የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ገማሃሎ አካባቢ የእግረኛ ዉጊያ መግጠሙ መነገሩ የኢትዮጵያ አየር ኃይል «የድርሻዬን እየተወጣሁ ነው» ብሏል https://p.dw.com/p/5PrwM?maca=amh-Facebook-dw
Открыть в Telegram
Muktarovich Ousmanova
Ethiopia forever
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 20 нояб. 2026 г. | 15 270 |
| 21 нояб. 2026 г. | 15 750 |
| 22 нояб. 2026 г. | 13 042 |
| 23 нояб. 2026 г. | 12 693 |
| 24 нояб. 2026 г. | 11 961 |
| 25 нояб. 2026 г. | 9 492 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры16,6 тыс.Пересылки23Реакции279Комментарии—
- 02Просмотры16,4 тыс.Пересылки21Реакции5Комментарии—
- 03Просмотры16 тыс.Пересылки4Реакции25Комментарии—
- 04Просмотры15,4 тыс.Пересылки4Реакции2Комментарии—
Новые посты
ባድመ‼️ የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ባለፈው ቅዳሜና እሑድ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ በባድመ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙትን «ቢያራ» እና አጎራባች የሆነውን «ዓዲ አስመሮም» የተባሉ ሁለት ስፍራዎች መልሶ መቆጣጠሩን፣ በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶችን የሚከታተለው «አክሌድ» (ACLED) ትናንት ህዳር 15/2019 ዓ.ም አዲስ ባወጣው መረጃ አረጋግጧል። ኤርትራ የክተት አዋጅ ማወጇም ተገልጿል። የኤርትራ ሰራዊት ከባድመ 80 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ባሬንቱ በከፍተኛ ሁኔታ ምሽግ እየቆፈረ መሆኑን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ። አዩዘሀበሻ
Открыть в Telegramለዓመታት በግጦሽ ሳር፣ በውሃ እና በመሬት ይገባኛል ምክንያት ሲከሰት የቆየው የአፋር እና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰቦች ግጭት፣ አሁን ከቀን ወደ ሌሊት በተሸጋገረ ከባድ ውጊያ መቀጠሉ የአካባቢውን ነዋሪዎች ለከፋ ስጋት ዳርጓል። ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት የፌደራል መንግስት እና የሀገር ሽማግሌዎች ያደረጓቸው የእርቅ ስምምነቶች ዘላቂ ባለመሆናቸው፣ የአካባቢው ሰላም ተደጋግሞ እየተናጋ እና ዜጎች ለመፈናቀል እየተዳረጉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ይገልጻሉ።ዳግም አገርሽቶ አንድ ወር እንዳስቆጠረ የሚነገረው የአፋር የሶማሌ ኢሳ ጎሳ የድንበር ግጭት ከዚህ ቀደም ከነበረበት የአፋር ክልል ዞን 3 ሀሩካ፣ አቢዳ እና አርጋቶ የድንበር አካባቢ አሁን ደግሞ ወደ ዞን 1 ገርቢ አካባቢ ከትላንት ሰኞ ጀምሮ መቀጠሉን ነው የአካባቢው ነዋሪዎች የሚገልጹት። ዝርዝሩን ከሬዲዮ ዝግጅታችን ከአንድ ሰዓት በኋላ ተከታተሉ። ዶቼቬሌ
Открыть в Telegram‹‹ሻብያ እና ቡርሃን መቀሌን በድሮን ለመምታት አቅደዋል›› የስለላ ሪፖርቱ ጀነራል አልቡርሃን እና ሻብያ በመቀሌ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም እየተዘጋጁ መሆኑን ሾልኮ የወጣ የስለላ መረጃ አጋለጠ! በኤርትራ መንግሥትና በጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን በሚመራው የሱዳን ጦር አመራር መካከል፣ በኢትዮጵያ ከተሞች በሆኑት መቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም ቅንጅት እየተደረገ መሆኑን የሚጠቁም የስለላ መረጃ በሆርን ሪቪው ድህገረጽ በኩል ተሰራጭቷል፡፡ እንደወጣው የስለላ መረጃ፣ ሁለቱ ወገኖች በከተሞቹ ላይ የአየር ጥቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ በቅርቡ ተወያይተዋል። ለዚህም በየግዛታቸው ውስጥ መጠለያ ያገኙ የኢትዮጵያ አማጺ ቡድኖችን በመጠቀም፣ በመሬት ላይ የሚከናወኑ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ለማመቻቸት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። በተለይም በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ለማድረስ የታለመ መሆኑ የተነገረው ይህ እቅድ፣ ከተለመደው የውክልና ጦርነት አሠራር ወጥቶ በኢትዮጵያ ከተሞች ላይ በቀጥታ የሚደርስ ጥቃት ወደሚፈጸምበት አደገኛ የግጭት ደረጃ ሊያሸጋግር ይችላል። እነዚህ ጉዳዮች ባለፉት አራት ዓመታት የኤርትራ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር የነበረው ግንኙነት እየተጓዘበት ካለው አቅጣጫ ተነጥለው የሚታዩ አይደሉም። አንዳፍታ
Открыть в Telegram📍ብስራተ ገብርኤል Allmart ፊትለፊት በካሬ 115,000ሺ ብር በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 30% እውነተኛ ቅናሽ 🔰1BedRoom 👉82ካሬ 👉85ካሬ 👉86ካሬ 🔰2BedRoom 👉110ካሬ 👉132ካሬ 👉135ካሬ 👉136ካሬ 🔰3BedRoom 👉163ካሬ 👉173 ካሬ በዚህ መንደር 👉ጂምናዚየም 👉ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች 👉ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች 👉ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 👉አውቶማቲክ ጀነሬተር የተገጠመለት 👉የከርሰ ምድር ውሃ እና 👉ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት አካቷል ለበለጠ መረጃ ☎️0991207090 Telegram- @Yemaryamwork21
Открыть в Telegramየዕለተ ማክሰኞ አመሻሽ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች የላሚን ያማል ጉዳት፣ ሞሮኮን ሀዘን ላይ የጣለው ውሳኔ፣ የዩናይትድ የዝውውር እቅድ፣ የማሬስካ አነጋጋሪ አስተያየት እና ሌሎች ትኩስ ስፓርታዊ መረጃዎች ዘገባዎቹን ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ያገኛሉ!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/arifsportethiopia/93
