
ዜና ቤተክርስቲያን
የተለያዩ በቅድስት በቤተክርስቲያን ዙሪያ መነሻ ያደረጉ ዜናዎችን ከቤተክርስቲያን ልሳናት ከሆኑ ምንጮች በማቅርብ መረጃ መለዋወጥ።
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 28 окт. 2026 г. | 708 |
| 1 нояб. 2026 г. | 538 |
| 6 нояб. 2026 г. | 457 |
| 15 нояб. 2026 г. | 347 |
| 20 нояб. 2026 г. | 210 |
| 24 нояб. 2026 г. | 106 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры708Пересылки—Реакции1Комментарии—
- 02Просмотры538Пересылки—Реакции1Комментарии—
- 03Просмотры457Пересылки—Реакции3Комментарии—
- 04Просмотры347Пересылки—Реакции3Комментарии—
Новые посты
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በአማላጅነቱ አይለየን። በተራዳኢነቱ ኢትዮጵያ ሀገራችንን፥ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ከነደደ እሳት ያውጣልን።
Открыть в Telegram"ክርስቲያን ሴቶች ተቸግረው ገላቸውን እየሸጡ ፣ ክርስቲያኑ እየተራበና ክርስቲያን ወገኖቻችን በባህር አዞ እየበላቸው፣የ 100ሚሊየን ቤተክርስቲያን ብንሰራ ምን ይጠቅማል ፤ ክርስቲያን ባለ ፀጋው ሰራተኛውን እያስራበ ቤተ መቅደስ በሚሊዮን ቢያሰራ ከንቱ ነው" ይህ ንግግር ምናልባት የእያንዳንዱ ኦርቶዶክስ የህሊና እውነት ነው! 👉ፔጃችንን ላይክ እና ፎሎው በማድርግ ቤተሰብ እንሁን! ምንጭ #ZumraTube
Открыть в Telegramይህ የሚያደማ እሾህ ዛሬም በክርስቲያኖች ራስ ላይ አለ። ይህን እሾህ በጌታችን ክርስቶስ ራስ ላይ ያስቀመጡ ክፉ ሰዎች ለሁለት ሺህ ዐመታት ያህል አገርና ክብር አልባ ሆነው ሲቅበዘበዙ ኖረዋል። ጲላጦሳውያን ከደሙ ንጹሕ አይደላችሁም። ሥልጣናችሁን እንጂ እውነትን የሚያጸና ሕሊና የላችሁምና። አንረሳውም
Открыть в Telegramየጥፋት ውኀ የጠፋ/የጎደለ በመስከረም ወር ነበር። በኖኅ ዘመን ከሰማይና ከምድር የገነፈለ የጥፋት ውኀ ነበረ። ያ ውኀ፥ ወደመርከብ ያልገቡትን ፍጥረታት በሙሉ አጥፍቷል። ሰውን፣ እንስሳትን፣ አራዊትና አዕዋፍን። ኖኅ ከጥፋቱ በኋላ ሕይወት የሌለባትን አዲስ ምድር ያየ በዚህ ወር ነው። አያታችን ኖኅ፥ አዲስ ቀን አዲስ ምድር ያየበት ወር፥ ለእኛም አዲስ ዐመት የሆነው ይህ መስከረም ነው። «ኀፀ ማየ አይኅ፤ የጥፋት ውኀ ጎደለ» ለማለት ምልክት ይሆናት ዘንድ፥ ርግብ በአፏ የወይራ ቅጠል ይዛ የታየችው በዚሁ ወር ነው። እንደ እንስሳት እንደ አራዊትና እንደ አዕዋፍ የሆን ሰዎች የተጠለልንባት መርከቧ ሀገራችን-ኢትዮጵያ፥የጥፋቱ ውኀ የሚጎድልላት በየትኛው መስከረም ይሆን? 'የጥፋቱ ውኀ ጎደለ' ብላ የወይራ ወይም የአደይ አበባ ቅጠል በአፏ የያዘችዋን ርግብ ከሥዕል ላይ ወርዳ ስትበር የምናያት በየትኛ መስከረም ይሆን? ለሁሉም እንኳን ለ2019 ዐመተ ምሕረት አደረሳችሁ!! ምንጭ መምህር ስሙር
Открыть в Telegramየጀርመን ፕሮቴስታንቶች "Tag der Maria, Mutter des Herrn፤ የጌታችን እናት የማርያም ቀን" ብለው ነሐሴ 15 ቀንን ያከብራሉ። ዕለቱ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት የእመቤታችንን ትንሣኤ የሚያስቡበት ቀን ነው ። ሉተራውያን ምንም እንኳ የሚያድን እምነት ባይኖራቸው፥ ቅድስት ድንግል ማርያምን ማሰብ ከማይፈልጉ ከሀገራችን እንትኖች ግን ይሻላሉ።
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
ሔብሮን ቤተክርስቲያን Hebron Church@hebronchurchРелигия1,5 тыс.
ሃይማኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ@wweotcРелигия1,5 тыс.- AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ@aljueddaawaРелигия1,43 тыс.
T Z A M A ዛማ צָמָא@tzamamovmentРелигия1,41 тыс.
ÃL~Fãlâh Dãwã grøúp@alfalahdawagrpРелигия1,54 тыс.
መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች@recordingytРелигия1,6 тыс.
ፈዋኢድ (فوائد)@ibnmuhaРелигия1,35 тыс.
💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!@tibyaan54Религия1,62 тыс.