የዒብኑ መስዑድ ሴንተርን የቁልቁለት ጉዞ፣ የባጢል ስምምነት፣ አይን ያወጣ ጥፋትን መናገር #ታላቁን ሶሀብይ ዒብኑ መስዑድን መናገር አይደለም። ...ሶሀባን የተናገርን አስመስላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ...!! ማንም ሲያጠፋ በጥፋቱ ልክ ይነገራል ...ይህ ጀመዓ እንደ ግለሰብ ሳይሆን እንደ ቡድን በጥፋት ላይ የሚስማማ አደገኛ ተውሳክ እየሆነ መጥቷልና #ወጣቱን ከነዚህ #ድንዙዛን ማታለያ ማንቃት ያስፈልጋል። #የሚገርመኝ⁉️ ...ከመካከላቸው አንድ ሰው እንኳን ጥፋታቸውን የሚቃዎም አለመኖሩ ነው። ሰው እንደት በግሩፕ ጭፍንተኛ ይሆናል በአሏህ!! أَلَيْسَ مِنكُمْ رَجُلٌ رَّشِيدٌ» ከመካከላችሁ አንድ እንኳን ነብስ ያወቀ የለምን ⁉️ ከመካከላችሁ አንድ እንኳን የሱና መደፈር የሚቆጨው የለምን⁉️ ከመካከላችሁ ጥፋትን የሚቃዎም ሰው የለምን⁉️ ...ሰው እንደት አንድ ሰው ያጣል⁉️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в TelegramПосты канала شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
✍️የተኩላ ልብ ያላቸው‼️ ➛በሰዎች ላይ እንዲህ ያለ ዘመን ይመጣል፦ ሰዎቹ ሲታዩ የሰው ምስል አላቸው፤ ልባቸው ግን #የተኩላ ልብ ነው። ወጣቶቻቸው ተንኮለኛ ሲሆኑ ታዳጊዎቻቸውም የማይታዘዙ ናቸው። #ሽማግሌዎቻቸውም በመልካም የማያዙ እና ከመጥፎ የማይከለክሉ ናቸው። ከእነርሱ መሃል ብልሹ ስነ_ምግባር ያለው ይነግሳል ይፈምሳል፤ የጥሩ ባህሪ ባለቤት የሆነው ሙእሚን ግን የተናቀ ይሆናል። «ኢብራሂም ኢብኑ አድኸም» /موسوعة ابن أبي الدنيا ٥٣/٤/ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 563 |
| 6 ч | 865 |
- Через 6 часов865
- Всего сейчас865
አሰላሙዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹህ የሱና ወንድምና እህቶች ከዚህ በፊት በዑዝር ቢልጀህልና በተክፊር አራማጆች ላይ የተሰጡ ሙሐደራዎችን፣ እርምቶችንና አጫጭር ጽሁፎችን በቀላሉ ለማግኘት አመች ይሆን ዘንድ ከታች በተቀመጠው መልኩ አዘጋጅተን አቅርበናል። ከእናንተ የሚጠበቀው በዚህ ነጥብ መስመር ለለቀቁትና አቅጣጫ ለሳቱት ወንድሞቻችን ሸር በማድረግ ማድረስ ብቻ ነው። አላህ ለሁላችንም በሱንና ላይ ፅናትንና ኢኽላሱን ይስጠን። •√ «ዑዝር ቢል'ጀህል» ተከታታይ ሙሐደራ፦ √ ክፍል 【01】 or √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 or √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 or √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 or √ ክፍል 【04】 √ ክፍል 【05】 or √ ክፍል 【05】 √ ክፍል 【06】 or √ ክፍል 