Открыть в Telegramምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሚገኙበት መደበኛ ጉባኤውን በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ምክር ቤቱ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤው ላይ የመንግሥትን አቋም ካዳመጠ በኋላ የድጋፍ ሞሽን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ በዕለቱ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው ሌሎች እንግዶች በክብር እንግድነት ይታደማሉ።
Открыть в Telegramበኢትዮ - ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች በተለይም በባድሜ አከባቢ የጀመረው ውጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የአከባቢው ማህበረሰብ እየገለጸ ነው፡፡ ጦርነትን ስጋት ወደ ሽሬና ሽራሮ ከተሞች የሸሹ ነዋሪዎች እንደሚሉት ወደ ባድሜ ከባባድ የጦር መሳሪያ ብሎም የድሮን ጥቃት ከባድ ፍንዳታዉች መስማትና ማየታቸዉን ገልጸዋል፡፡ ዶቼቬሌ
Открыть в Telegram😯 በመሀል CMC፣ ከConvention Center ጀርባ የሚገኝ ድንቅ የቤት ግዢ እድል! 🏡 ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት ምቹ አካባቢ፣ የህልምዎን ቤት በልዩ ዋጋ ይግዙ! 🔥 በካሬ 75,000 ብር ብቻ! 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ! 💥 በካሬ 105,000 ብር ብቻ! ለ3 ዓመት በግንባታ ሂደት መክፈል ለሚፈልጉ። 🏠 ከ73 ካሬ ባለ 1 መኝታ እስከ 125 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች! 💎 የአፓርታማ አማራጮችና የክፍያ እቅድ 1️⃣ ባለ 1 መኝታ | 73 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 7,665,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 1,533,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 383,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 5,365,000 ብር ብቻ! 2️⃣ ባለ 2 መኝታ | 114 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 11,970,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,394,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 598,500 ብር 100% ክፍያ፡ ● 8,379,000 ብር ብቻ! 3️⃣ ባለ 3 መኝታ | 125 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 13,125,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,625,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 656,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 9,187,500 ብር ብቻ! ✨ የፕሮጀክቱ ጥቅሞች ☑ የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ የተጠናቀቀለት ☑ ሙሉ የፓርኪንግ አገልግሎት ☑ በ3 ዓመት ውስጥ የማስረከብ እቅድ ☑ ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት አካባቢ 🔥 ለጥቂት ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የማስታወቂያ ዋጋ! ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለቢሮ ቀጠሮ፡ 0986949422 ይደውሉልን። ቴምር ፕሮፐርቲስ የህልምዎ ማረፊያ! 🏡
Открыть в Telegram❇️ አያት 49 አየር መንገድ ሰራተኞ መንደር (ኢቲ መንደር )አጠገብ በፈጣን ግንባታ ላይ የሚገኙ አፓርታማዎችን በ10%ቅናሽ ✍️በካሬ 67,500 100%ለሚከፍሉ ደንበኞች ✔️85% ግንባታ ላይ ያሉ ✅ ባለ 3መኝታ = 174ካሬ 👉በ 8ወር ውስጥ የሚረከቡ 👉ዋጋችን ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ 👉🏽በማይታመን ዋጋ ከ 75,000 ብር ጀምሮ ⚡️ምቹ አከፋፈል ❇️ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፍለፊት(በግንባታ ላይ ያሉ) 👉55 & 65ካሬ ባለ 1መኝታ 👉107 & 118ካሬ ባለ 2መኝታ 👉 137 & 139 ካሬ ባለ 3መኝታ ❇️ ከ4.3ሚልዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ ከ 539,000 ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ (ቅድመ ክፍያ 10%) 👉 ቀሪው ክፍያ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ በ 2 አመት ከ 6 ወር ጊዜውስጥ ይከፍላሉ 💥 ሳይት ለማየት ወይም ስለ አከፋፈል በቂ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ5 ☎️ ይደውሉልን 📞+251909092136 📩 WhatsApp: https://wa.me/251909092136
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
DW Amharic@dw_amharicНовости и СМИ56,8 тыс.
ሰሌዳ | Seleda@seledadotioНовости и СМИ53,6 тыс.
Zehabesha@zehabeshanewsНовости и СМИ53,5 тыс.
BBC News Afaan Oromoo@bbcafaanoromooНовости и СМИ51,5 тыс.
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ@sputnik_ethiopiaНовости и СМИ50,8 тыс.
Ministry of Labor and Skills - Ethiopia@fdre_molsofficialНовости и СМИ70,8 тыс.
4-3-3 World News@ethionews433Новости и СМИ49,8 тыс.
Meseret Media@meseretmediaНовости и СМИ75,8 тыс.