ሁልግዜ የቀይስ እና ለይላን ታሪክ ስሰማ ቀይስ ለለይላ የነበረው ፍቅር የሱ ብትሆን እና ቢያገኛት የነበረው ፍቅር ሳይቀንስ ይቀጥል ነበር ይሆን ? የሚለው ይገርመኛል i think የሠው ልጅ በባህሪው ያጣውን መዳከር ይቀናዋል እስከ መጨረሻው ሳይገናኙ መቅረታቸው ታሪኩን ያሳምረዎል ቢገናኙ እንደዚህ አይነት መልክ አይኖረውም ነበር What i mean is ይሄ ሁብ የሚባለው ነገር like fiction በወረቀት ላይ ተፅፎ ሲነበብ እንጂ ሲኖር አያምርም
Открыть в Telegram
S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ቻናሉ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 22 нояб. 2026 г. | 4 280 |
| 23 нояб. 2026 г. | 4 780 |
| 24 нояб. 2026 г. | 3 400 |
| 25 нояб. 2026 г. | 1 980 |
| 26 нояб. 2026 г. | 374 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры4,78 тыс.Пересылки—Реакции116Комментарии—
- 02Просмотры4,49 тыс.Пересылки—Реакции150Комментарии—
- 03
የጎረቤት ክርስቲያን ልጅ ስጋ አብሮን ሊበላ ቀረበ እና ማሚ አትቆጣም አልኩት ለምን አለ ስጋ እኮ ነው ስለው ምን ነካሽ ዛሬ እኮ ፃም አይደለም ብሎኝ እርፍ😂😭
Просмотры4,22 тыс.Пересылки—Реакции92Комментарии— - 04Просмотры4,13 тыс.Пересылки—Реакции79Комментарии—
Новые посты
የሁሉም ሰው አስተያየት Energyህ አይ'ገ'ባዉም። አንዳንድ ሰዎች ከዚህ በፊት ኖረውባቸው ስለማያውቁት ሕይወቶች፣ ስላልተሸከሙት ሥቃይህ፣ ጀርባዉን ስለማያውቁት ምርጫህና አመታት ለፈጀብህ ጉዞህ አስተያየት ለመስጠት ፈጣን ናቸው ። ያሳለፍካቸውን ምሽቶች፣ መማር ስላልፈለካጋቸው ነገሮች፣ እንዴት መኖር እንደምትችል የተማርካቸውን መንገዶች እዚህ ለመድረስ ይከፈልካቸዉን መስዋትነቶች ሙሉ በሙሉ አያዩም። እንዴት እንደምትፈወስ ወይም እንደምታድግ ለማንም ሰው ማብራሪያ መስጠት የለብህም።🙌 ጉዞህ ትርጉም ያለው ላንተ ነው እና አስፈላጊው ነገር ይህ ነው። በራስህ መንገድ፣ በራስህ ፍጥነት መንቀሳቀስህን ቀጥል።🤝 Keep walking, grow quietly, and protect your peace—they don’t get to decide your worth. በርቱ 💪
Открыть в Telegramበኛ እና በተፈተኑ ሰዎች መካከል.. የአላህ እዝነት እንጂ ምን አለ? በተፈተኑ ሰዎች አትሳቁ አትሳለቁ። አላህ ሆይ አትፈትነን ነው ሚባለው!🙌
Открыть в TelegramGuess what 😭 earth 🌏 just get updated and its the worst in history of man kind Somehow earth manage to download Sprinting Snake 🐍 Now snakes figured it out how to run 😭
Открыть в TelegramIt's just me and Claude in a toxic relationship where I keep saying "one last thing.😂
Открыть в Telegram21 ሺ ተከተይ አለኝ ግን ይገርማቹዎል በዚህ ሰቸት ብቻዬን ነኝ ማንም ነው ካጠገቤ የሌለው..... Just a guy, his ancient PC, and an clude AI that's one prompt away from a mental breakdown.
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሐዲሶች 📚@islamic_picture_wallpaperРелигия20,6 тыс.
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1@africatv1Религия22 тыс.
⚓️ሐመረ ኖኅ⚓️@orthotekРелигия24,5 тыс.
የጥያቄዎቻችሁ መልስ@apostolicsuccessionРелигия18 тыс.
CHRIST TUBE - ETH🇪🇹@christ_tubeРелигия25,5 тыс.
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት@finotehiwottРелигия16,3 тыс.
ተስፋ በኢየሱስ Channel@hopeofjesuschannelРелигия27,4 тыс.
Mahibere Kidusan@eotcmkРелигия16,1 тыс.