【06】 √ ክፍል 【07】 or √ ክፍል 【07】 √ ክፍል 【08】 or √ ክፍል 【08】 √ ክፍል 【09】 or √ ክፍል 【09】 √ ክፍል 【10】 or √ ክፍል 【10】 •√ ጥቆማ፦ የሁሉንም ሙሐደራዎች ሙሉ መልዕክት ከዚህ t.me/Al_ouzru_biljehl ቻናል ማግኘት ይችላሉ። •√ «እርምቶች» ጀምዒየቱ ጦሳ ማዶ አልሞት ባይ ተጋዳይ የውይይቱ ጉዳይ ሙስጠፋ ውስጥ ለውስጥ የደሴው ሰይድ ቁጥብ አቋም ቀያያሪው መገለባበጥ የማይሰለቸው የሙሪድነት ጥግ ሙስጠፋ እና ዑለማኦች የጃሂል ጥርቅም ገራፊ ማጣት ትልቅ ሸይኽ በአቅማቹህ ልክ ተንፍሱ ስለ ዑመርና አምሳያዎቹ የሸ ኸዲር ጠበቃነት የቤት ኪራይ የምትችል እህቶች ተጠንቀቁ "ከሺርክ አያስጠነቅቁም" የህጎች ሁሉ የበላይ የኢማን ተዕሪፍ አልባኒይ ዘንድ የነ'ሙስጠፋ አባት አል'ጀርቡዕ የዓብደላህ አል'ጀርቡዕ ድፍረት ሞሰብህን አንሳ ፊደል ቁጠሩ •√ የሱና ዑለማኦች ንግግር፦ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን የሙስሊም ሙዓመላ .. ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ሙስሊም ነው የሚባለው ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ሙርጂእ አይባልም ... ሸይኽ አርራጂሒይ ዓዚርን መከተል ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሁለት ቀውል አለ ሸይኽ ረስላን የተክፊሮች መጨረሻ ሸይኽ ሙሐመድ አማን ዑዝር ይሰጠዋል ሸይኽ ሙሐመድ አማን ኢጅቲሃዲይ ነው ሸይኽ ሙሐመድ አማን ዑዝር ቢልጀህል ሸይኽ አልፈውዛን ተክፊሩል ሙዓየን ሸይኽ አልፈውዛን ተክፊሩል ሙዓየን ሸይኽ አልፈውዛን ተክፊሩል ሙዓየን ሸይኽ አል'አልባኒይ ሙስሊሞች ናቸው •√ ከኢማም አልአልባኒይ ዲፋዕ፦ የሸይኽ ፈውዛን ዲፋዕ ዓቂደቱሁ ሰሊመህ የሸይኽ ፈውዛን ዲፋዕ ሙርጂዕ አይደሉም የሸይኽ አስ'ሱሓይሚይ ዲፋዕ አያቁትም የሸይኽ አሕመድ አንነጅሚይ ዲፋዕ ይቀጣ የሸይኽ ሙሐመድ አማን ውዳሴ ሰለፊየተሁ •√ «ዑዝር ቢል'ጀህል» ተከታታይ ጽሁፍ፦ √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 √ ክፍል 【05】 √ ክፍል 【06】 √ ክፍል 【07】 √ ክፍል 【08】 ይቀጥላል ... ኢ_ን_ሻ_አ_ላ_ህ •√ «የተክ^ፊሩ መንጋ» ተከታታይ ጽሁፍ √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 √ ክፍል 【05】 √ ክፍል 【06】 √ ክፍል 【07】 ይቀጥላል ... ኢ_ን_ሻ_አ_ላ_ህ •√ «የተክፊር አደጋ» ተከታታይ መሐደራ √ ክፍል 【01】 √ ክፍል 【02】 √ ክፍል 【03】 √ ክፍል 【04】 ይቀጥላል ... ኢ_ን_ሻ_አ_ላ_ህ جَـزى اللهُ خَـيْراً مَـن أعان على نشرها، = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 779 |
| 7 ч | 1 010 |
- Через 6 часов1 010
