Переслано из ሃይማኖተ አበው ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ካህኑ ዘካርያስ የመልአኩ ገብርኤልን ቃል ባለማመኑ ምክንያት ዲዳ ሆነ፤ ነገር ግን ዮሐንስ የሚለውን የልጁ ቅዱስ ስምን በጠራ ጊዜ ዲዳ የሆነው አንደበቱ ተከፈተ። ይህ በሉቃስ ወንጌል የተጻፈ እውነታ ነው። ዛሬም በቅዱስ ዮሐንስ ስም ችግራችን ሁሉ ይፈታልን ዘንድ የእግዚአብሔር በጎ በፈቃዱ ይሁን። ጌታ ሆይ በዚህ በከበረ ቅዱስ አገልጋይህ ምልጃ ባርከን ክርስቲያኖችን ጠብቅ። አሜን። subscribe https://www.youtube.com/channel/UCZK431M7EZroXnp65BbnmjQ
Открыть в Telegram





