ከሰሞኑ በቦሌ አየር ማረፊያ በታዩት ሰባት የሩሲያ ወታደራዊ የጭነት አውሮፕላኖች ዙርያ ህንድ ያሉ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት ለአንድ የሀገሪቱ ጋዜጠኛ አነጋጋሪ ምላሽ ሰጡ ይህ ውዝግብ የተነሳው "ሪች ቴድ" የተባለ መረጃ ተንታኝ የቦሌውን ምስል መገኛ ቦታ በማረጋገጥ አውሮፕላኖቹ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በሱዳን ድንበር አቅራቢያ ወደሚገኙ ሌሎች የኢትዮጵያ አውሮፕላን ማረፊያዎች በረራ ማድረጋቸውን መግለጹን ተከትሎ ነው https://www.meseretmedia.org/p/fd0
Открыть в Telegram
Meseret Media
Facts matter! www.meseretmedia.org
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 5 нояб. 2026 г. | 45 594 |
| 6 нояб. 2026 г. | 52 099 |
| 7 нояб. 2026 г. | 50 330 |
| 13 нояб. 2026 г. | 39 089 |
| 14 нояб. 2026 г. | 41 367 |
| 15 нояб. 2026 г. | 42 881 |
| 16 нояб. 2026 г. | 42 218 |
| 18 нояб. 2026 г. | 39 112 |
| 21 нояб. 2026 г. | 34 510 |
| 24 нояб. 2026 г. | 21 340 |
| 25 нояб. 2026 г. | 20 084 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры54,6 тыс.Пересылки32Реакции291Комментарии0
- 02Просмотры50,3 тыс.Пересылки9Реакции66Комментарии0
- 03Просмотры49,6 тыс.Пересылки7Реакции332Комментарии0
- 04Просмотры45,6 тыс.Пересылки20Реакции579Комментарии0
Новые посты
#የምርመራዘገባ የወር ደሞዛቸው ላይ 68,000 ሺህ ብር ጭማሪ ያረጉት ባለስልጣን እና አነጋጋሪው የመስሪያ ቤታቸው የሰራተኛ ቅጥር ጉዳዩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌዴራል ኦዲት ዋና መሥሪያ ቤት፣ ለሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም፣ ለፍትሕ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዘርፍ፣ ለፌዴራል ፖሊስ፣ ለፌዴራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በግልባጭ ቢላክም እስካሁን ምላሽ እንዳላገኘ ታውቋል https://www.meseretmedia.org/p/68000
Открыть в Telegramየመንግስት ጦር እና ተባባሪ ሀይሎች መስከረም ወር ላይ በአላማጣ የፈፀሙት የከባድ መሳርያ ጥቃት የጦር ወንጀልነት ምርመራ እንዲደረግበት አምነስቲ አሳሰበ ከህወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው ኃይሎች በከተማዋ ዳግም ጦርነት ከመቀስቀሱ በፊት በተለያዩ ትምህርት ቤቶችና ሰዎች በብዛት በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ወታደራዊ ሰፈሮችን በማቋቋም ሲቪሎችን ለአደጋ ማጋለጣቸውን ምርመራው አመልክቷል https://www.meseretmedia.org/p/e9f
Открыть в Telegram#YouTube በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ በቀጥታ ይከታተሉ https://youtu.be/NU-gm3I5kVs?is=YqCX-CIQK65dAboL
Открыть в Telegram#አስተያየት | እየተስፋፉ የመጡት ሽልማቶች እና በገንዘብ የማይገዛው እውነተኛው ክብር በአማኑኤል ተስፋሁን ለመሠረት ሚድያ "ሽልማት የብቃትና የስኬት ማሳያ ነው። ይህ ማሳያ ትርጉም የሚኖረው ለማግኘት ጥረትና ብቃት ሲጠይቅ ብቻ ነው። በአንድ የድግስ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ እንግዶችን በመሰብሰብ ወይም ደግሞ የክብረ በዓልን ወይም የኮንሰርትን አዳራሽን ለመሙላት ብቻ ማንም ሊያገኘው የሚችል የክብር ስለተሸላሚው ብቃት ወይም አስተዋጽኦ ምንም አይነግረንም" https://www.meseretmedia.org/p/fe8
Открыть в Telegramኢትዮጵያ ውስጥ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸመው ግድያ “አስከፊ አዝማሚያ” እያሳየ መሆኑን የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሊቀመንበር አስጠነቀቁ https://www.meseretmedia.org/p/620
Открыть в Telegramከእንጦጦ እስከ ፒኮክ ወንዝ ዳር ልማት ላይ የተሰማሩ ከ600 በላይ አነስተኛ ማህበራት ያጋጠማቸው ጉዳይ ምድን ነው? የወንዝ ዳር ልማቱን ከብድር እና ቁጠባ ተበድረው የሰሩ እነዚህ ጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት ከአንድ ቢልዮን ብር በላይ ክፍያ እንዲቀንስባቸው መደረጉን እያስረዱ ይገኛሉ፣ ዝርዝሩን ይዘናል https://www.meseretmedia.org/p/600-fc5
Открыть в Telegramበቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ አንዳንድ አመራሮች አማካኝነት ከ30 በላይ የመንግስት ቤቶች በፎርጅድ ዶክመንት ተወስደው ተገኙ ይህ የሀብት ዘረፋ ድርጊት የተጋለጠው ለከተማው ከንቲባ እና የሰላምና ፀጥታ ሃላፊ በቀጥታ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት መሆኑን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል https://www.meseretmedia.org/p/30-c16
Открыть в Telegramየምርጫ አስፈፃሚዎች እና አሰልጣኞች የሰሩበትን ብር ሲጠይቁ "ሂዱልን!" ተብለው እየተባረሩ መሆኑን ተናገሩ "በምርጫው አብላጫ ድጋፍ ያገኘው አካል መንግሥት መስርቶ እና የበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት በተጠናቀቀበት ወቅት የምርጫ ቦርድ በጀት አልተለቀቀም ማለቱ ፍጹም አሳማኝ ሆኖ አላገኘነውም" https://www.meseretmedia.org/p/f62
Открыть в Telegramመሠረት ሚድያ ለህዝብ የሚያቀርባቸው መረጃዎችን የሚያዘጋጁ 6 ጋዜጠኞች እና 8 ተባባሪ ፀሀፊዎች አሉት። ሚድያችን ማስታወቂያም ሆነ ድጋፍ ከየትኛውም አካል ስለማይቀበል የአንባቢዎችን ድጋፍ ይፈልጋል። ስለዚህ ዛሬውኑ የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል በመሆን ስራችንን ይደግፉ፣ ለሁለት ሳምንት ብቻ በ30% የክፍያ ማስተካከያ አባል ይሁኑ። ሊንክ ⤵️ https://www.meseretmedia.org/subscribe?coupon=fdecd213
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Ministry of Labor and Skills - Ethiopia@fdre_molsofficialНовости и СМИ70,8 тыс.
ETHIO-MEREJA®@ethio_merejaНовости и СМИ96,4 тыс.
Muktarovich Ousmanova@muktarovichousmanovaНовости и СМИ59,5 тыс.
DW Amharic@dw_amharicНовости и СМИ56,8 тыс.
አዲስ ነገር መረጃ@addis_newsНовости и СМИ102 тыс.
National ID Program - Ethiopia@idethiopiaНовости и СМИ104 тыс.
ሰሌዳ | Seleda@seledadotioНовости и СМИ53,6 тыс.
Zehabesha@zehabeshanewsНовости и СМИ53,5 тыс.