- Всего сейчас1 010
«ሰው አልሆንም ዳግም» ------------------------- የኔ ጌታ ሆይ፤ ምኞቴን ግታልኝ ልሁን ላንተ መናኝ፡ ትናንት የጠየኩህ፤ ሊጥለኝ ከሆነ እንኳንም አልቀናኝ፡ በህይወት ጎዳና በትውስታ መቅረዝ፡ ወስኜ በራሴ ዳግም ላልመረዝ፡ ማንንም በምንም ይቅርታ ጠይቄ፡ ሁሉንም በሆዴ አዝዬው ደብቄ፡ መኖሬ እንድቀጥል ተጉዣለሁ ስቄ፡ .....ወይ....መሳቅ... ከትዝታ መንደር ከፍቅር ጎዳና፡ የሚያሳሳው ህይወት ከብርሀን ዳና፡ ዝም ብዬ ከሰምኩ ሁሉን ተውኩትና፡ መመለስ ታከተኝ ወደ ትናንትና!! .....እናማ...!! ልቤ ላይ ቢፃፍም በደሜ ብራና በግዳጅ እርቄ መሔዴ ነውና፡ ይቅርታ አድርጉልኝ በነፃ እንድቃና፡ አይዟችሁ አብሽሩ ሰላማችሁ ይብዛ፡ እንገናኛለን ነገ በአርሹ ታዛ፡ ከሚበቃኝ በላይ ተሰቃይቻለሁ፡ በመልካምነቴ ደም እንባ አልቅሻለሁ፡ ግን አመል ሆኖብኝ አሁንም አልነቃም፡ የመከራ ጉዞ ከእንግዲህ አይበቃም⁉️ .......ተረዱኛ..!! እኔ ግን ከእንግድህ #ፍቅር አልፈልግም፡ ወደፊት እያየሁ ቀጥ ብዬ ላዝግም፡ ዞር ብዬ ካየሁ ሰው አልሆንም ዳግም፡ ....ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в Telegram« የወንድነት መገለጫዎች» ❶ኛ, ➛ ውስጣዊም ይሁን ውጫዊ ንፅህና መጠበቅ፦ 📖{فِيهِ رِجَالٌۭ يُحِبُّونَ أَن يَتَطَهَّرُوا۟ ۚ وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلْمُطَّهِّرِينَ} {በእሱ ውስጥ መጥራራትን የሚወዱ ወንዶች አሉ፤ አላህም ተጥራሪዎችን ይወዳል፡፡] [አል_ተውባ:¹⁰⁸] ❷ኛ, ➛ አስቸጋሪ በሆኑ ጊዜያቶች ሀላፍትና መሸከም፦ 📖{وَجَآءَ مِنْ أَقْصَا ٱلْمَدِينَةِ رَجُلٌۭ يَسْعَىٰ قَالَ يَٰقَوْمِ ٱتَّبِعُوا۟ ٱلْمُرْسَلِينَ} {ከከተማይቱ ሩቅ ዳርቻ የሚሮጥ ሰው መጣ፡ "ወገኖቼ ሆይ! መልእክተኞቹን ተከተሉ" አለ፡፡} [ያሲን:²⁰] ❸ኛ، የገቡትን ቃል መሙላት፦ 📖{مِّنَ ٱلْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌۭ صَدَقُوا۟ مَا عَٰهَدُوا۟ ٱللَّهَ عَلَيْهِ} {ከአማኞቹ በእርሱ ላይ ለአላህ ቃል ኪዳን የገቡበትን በእውነት የፈጸሙ ወንዶች አሉ፡፡} [አል_አህዛብ:²³] ❹ኛ, እውነትን መከተል እና እውነት መናገር፦ 📖{وَقَالَ رَجُلٌۭ مُّؤْمِنٌۭ مِّنْ ءَالِ فِرْعَوْنَ يَكْتُمُ إِيمَٰنَهُۥٓ أَتَقْتُلُونَ رَجُلًا أَن يَقُولَ رَبِّىَ ٱللَّهُ} {ከፊርዓውን ቤተሰቦች አንድ እምነቱን የሚደብቅ ኣማኝ ሰው "ሰውየውን ከጌታችሁ በተኣምራቶች በእርግጥ የመጣለችሁ ሲሆን "ጌታዬ አላህ ነው" ስለሚል ትገድላላችሁን?" አለ።