የዒብኑ መስዑድ ሴንተርን የቁልቁለት ጉዞ፣ የባጢል ስምምነት፣ አይን ያወጣ ጥፋትን መናገር #ታላቁን ሶሀብይ ዒብኑ መስዑድን መናገር አይደለም። ...ሶሀባን የተናገርን አስመስላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ...!! ማንም ሲያጠፋ በጥፋቱ ልክ ይነገራል ...ይህ ጀመዓ እንደ ግለሰብ ሳይሆን እንደ ቡድን በጥፋት ላይ የሚስማማ አደገኛ ተውሳክ እየሆነ መጥቷልና #ወጣቱን ከነዚህ #ድንዙዛን ማታለያ ማንቃት ያስፈልጋል። #የሚገርመኝ⁉️ ...ከመካከላቸው አንድ ሰው እንኳን ጥፋታቸውን የሚቃዎም አለመኖሩ ነው። ሰው እንደት በግሩፕ ጭፍንተኛ ይሆናል በአሏህ!! أَلَيْسَ مِنكُمْ رَجُلٌ رَّشِيدٌ» ከመካከላችሁ አንድ እንኳን ነብስ ያወቀ የለምን ⁉️ ከመካከላችሁ አንድ እንኳን የሱና መደፈር የሚቆጨው የለምን⁉️ ከመካከላችሁ ጥፋትን የሚቃዎም ሰው የለምን⁉️ ...ሰው እንደት አንድ ሰው ያጣል⁉️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в Telegram
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 24 нояб. 2026 г. | 2 906 |
| 25 нояб. 2026 г. | 1 732 |
| 26 нояб. 2026 г. | 667 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры3,7 тыс.Пересылки—Реакции19Комментарии—
- 02Просмотры2,86 тыс.Пересылки—Реакции6Комментарии—
- 03Просмотры2,79 тыс.Пересылки—Реакции91Комментарии—
- 04Просмотры2,6 тыс.Пересылки—Реакции26Комментарии—
Новые посты
✍️የተኩላ ልብ ያላቸው‼️ ➛በሰዎች ላይ እንዲህ ያለ ዘመን ይመጣል፦ ሰዎቹ ሲታዩ የሰው ምስል አላቸው፤ ልባቸው ግን #የተኩላ ልብ ነው። ወጣቶቻቸው ተንኮለኛ ሲሆኑ ታዳጊዎቻቸውም የማይታዘዙ ናቸው። #ሽማግሌዎቻቸውም በመልካም የማያዙ እና ከመጥፎ የማይከለክሉ ናቸው። ከእነርሱ መሃል ብልሹ ስነ_ምግባር ያለው ይነግሳል ይፈምሳል፤ የጥሩ ባህሪ ባለቤት የሆነው ሙእሚን ግን የተናቀ ይሆናል። «ኢብራሂም ኢብኑ አድኸም» /موسوعة ابن أبي الدنيا ٥٣/٤/ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 563 |
| 6 ч | 865 |
- Через 6 часов865
- Всего сейчас865
አሰላሙዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የሱና ወንድምና እህቶች ከዚህ በፊት በዑዝር ቢልጀህልና በተክፊር አራማጆች ላይ የተሰጡ ሙሐደራዎችን፣ እርምቶችንና አጫጭር ጽሁፎችን በቀላሉ ለማግኘት አመች ይሆን ዘንድ ከታች በተቀመጠው መልኩ አዘጋጅተን አቅርበናል። ከእናንተ የሚጠበቀው በዚህ ነጥብ መስመር ለለቀቁትና አቅጣጫ ለሳቱት ወንድሞቻችን ሸር በማድረግ ማድረስ ብቻ ነው። አላህ ለሁላችንም በሱንና ላይ ፅናትንና ኢኽላሱን ይስጠን። •√ «ዑዝር ቢል'ጀህል» ተከታታይ ሙሐደራ፦ √ ክፍል 【01】 or √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 or √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 or √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 or √ ክፍል 【04】 √ ክፍል 【05】 or √ ክፍል 【05】 √ ክፍል 【06】 or √ ክፍል 【06】 √ ክፍል 【07】 or √ ክፍል 【07】 √ ክፍል 【08】 or √ ክፍል 【08】 √ ክፍል 【09】 or √ ክፍል 【09】 √ ክፍል 【10】 or √ ክፍል 【10】 •√ ጥቆማ፦ የሁሉንም ሙሐደራዎች