ ሰዎች እያሉ በጉልበትም ይሁን በመሸወድ ቀድሞ መግባት ነውረኛ ተግባር ነው። የታክሲ፣ የውሃ፣ የክፍያ ቦታዎች፣ ሃኪም ቤቶች፣ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች፣ ... ከኛ የቀደሙ ተገልጋዮች እያሉ በየትኛውም ጤነኛ ባልሆነ መንገድ ቀድሞ ተጠቃሚ መሆን አላህን ለሚፈራ ሰው ሞኝነት እንጂ ብልጠት አይደለም። ይልቁንም ነፍሰ ጡር እና ልጅ የያዙ እናቶችን፣ ህመምተኞችን፣ አካል ጉዳተኞችን፣ አዛውንቶችን ማስቀደም አጅር ያለው ተግባር ነው። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Открыть в Telegramاللَّهُمَّ عَافِيَةً تُصَاحِبُ أُمِّي وَأَبِي كَظِلِّهَا አላህ ሆይ! ለእናቴና ለአባቴ እንደ ጥላ የሚከተላቸውን ጤና ስጣቸው። رَبِّ إِنَّ وَالِدَيَّ خَيْرُ مَنْ أَحْسَنَ إِلَيَّ فَجُدْ عَلَيْهِمَا بِإِحْسَانِكَ وَجَازِهِمَا عَنَّا خَيْرَ مَا جَزَيْتَ ጌታዬ ሆይ! ወላጆቼ ለእኔ መልካም ካደረጉልኝ ሁሉ የበለጡ ናቸውና በቸርነትህ መልካሙን ነገር ሁሉ ወፍቃቸው፤ ለእኔ ሲሉ ላደረጉልኝም በጎ ነገር ሁሉ የተሻለውን ምንዳ ክፈላቸው። እኔ ደካማው ባሪያህ የነሱን ውለታ ምንም አድርጌ ልፍለው አልችልም ያያያያረብ . . . ! https://t.me/qewlenlleyyna https://t.me/qewlenlleyyna
Открыть в Telegramወደ ካንፓስ አድስ ገቢ ለሆኑ እህቶች የተጫረች ነች። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ #የካንፓሷ___እንግዳ!! ➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤ ጥንቃቄ አድርጊ በግ ተራ እንዳቴጂ፡ የነቃሁኝ መስሎሽ እንዳትገረጂጂ፡ ለአንች አይመጥንሽም መቆም ከበግ ተራ፡ የሸይጧን መረብ ነው የወንጀል ጎተራ፡ ➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠ ከወንጀል ቦታ ላይ አንች መገኘትሽ፡ መሆኑን እወቂ አላህን ማመፅሽ፡ ቆም ብለሽ አስቢ እህቴ ልምከርሽ፡ በኒቃብሽ ደምቀሽ ከወንጀል ራቂ ፡ ጀግና እንስት ሁኝ የድንሽ ጠባቂ፡ ➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠ ከወንጀሉ ቦታ ቆመው ምታያቸው፡ አላህን ያመፁ ደፋር ህዝቦች ናቸው፡ ሸይጧንን አርገዋል ሩል ሞደላቸው፡ ሸይጧን አታስደስች እህቴ አደራሽን፡ በጂልባብሽ ደምቀሽ ጠብቂው ክብርሽን፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ምርጥ የሱና ወጣት ትዳር ለመፈለግ፡ መጠንከር አለብሽ ፤ በሀቅ ላይ መፅናት ከወንጀል መሸሸግ፡ በሱና መጠንከር ከቢድዐ ማፈግፈግ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ከካንፓስ ስትገቢ ጥንቃቄ አድርጊ፡ በምታይው ነገር እንዳትበረግጊ፡ ርቄ ሔጃለሁ ብለሽ አትጃጃይ፡ አለብሽ ጠባቂ ከላይ ሁሉን የሚያይ፡ በፍፁም አትገኝ ፤ ከቆሻሻ መስሪያ ከርክሰት ቦታ ላይ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ለምን ትገኛለሽ ፈጣሪን ከረሳ አላህን ካመፀ፡ ልብሱን ከቀደደ ፀጉሩን ከቀረፀ፡ ይህ ወንጀል ነውኮ ኸረ ተመከሪ፡ አጀልሽ ሣይመጣ ተይ አላህን ፍሪ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ አንችም እንዳትቀኒ በበግ ተራው ስራ፡ ቆፍጣና ሴት ሁኝ በእምነቷ እምትኮራ፡ እህህ በአንዳንድ እህቶችስ ፤ ስንቱን ጉድ ሰማሁት!?? አንጀቴ እያረረ ስንቱንስ አየሁት!?? ኸረ በአላህ! በአላህ! በአላህ! እህቶቼ! ከመከፋት ውጭ ምናባቴ ልበል፡ ከካፊሩ ወጣት ፍቅር ስትቀበል፡ ሙስሊሙ ለትዳር ደፍሮ ሲጠይቃት፡ ቀልድና ጨዋታ ሣቅ ሲተናነቃት፡ ኸረ ተመከሪ ካንች አይጠበቅም፡ ሙስሊም ኒካህ እንጂ ዝሙትን አያውቅም፡ ➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠ ወንጀል አትድፈሪ በፍፁም አትመጭ፡ ትዳርሽን አክብሪ አድበሽ ተቀመጭ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ለማንኛውም የግቢ እንግዳዋ፡ የኢስላም ባለቤት አስተዋይ ጀግናዋ፡ እየመከርኩሽ ነው ታገሽ ውድዋ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ሙስሊሚቷ እህቴ ወጣቷ ኮረዳ፡ በግ ተራ እንዳቴጂ የካንፓሷ እንግዳ፡ <======================> ኑረድን አል–አረቢ(2012) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi ➖➖➖➖➖➖➖➖
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن@nuredinal_arebiРелигия28 тыс.
JUECSF Main & Beco@juecs_fellowshipРелигия1,8 тыс.- 🌺 ለስኬታማ ቤተሰብ 🌺@nesiha_ouseryaРелигия1,76 тыс.
ኒሳኡል መሻሪዕ@nisaulmesharieРелигия1,86 тыс.
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus 2009@daewaselefiyaarbaminchРелигия1,89 тыс.
Ibn Yahya Ahmed@ibnyahya777Религия1,72 тыс.
ፍሬ ሃይማኖት@frehaymanoteРелигия1,9 тыс.
ቤተ መጻሕፍት@betemetsihafРелигия1,9 тыс.
Кого упоминает
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن@nuredinal_arebi1 упоминание