Account

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jema'ah

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Campus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

Username
@hawassauniversitymuslimstudents
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers1,810
Avg views per post, 7d—last 7 days
ERR38.28%30-day average

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 29, 20261,620
Nov 14, 2026832
Nov 15, 2026515
Nov 17, 2026273
Nov 18, 2026224

Most viewed this month

  1. 01
    Views1.62K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌙✨ ♻️አዲስ እና ታላቅ የደርስ ማስታወቂያ 📢 " أفلا يتدبرون القرآن ولو كان من عند غير الله لوجدوا فيه اختلافا كثيرا " «ቁርኣንስ አያስተነትኑምን? ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር።» (ሱረቱ አን-ኒሳእ፡ 82) የቁርአንን ቃላት እና ጥልቅ መልእክት ማወቅ ሕይወትን ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚያሻገር 💡፣ የነፍስ ዕረፍት እና የልብ ዋጋ ነው። የአላህን ቃል ትርጉም ተረድቶ መማር ማለት ከእሱ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከር 🤲፣ የሕይወትን ትክክለኛ ጎዳና ማግኘት እና የሁለት ዓለም ዕድለኝነትን መቀዳጀት ማለት ነው። 🌟 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እና ልባችንን በዕውቀት ያለመልማል በለን በእጂጉ ተስፋ የምናደርገው ይህ የቁርአን ተፍሲር (ትርጉም እና ትንተና) መርሃ ግብር፣ በቁርአን ዕውቀታቸውና የቂርኣት አቀራረብ ጥራት በሚታወቁት በኡስታዝ አብዱሰላም ሼክ ሐሰን እነሆ ዛሬ ቅዳሜ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በላቀው አላህ ፈቃድ የሚጀምር መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ስለሆነም ውድ የዕውቀት ፈላጊዎች 🎓፣ ተማሪዎች እና የከተማችን ነዋሪዎች መላው የቁርአን ወዳጆች በዚህ ታላቅ እና መንፈሳዊ ማዕድ ላይ በመገኘት የእውቀት አድማሳችሁን አስፉ ነፍሳችሁን የእውቀት ማእድ መግቡ ብለን ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን። *  ደርሱን የሚሰጡት፡ ኡስታዝ ዐብዱስሰላም ሸይኽ ሐሰን * 📍 ቦታ፡ አልሁዳ የተማሪዎች መስጂድ * 📅 ዕለት፡ ቅዳሜ እና እሁድ * ⏰ ሰዓት፡ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማድረስ እና ሼር በማድረግ በኸይር ስራ ላይ አብረውን ይሁኑ :: ወስሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    Photo
    Views832
    Forwards—
    Reactions6
    Comments—
  3. 03

    No text

    Photo
    Views515
    Forwards—
    Reactions4
    Comments—
  4. 04
    Views273
    Forwards—
    Reactions3
    Comments—

Latest posts

#3923Text
Views224−68%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#3920Photo

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌙✨ ♻️አዲስ እና ታላቅ የደርስ ማስታወቂያ 📢 " أفلا يتدبرون القرآن ولو كان من عند غير الله لوجدوا فيه اختلافا كثيرا " «ቁርኣንስ አያስተነትኑምን? ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር።» (ሱረቱ አን-ኒሳእ፡ 82) የቁርአንን ቃላት እና ጥልቅ መልእክት ማወቅ ሕይወትን ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚያሻገር 💡፣ የነፍስ ዕረፍት እና የልብ ዋጋ ነው። የአላህን ቃል ትርጉም ተረድቶ መማር ማለት ከእሱ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከር 🤲፣ የሕይወትን ትክክለኛ ጎዳና ማግኘት እና የሁለት ዓለም ዕድለኝነትን መቀዳጀት ማለት ነው። 🌟 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው እና ልባችንን በዕውቀት ያለመልማል በለን በእጂጉ ተስፋ የምናደርገው ይህ የቁርአን ተፍሲር (ትርጉም እና ትንተና) መርሃ ግብር፣ በቁርአን ዕውቀታቸውና የቂርኣት አቀራረብ ጥራት በሚታወቁት በኡስታዝ አብዱሰላም ሼክ ሐሰን እነሆ ዛሬ ቅዳሜ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በላቀው አላህ ፈቃድ የሚጀምር መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ስለሆነም ውድ የዕውቀት ፈላጊዎች 🎓፣ ተማሪዎች እና የከተማችን ነዋሪዎች መላው የቁርአን ወዳጆች በዚህ ታላቅ እና መንፈሳዊ ማዕድ ላይ በመገኘት የእውቀት አድማሳችሁን አስፉ ነፍሳችሁን የእውቀት ማእድ መግቡ ብለን ጥሪያችንን በአክብሮት እናቀርባለን። *  ደርሱን የሚሰጡት፡ ኡስታዝ ዐብዱስሰላም ሸይኽ ሐሰን * 📍 ቦታ፡ አልሁዳ የተማሪዎች መስጂድ * 📅 ዕለት፡ ቅዳሜ እና እሁድ * ⏰ ሰዓት፡ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማድረስ እና ሼር በማድረግ በኸይር ስራ ላይ አብረውን ይሁኑ :: ወስሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