ሙሉ መልዕክት ከዚህ t.me/Al_ouzru_biljehl ቻናል ማግኘት ይችላሉ። •√ «እርምቶች» ጀምዒየቱ ጦሳ ማዶ አልሞት ባይ ተጋዳይ የውይይቱ ጉዳይ ሙስጠፋ ውስጥ ለውስጥ የደሴው ሰይድ ቁጥብ አቋም ቀያያሪው መገለባበጥ የማይሰለቸው የሙሪድነት ጥግ ሙስጠፋ እና ዑለማኦች የጃሂል ጥርቅም ገራፊ ማጣት ትልቅ ሸይኽ በአቅማቹህ ልክ ተንፍሱ ስለ ዑመርና አምሳያዎቹ የሸ ኸዲር ጠበቃነት የቤት ኪራይ የምትችል እህቶች ተጠንቀቁ "ከሺርክ አያስጠነቅቁም" የህጎች ሁሉ የበላይ የኢማን ተዕሪፍ አልባኒይ ዘንድ የነ'ሙስጠፋ አባት አል'ጀርቡዕ የዓብደላህ አል'ጀርቡዕ ድፍረት ሞሰብህን አንሳ ፊደል ቁጠሩ •√ የሱና ዑለማኦች ንግግር፦ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን የሙስሊም ሙዓመላ .. ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ሙስሊም ነው የሚባለው ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ሙርጂእ አይባልም ... ሸይኽ አርራጂሒይ ዓዚርን መከተል ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሁለት ቀውል አለ ሸይኽ ረስላን የተክፊሮች መጨረሻ ሸይኽ ሙሐመድ አማን ዑዝር ይሰጠዋል ሸይኽ ሙሐመድ አማን ኢጅቲሃዲይ ነው ሸይኽ ሙሐመድ አማን ዑዝር ቢልጀህል ሸይኽ አልፈውዛን ተክፊሩል ሙዓየን ሸይኽ አልፈውዛን ተክፊሩል ሙዓየን ሸይኽ አልፈውዛን ተክፊሩል ሙዓየን ሸይኽ አል'አልባኒይ ሙስሊሞች ናቸው •√ ከኢማም አልአልባኒይ ዲፋዕ፦ የሸይኽ ፈውዛን ዲፋዕ ዓቂደቱሁ ሰሊመህ የሸይኽ ፈውዛን ዲፋዕ ሙርጂዕ አይደሉም የሸይኽ አስ'ሱሓይሚይ ዲፋዕ አያቁትም የሸይኽ አሕመድ አንነጅሚይ ዲፋዕ ይቀጣ የሸይኽ ሙሐመድ አማን ውዳሴ ሰለፊየተሁ •√ «ዑዝር ቢል'ጀህል» ተከታታይ ጽሁፍ፦ √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 √ ክፍል 【05】 √ ክፍል 【06】 √ ክፍል 【07】 √ ክፍል 【08】 ይቀጥላል ... ኢ_ን_ሻ_አ_ላ_ህ •√ «የተክ^ፊሩ መንጋ» ተከታታይ ጽሁፍ √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 √ ክፍል 【05】 √ ክፍል 【06】 √ ክፍል 【07】 ይቀጥላል ... ኢ_ን_ሻ_አ_ላ_ህ •√ «የተክፊር አደጋ» ተከታታይ መሐደራ √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 ይቀጥላል ... ኢ_ን_ሻ_አ_ላ_ህ جَـزى اللهُ خَـيْراً مَـن أعان على نشرها، = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 779 |
| 7 ч | 1 010 |
- Через 6 часов1 010
- Всего сейчас1 010
«ሰው አልሆንም ዳግም» ------------------------- የኔ ጌታ ሆይ፤ ምኞቴን ግታልኝ ልሁን ላንተ መናኝ፡ ትናንት የጠየኩህ፤ ሊጥለኝ ከሆነ እንኳንም አልቀናኝ፡ በህይወት ጎዳና በትውስታ መቅረዝ፡ ወስኜ በራሴ ዳግም ላልመረዝ፡ ማንንም በምንም ይቅርታ ጠይቄ፡ ሁሉንም በሆዴ አዝዬው ደብቄ፡ መኖሬ እንድቀጥል ተጉዣለሁ ስቄ፡ .....ወይ....መሳቅ... ከትዝታ መንደር ከፍቅር ጎዳና፡ የሚያሳሳው ህይወት ከብርሀን ዳና፡ ዝም ብዬ ከሰምኩ ሁሉን ተውኩትና፡ መመለስ ታከተኝ ወደ ትናንትና!! .....እናማ...!! ልቤ ላይ ቢፃፍም በደሜ ብራና በግዳጅ እርቄ መሔዴ ነውና፡ ይቅርታ አድርጉልኝ በነፃ እንድቃና፡ አይዟችሁ አብሽሩ ሰላማችሁ ይብዛ፡ እንገናኛለን ነገ በአርሹ ታዛ፡ ከሚበቃኝ በላይ ተሰቃይቻለሁ፡ በመልካምነቴ ደም እንባ አልቅሻለሁ፡ ግን አመል ሆኖብኝ አሁንም አልነቃም፡ የመከራ ጉዞ ከእንግዲህ አይበቃም⁉️ .......