} [አል_ጋፊር:²⁸] ❺ኛ, አማላይ ነገሮች ሲገጥሙ መፅናት፦ 📖{رِجَالٌۭ لَّا تُلْهِيهِمْ تِجَٰرَةٌۭ وَلَا بَيْعٌ عَن ذِكْرِ ٱللَّهِ} {አላህን ከማውሳትና ሶላትን ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ወንዶች።} [አል_ኑር:³⁷] ❻ኛ, ጀግንነት እና ቸርነት፦ 📖{فَسَقَىٰ لَهُمَا ثُمَّ تَوَلَّىٰٓ إِلَى ٱلظِّلِّ} {ለሁለቱም አጠጣላቸው፡፡ ከዚያም ወደ ጥላው ዘወር አለ፡፡} [አል_ቀሰስ:²⁴] ❼ኛ, የቤተሰብ ሀላፍትና መሸከም፦ 📖{ٱلرِّجَالُ قَوَّٰمُونَ عَلَى ٱلنِّسَآءِ بِمَا فَضَّلَ ٱللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍۢ وَبِمَآ أَنفَقُوا۟ مِنْ أَمْوَٰلِهِمْ} {ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡} [አል_ኒሳእ:³⁴] 👌ወንድ ሁን !! t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в Telegram➛ወሏሒ ወቢላሒ ወተሏህ‼️ በርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት ከስብራት በኋላ መጠገን ከጨለማው በኋላ ፈጅር አለ። ከጭንቅ በኋላ እፎይታ ከሞት በኋላ ጀነት አለ አብሽር። ➛ወረቢ ..መከራ ባጋጠመህ ቁጥር ደስታ ይከተለዋል። #መከራህ ከአርጃኖ ጉድጓድ ውስጥ ቢገባ እንኳን ደስታህ ገብቶ ያወጣዋል። ➛.....ብቻ ታገስ...ሁሉም በቅርቡ ይሆናል። t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 22 ч | 2 230 |
| 24 ч | 2 290 |
- Через 24 часа2 290
- Всего сейчас2 290
ليلةٌ هادئةٌ بعدَ يومٍ مملوءٍ بالرّكض، وقلبٌ مزدحمٌ بالدّعوات.. فاللهم🌿 ...نور....✍️
Открыть в Telegram👉ግጥሜ ግጥም እንዳለ ለስደተኞች አድርሱ⁉️ «ስደተኛ ሲሞት» ------------------------ ጀግና አባቷንና እናቷን ትታችሁ፡ የአረብ ሀገር ሴት ነች አትበሉ እባካችሁ፡ የስደት እንግዳ የሚባል ስም የለም፡ ከሀገር የወጣችው ለቅንጦት አይደለም፡ .....ወንድሜም...!! ቤተሰብ ለማገዝ እንደተሰደደ፡ ለአብራኩ ክፋይ ቦይ እንደ ቀደደ፡ ለኔ የሚል ህይወት ሳይኖረው አንድ ቀን፡ በሀሳብ በጭንቀት ኖሮ በሰቀቀን፡ ....እህቴም...!! መውጣት እንዳሰበች ከመዳም ኩሽና፡ መኖር እንዳቀደች በተውሒድ በሱና፡ መውለድን ስትመኝ አግብታ አንድ ጀግና፡ የአሏህ ውሳኔ አጀል ደረሰና፡ ሞተች አሉኝ ዛሬ ኖራ በፈተና!! .....እናም...... በሌለችበት ዘውግ ጥላሸት አትኳሏት፡ የአረብ ሀገር ሴት እህቴን አትበሏት፡ ውስጧ እንዳይጎዳ ሞራሏ እንዳይከስም፡ የእከሌ ልጅ በሏት በኩሩ አባቷ ስም፡ ......ይህ በእድህ እንዳለ... ሞት አይቀርምና በድንገት ከሞተች፡ የዱንያ ህይወቷን ከተሰናበተች፡ ከሞተች በኋላ ከሚበላው ምስጡ፡ አካሏን ቀብራችሁ ልቧን ለኔ ስጡ፡ ቆርጬ ረብርቤ ላድርገው መሰላል፡ ልቧ ብዙ ነገር መሸከም ይችላል፡ 👉የስደተኛ ሞት ይማል በጣም ወገን። 