Open in Telegram
Views832+20%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#3918Text
Views1,620+134%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3917Text
Views674−3%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#3915Link preview
Views666−4%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3914Text
Views708+2%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#3907Link preview

ወደ ካንፓስ አድስ ገቢ ለሆኑ                          እህቶች የተጫረች ነች። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ #የካንፓሷ___እንግዳ!! ➤➤➤➤➤➤➤➤➤➤ ጥንቃቄ አድርጊ በግ ተራ እንዳቴጂ፡ የነቃሁኝ መስሎሽ እንዳትገረጂጂ፡ ለአንች አይመጥንሽም መቆም ከበግ ተራ፡ የሸይጧን መረብ ነው የወንጀል ጎተራ፡ ➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠ ከወንጀል ቦታ ላይ አንች መገኘትሽ፡ መሆኑን እወቂ አላህን ማመፅሽ፡ ቆም ብለሽ አስቢ እህቴ ልምከርሽ፡ በኒቃብሽ ደምቀሽ ከወንጀል ራቂ ፡ ጀግና እንስት ሁኝ የድንሽ ጠባቂ፡ ➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠ ከወንጀሉ ቦታ ቆመው ምታያቸው፡ አላህን ያመፁ ደፋር ህዝቦች ናቸው፡ ሸይጧንን አርገዋል ሩል ሞደላቸው፡ ሸይጧን አታስደስች እህቴ አደራሽን፡ በጂልባብሽ ደምቀሽ ጠብቂው ክብርሽን፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ምርጥ የሱና ወጣት ትዳር ለመፈለግ፡ መጠንከር አለብሽ ፤ በሀቅ ላይ መፅናት ከወንጀል መሸሸግ፡ በሱና መጠንከር ከቢድዐ ማፈግፈግ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ከካንፓስ ስትገቢ ጥንቃቄ አድርጊ፡ በምታይው ነገር እንዳትበረግጊ፡ ርቄ ሔጃለሁ ብለሽ አትጃጃይ፡ አለብሽ ጠባቂ ከላይ ሁሉን የሚያይ፡ በፍፁም አትገኝ ፤ ከቆሻሻ መስሪያ ከርክሰት ቦታ ላይ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ለምን ትገኛለሽ ፈጣሪን ከረሳ አላህን ካመፀ፡ ልብሱን ከቀደደ ፀጉሩን ከቀረፀ፡ ይህ ወንጀል ነውኮ ኸረ ተመከሪ፡ አጀልሽ ሣይመጣ ተይ አላህን ፍሪ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ አንችም እንዳትቀኒ በበግ ተራው ስራ፡ ቆፍጣና ሴት ሁኝ በእምነቷ እምትኮራ፡ እህህ በአንዳንድ እህቶችስ ፤ ስንቱን ጉድ ሰማሁት!?? አንጀቴ እያረረ ስንቱንስ አየሁት!?? ኸረ በአላህ!  በአላህ!   በአላህ!  እህቶቼ! ከመከፋት ውጭ ምናባቴ ልበል፡ ከካፊሩ ወጣት ፍቅር ስትቀበል፡ ሙስሊሙ ለትዳር ደፍሮ ሲጠይቃት፡ ቀልድና ጨዋታ ሣቅ ሲተናነቃት፡ ኸረ ተመከሪ ካንች አይጠበቅም፡ ሙስሊም ኒካህ እንጂ ዝሙትን አያውቅም፡ ➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠ ወንጀል አትድፈሪ በፍፁም አትመጭ፡ ትዳርሽን አክብሪ አድበሽ ተቀመጭ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ለማንኛውም የግቢ እንግዳዋ፡ የኢስላም ባለቤት አስተዋይ ጀግናዋ፡ እየመከርኩሽ ነው ታገሽ ውድዋ፡ ➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳ ሙስሊሚቷ እህቴ ወጣቷ ኮረዳ፡ በግ ተራ እንዳቴጂ የካንፓሷ እንግዳ፡ <======================>           ኑረድን አል–አረቢ(2012) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi ➖➖➖➖➖➖➖➖

Open in Telegram
Views706+2%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—

All posts

Connections