Кабинет

Посты канала መንፈሳዊ ትረካና አጫጭር ፅሁፎች

сначала новые

#2005Фото
Просмотры172−44%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#2003Превью ссылки

በመርሐ ተዋሕዶ የሐዲስ ኪዳን የታሪክ ዝግጆታችን ውስጥ የሐዋርያት ሥራ በብዛት ለመስራት ሞክረናል። ከእነዚህም ውስጥ የቅዱስ ጳውሎስ መጠራትና 3ቱ ጉዞዎቹ፤ በመጨረሻ ስለ መታሠሩና ስለ ሰማዕትነቱ ነው። የዮሐንስ ወንጌል ምንባብ ብንጀምርም መግቢያውን ገና እያዘጋጀን ነው፤ ሲደርስ እንለቃለን። የሐዋርያት ሥራም ታሪኮችን ነው ያስቀደምነውና መግቢያውን ከዮሐንስ ወንጌል መግቢያ በኋላ እንለቃለን። የዚህ ሳምንት አዲስ ቪድዮ ባይደርስልንም ከስር ያሉትን አምስት ቪድዮዎች ጋበዝናችሁ። እነዚህንም ያስቀደምነው የመልእክታትን መግቢያ ስንጀምር የቅዱስ ጳውሎስ ጉዞዎችን ቀድሞ ማወቅ ስለሚያቀልልን ነውና ተመልከቷቸው። 👇👇👇 1. የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መጠራት https://youtu.be/Sc4xxOZYsUM?si=qN1VC6Dwk_wq_7Q7 2. የቅዱስ ጳውሎስ የመጀመርያው ሐዋርያዊ ጉዞ እና የመጀመርያዋ የሐዋርያት ጉባኤ https://youtu.be/Sc4xxOZYsUM?si=6dgheeQ5m1fHCBDU 3. የቅዱስ ጳውሎስ ሁለተኛው ሐዋርያዊ ጉዞ https://youtu.be/d1xbUiMDWeM?si=G6wIlxu8eQY-Sx4e 4. የቅዱስ ጳውሎስ ሦስተኛው ሐዋርያዊ ጉዞ https://youtu.be/kGVgnYmTl4U?si=I-Cv38QwjYCgwd68 5. የቅዱስ ጳውሎስ መታሠርና ሰማዕትነት (የመጨረሻው ክፍል) https://youtu.be/Es97Er-7Q_o?si=_cD9kwl_F7ldb6Ao

Открыть в Telegram
Просмотры299−2%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1999Фото
Просмотры444+45%к среднему
Пересылки—
Реакции3
Комментарии—
#1998Фото
Просмотры551+80%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
#1990Фото
Просмотры621+103%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—