
ዜና ቤተክርስቲያን
የተለያዩ በቅድስት በቤተክርስቲያን ዙሪያ መነሻ ያደረጉ ዜናዎችን ከቤተክርስቲያን ልሳናት ከሆኑ ምንጮች በማቅርብ መረጃ መለዋወጥ።
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 28, 2026 | 708 |
| Nov 1, 2026 | 538 |
| Nov 6, 2026 | 457 |
| Nov 15, 2026 | 347 |
| Nov 20, 2026 | 210 |
| Nov 24, 2026 | 106 |
Most viewed this month
- 01Views708Forwards—Reactions1Comments—
- 02Views538Forwards—Reactions1Comments—
- 03Views457Forwards—Reactions3Comments—
- 04Views347Forwards—Reactions3Comments—
Latest posts
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በአማላጅነቱ አይለየን። በተራዳኢነቱ ኢትዮጵያ ሀገራችንን፥ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ከነደደ እሳት ያውጣልን።
Open in Telegram"ክርስቲያን ሴቶች ተቸግረው ገላቸውን እየሸጡ ፣ ክርስቲያኑ እየተራበና ክርስቲያን ወገኖቻችን በባህር አዞ እየበላቸው፣የ 100ሚሊየን ቤተክርስቲያን ብንሰራ ምን ይጠቅማል ፤ ክርስቲያን ባለ ፀጋው ሰራተኛውን እያስራበ ቤተ መቅደስ በሚሊዮን ቢያሰራ ከንቱ ነው" ይህ ንግግር ምናልባት የእያንዳንዱ ኦርቶዶክስ የህሊና እውነት ነው! 👉ፔጃችንን ላይክ እና ፎሎው በማድርግ ቤተሰብ እንሁን! ምንጭ #ZumraTube
Open in Telegramይህ የሚያደማ እሾህ ዛሬም በክርስቲያኖች ራስ ላይ አለ። ይህን እሾህ በጌታችን ክርስቶስ ራስ ላይ ያስቀመጡ ክፉ ሰዎች ለሁለት ሺህ ዐመታት ያህል አገርና ክብር አልባ ሆነው ሲቅበዘበዙ ኖረዋል። ጲላጦሳውያን ከደሙ ንጹሕ አይደላችሁም። ሥልጣናችሁን እንጂ እውነትን የሚያጸና ሕሊና የላችሁምና። አንረሳውም
Open in Telegramየጥፋት ውኀ የጠፋ/የጎደለ በመስከረም ወር ነበር። በኖኅ ዘመን ከሰማይና ከምድር የገነፈለ የጥፋት ውኀ ነበረ። ያ ውኀ፥ ወደመርከብ ያልገቡትን ፍጥረታት በሙሉ አጥፍቷል። ሰውን፣ እንስሳትን፣ አራዊትና አዕዋፍን። ኖኅ ከጥፋቱ በኋላ ሕይወት የሌለባትን አዲስ ምድር ያየ በዚህ ወር ነው። አያታችን ኖኅ፥ አዲስ ቀን አዲስ ምድር ያየበት ወር፥ ለእኛም አዲስ ዐመት የሆነው ይህ መስከረም ነው። «ኀፀ ማየ አይኅ፤ የጥፋት ውኀ ጎደለ» ለማለት ምልክት ይሆናት ዘንድ፥ ርግብ በአፏ የወይራ ቅጠል ይዛ የታየችው በዚሁ ወር ነው። እንደ እንስሳት እንደ አራዊትና እንደ አዕዋፍ የሆን ሰዎች የተጠለልንባት መርከቧ ሀገራችን-ኢትዮጵያ፥የጥፋቱ ውኀ የሚጎድልላት በየትኛው መስከረም ይሆን? 'የጥፋቱ ውኀ ጎደለ' ብላ የወይራ ወይም የአደይ አበባ ቅጠል በአፏ የያዘችዋን ርግብ ከሥዕል ላይ ወርዳ ስትበር የምናያት በየትኛ መስከረም ይሆን? ለሁሉም እንኳን ለ2019 ዐመተ ምሕረት አደረሳችሁ!! ምንጭ መምህር ስሙር
Open in Telegramየጀርመን ፕሮቴስታንቶች "Tag der Maria, Mutter des Herrn፤ የጌታችን እናት የማርያም ቀን" ብለው ነሐሴ 15 ቀንን ያከብራሉ። ዕለቱ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት የእመቤታችንን ትንሣኤ የሚያስቡበት ቀን ነው ። ሉተራውያን ምንም እንኳ የሚያድን እምነት ባይኖራቸው፥ ቅድስት ድንግል ማርያምን ማሰብ ከማይፈልጉ ከሀገራችን እንትኖች ግን ይሻላሉ።
Open in TelegramConnections
Similar channels
ሔብሮን ቤተክርስቲያን Hebron Church@hebronchurchReligion1.5K
ሃይማኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ@wweotcReligion1.5K- AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ@aljueddaawaReligion1.43K
T Z A M A ዛማ צָמָא@tzamamovmentReligion1.41K
ÃL~Fãlâh Dãwã grøúp@alfalahdawagrpReligion1.54K
መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች@recordingytReligion1.6K
ፈዋኢድ (فوائد)@ibnmuhaReligion1.35K
💎ቲብያን 💎 የተለያዩ ዳዕዋዎች የሚተላለፉበት ቻናል!@tibyaan54Religion1.62K