👉ዱንያን መሰናበት ሳንመሰጋገን፡ ወጣቱ በባህር ማዕበል ይቀዝፋል፡ ከውሀው ሳይወጣ እልፍ ነፍስ ይጠፋል፡ የስደተኞች ግፍ ላሰበው ያስከፋል፡ ከዚህ ጉድ መከራ ወጥተው የተረፉት፡ በብዙ ጭንቀት ነው ኑሮን የሚገፉት፡ እንደዚህም ሆነው ስም ነው ያተረፉት፡ ማንም እየመጣ እነሱን ይዘልፋል፡ የረከሰው ሁሉ የኛን ስም ያጠፋል፡ የእናት እጅ ዳቦ እየቀረደደ፡ ሲሳደብ ይውላል ውጭ የተሰደደ፡ ለተሰደደ ነው ህመሙ እሚሰማው፡ ስንቱን እንዳሰበ ህልሙን ለተቀማው፡ ውስጥን ይረብሻል ይፈጥራል አግራሞት፡ ከባድ ነው ሐዘኑ ስደተኛ ሲሞት፡ ...በስደት ላይ ከመሞት አሏህ ይጠብቀን አሚን..። ....በኑረዲን አል-ዓረብ...!! http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Открыть в Telegram«አብሽር የኔ ጀግና አይዞን» ➛ቀና በል ቀን አለህ!! ስላንተ ቢያወራ ሰው ሁሉ ቢተችህ፡ በመርዛማ ቃላት ስድብ ቢሰለችህ፡ የሚሆነው ክስተት ላንተ ባይመችህ፡ የግድ ነውና መውደቅ መነሳትህ፡ ጉልበትህ ቢደክም መራመድ ቢያቅትህ፡ ጀግናዬ አታቀርቅር ቀና በል ካንገትህ፡ ተፈትነህ እለፍ ለቀጣይ ህይወትህ፡ ➛ሳቅና ፈገግታ ይሁንጠምልክትህ። ለሀገር ለወገንህ ብትሆንም አገልጋይ፡ ለተውሒድ ለሱና ሆነህ ሳለ ታጋይ፡ እንቀጥቅጥህ ካሉ አንስተው በድንጋይ፡ በአሏህ ዞር በል ቆመህ አትወገር፡ ፈተናወችህን በጥበብ ተሻገር፡ ግን ምንም ቢያፌዙ እውነትን ስትናገር፡ ጠባሳ ቢኖርም ያልፋል ሁሉም ነገር፡ ....በርታ ጀግናዬ...!! ወሬን ለወሬኞች ተወት አርገውና፡ ተዘጋጅ ለስኬት ለውብ ህልውና፡ ጀግናዬ አታቀርቅር ካንገትህ በል ቀና!! የሚጣልብህን ድንጋይ ስትቀበል፡ ከመልካምነትህ እንዳትዘነበል፡ ....ኮከቤ አብሽር...!! ወንጀለኛው ሁሉ ሀጢያተኛ ካለህ፡ ስራህ ላይ አተኩር ሁሉን ችላ ብለህ፡ ስህተት የት እንዳለ ራስክን ታውቃለህ፡ ሰዎች አሉ ብለህ አጅግ አትከፋ፡ ምንም መልካም ብቶን ተሳዳቢ አይጠፋ!! ➛ነገር በበዛበት አስቸጋሪ ዘመን፡ አንተ ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪህ ታመን፡ ክፉ ሰዎች አሉ እያገለገልከው አመታት ብትዘልቅም፡ ህሌና ቢስ ፍጡር ውለታን አያውቅም፡ የኔ ያልከው ሁሉ ይሸጣል ለጥቅም፡ ይህ ይሆናል ብለህ መች ትጠብቃለህ፡ የአሏህን ቀደር አንተ መች ታውቃለህ!! ብቻ ግን አትዘን ቀና በል ቀን አለህ፡ ....ኑር...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
Открыть в Telegramሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም የተለያዩ ምክንያቶችን በመፍጠር በመስለሀ ስም ከኢኽዋን ጋር መደመር አብሮ መቀማመጥ ክስረትን እንጂ ድልን አያመጣም። t.me/NABAWITUBE