ተረዱኛ..!! እኔ ግን ከእንግድህ #ፍቅር አልፈልግም፡ ወደፊት እያየሁ ቀጥ ብዬ ላዝግም፡ ዞር ብዬ ካየሁ ሰው አልሆንም ዳግም፡ ....ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в Telegram« የወንድነት መገለጫዎች» ❶ኛ, ➛ ውስጣዊም ይሁን ውጫዊ ንፅህና መጠበቅ፦ 📖{فِيهِ رِجَالٌۭ يُحِبُّونَ أَن يَتَطَهَّرُوا۟ ۚ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُطَّهِّرِينَ} {በእሱ ውስጥ መጥራራትን የሚወዱ ወንዶች አሉ፤ አላህም ተጥራሪዎችን ይወዳል፡፡] [አል_ተውባ:¹⁰⁸] ❷ኛ, ➛ አስቸጋሪ በሆኑ ጊዜያቶች ሀላፍትና መሸከም፦ 📖{وَجَآءَ مِنْ أَقْصَا ٱلْمَدِينَةِ رَجُلٌۭ يَسْعَىٰ قَالَ يَٰقَوْمِ ٱتَّبِعُوا۟ ٱلْمُرْسَلِينَ} {ከከተማይቱ ሩቅ ዳርቻ የሚሮጥ ሰው መጣ፡ "ወገኖቼ ሆይ! መልእክተኞቹን ተከተሉ" አለ፡፡} [ያሲን:²⁰] ❸ኛ، የገቡትን ቃል መሙላት፦ 📖{مِّنَ ٱلْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌۭ صَدَقُوا۟ مَا عَٰهَدُوا۟ ٱللَّهَ عَلَيْهِ} {ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አሉ፡፡} [አል_አህዛብ:²³] ❹ኛ, እውነትን መከተል እና እውነት መናገር፦ 📖{وَقَالَ رَجُلٌۭ مُّؤْمِنٌۭ مِّنْ ءَالِ فِرْعَوْنَ يَكْتُمُ إِيمَٰنَهُۥٓ أَتَقْتُلُونَ رَجُلًا أَن يَقُولَ رَبِّىَ ٱللَّهُ} {ከፊርዓውን ቤተሰቦች አንድ እምነቱን የሚደብቅ ኣማኝ ሰው "ሰውየውን ከጌታችሁ በተኣምራቶች በእርግጥ የመጣለችሁ ሲሆን "ጌታዬ አላህ ነው" ስለሚል ትገድላላችሁን?" አለ።} [አል_ጋፊር:²⁸] ❺ኛ, አማላይ ነገሮች ሲገጥሙ መፅናት፦ 📖{رِجَالٌۭ لَّا تُلْهِيهِمْ تِجَٰرَةٌۭ وَلَا بَيْعٌ عَن ذِكْرِ ٱللَّهِ} {አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ወንዶች።} [አል_ኑር:³⁷] ❻ኛ, ጀግንነት እና ቸርነት፦ 📖{فَسَقَىٰ لَهُمَا ثُمَّ تَوَلَّىٰٓ إِلَى ٱلظِّلِّ} {ለሁለቱም አጠጣላቸው፡፡ ከዚያም ወደ ጥላው ዘወር አለ፡፡} [አል_ቀሰስ:²⁴] ❼ኛ, የቤተሰብ ሀላፍትና መሸከም፦ 📖{ٱلرِّجَالُ قَوَّٰمُونَ عَلَى ٱلنِّسَآءِ بِمَا فَضَّلَ ٱللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍۢ وَبِمَآ أَنفَقُوا۟ مِنْ أَمْوَٰلِهِمْ} {ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡} [አል_ኒሳእ:³⁴] 👌ወንድ ሁን !! t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ተስፋ በኢየሱስ Channel@hopeofjesuschannelРелигия27,4 тыс.
📚መንፈሳዊ መጽሐፍት📔@amharicspritualbooksРелигия30,3 тыс.
CHRIST TUBE - ETH🇪🇹@christ_tubeРелигия25,5 тыс.
🌻 መንፈሳዊ ሥነ-ጹሑፎች🌻@menfesawitsufocheРелигия31,3 тыс.
⚓️ሐመረ ኖኅ⚓️@orthotekРелигия24,5 тыс.
የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች@ethiopian_orthodoxРелигия33,6 тыс.
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1@africatv1Религия22 тыс.
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸@strong_imanРелигия21,1 тыс.