Открыть в Telegramመስፈርት የሌለው የሙስሊሞች አንድነት የሚያሳስበን ከሆነ፣ ለምን ከነ አብበከር አህመድ ጋር ብቻ ይሆናል? ለዘብተኛ ሱፍዮች በርካታ ናቸው፤ ለምንስ ከእነርሱ ጋር አንድ አንሆንም? በተለያዩ መድረኮችስ አንጋብዛቸውም? መጅሊስ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ያላቸውም አይጠፉም በእርግጥ የነኡስታዝ አብበከር ጀማዐ ከድሮም ጀምሮ መስፈርት ያላሞላ የአንድነት ጥሪን በአጽንኦት ሲያቀርቡ ነበር አሁንም የሚጣሩት ወደዛው ነው ። በቻጋኒም ከቲጃኒዮች ጋር ቀደም ሲል የአንድነት ፕሮግራም ተካሂዶ ነበር አገራችን ያሉት ኢኽዋኖች (አብዛኞቹ) እና ሱፍዮች እኩል እያደረክ ነው? ሊባል ይችላል። በፍጹም አይደለም። ነገር ግን ከእነዚህ ጋር የሚደረገው መሰባሰብ፣ በኡሱል ጉዳዮች ላይ ልዩነቶች ቢኖሩባቸውም፣ በቀላሉ ለሙስሊሞች አንድነት ከማሰብ የመነጨ ከሆነ፣ እነዚያም ሙስሊሞች እንደሆኑ የሚያምን ከእነርሱም ጋር ወደ አንድነት ይጣራ ! እነርሱ የእነዚህን ሙኻሊፎች ልዩነት ክደው ሳይሆን መጅሊሱን ወክለው ነው የተሳተፉት ቢባል፣ ከአንተ ሳይድ ያሉትን ወጣቶች ጨምሮ፣ በአንድነትና መጣመር መነጸር ጉዳዩን ሲመለከቱ እውነታውን ለእነርሱ መግለጽ አሳሳቢ አይደለምን?! ይህም መጅሊሱን በተቀላቀሉበት ወቅት፣ "የገባነው ለመስለሐ እንጂ ለመቀላቀል አይደለም " ይባል እንደነበረው ማለት ነውفي المجالس الخاصة وربما العامة።አሁንም ወጣቱን ለምን አታነቁም? ወይስ አሁን ከሙዋቂቅ ጋር ሆኖ አያስፈልገውም?! እንደዛ ከተባለ እንነዚህ ሰዎች ከድሮ ሙኻለፉ ተመለሰው ከሆነ እሰየው ካልሆነ ግን ወጣቱን መሸንገል ይሆናል መሰል ሙኻሊፍ በሁሉም ሁኔታ "ሰላምታ" መስጠት መመለስ ይከለከላል ማለት አይደለም፤ ለዚህ የተለያዩ ዝርዝር ሁኔታዎች አሉት ። ነገር ግን በመርከዙ ይፋዊ ገጽ ላይ ከነ አብበከር ጋር እየተቃቀፉ የሚታዩበት vedio ተቀናብሮ ሲለጠፍ፣ ወጣቱ በዚህ ሊፈተን አይችልምን? (በተጨባጭም ይህ ከእርሱ ጋር አንድነትን ማወጅ እየሆነ ነው ብሎ ነው የተለያየ ወጣት እየተረዳው ያለው፣ እስካየሁት ድረስ።) ወይስ የመጅሊሱ ፕሮቶኮል ይህን እንዲያደርጉ አስገድዷቸዋል? ይህ ደግሞ እጅግ የራቀ ነው። سؤال يدور في خلدي ኢኽዋን ግን በኢትዮጵያ አለ ወይስ ኢማኖች ብቻ ናቸው? እንዲህም ቢባል፣ ኡስታዝ አብበከር አህመድ منهم وإليهم እንደሆነ ነው ማውቀው ። ኡስታዝ አህመዲን ኢብኑ መስዑድ መርከዝን በጣም ተለውጠዋል ያሉት የማይካድና በተጨባጭ የሚታይ እውነታ ነው። ጉዳዩ ቪዲዮው ሐላል ወይም ሐራም ስለመሆኑ ብቻ አይደለም በመጅሊስ ብቻም ያጠረ አይደለም እርሱ ቢያንስ አንጻራዊ በሆነ መልኩ ከሀገሪቱ ተጨባጭ ዑዝር ለመስጠት ይቀላል لكن وراء الأكمة ما وراءها ። በመጨረሻም፣ የመርከዙን ወንድሞች ከልክ ያለፈ ማግራራት (تساهل) መተቸት፣ ድንበር ያለፉ ወንድሞችን መደገፍ ማለት አይደለም። أسأل الله أن يوحد كلمة أهل السنة
Открыть в Telegram