Кабинет

Посты канала Muktarovich Ousmanova

сначала новые

#8988Фото
Просмотры9 210−29%к среднему
Пересылки8
Реакции5
Комментарии—
#8987Фото
Просмотры8 950−31%к среднему
Пересылки4
Реакции8
Комментарии—
#8986Фото

‹‹ሻብያ እና ቡርሃን መቀሌን በድሮን ለመምታት አቅደዋል›› የስለላ ሪፖርቱ ጀነራል አልቡርሃን እና ሻብያ በመቀሌ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም እየተዘጋጁ መሆኑን ሾልኮ የወጣ የስለላ መረጃ አጋለጠ! በኤርትራ መንግሥትና በጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን በሚመራው የሱዳን ጦር አመራር መካከል፣ በኢትዮጵያ ከተሞች በሆኑት መቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም ቅንጅት እየተደረገ መሆኑን የሚጠቁም የስለላ መረጃ በሆርን ሪቪው ድህገረጽ በኩል ተሰራጭቷል፡፡ እንደወጣው የስለላ መረጃ፣ ሁለቱ ወገኖች በከተሞቹ ላይ የአየር ጥቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ በቅርቡ ተወያይተዋል። ለዚህም በየግዛታቸው ውስጥ መጠለያ ያገኙ የኢትዮጵያ አማጺ ቡድኖችን በመጠቀም፣ በመሬት ላይ የሚከናወኑ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ለማመቻቸት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። በተለይም በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ለማድረስ የታለመ መሆኑ የተነገረው ይህ እቅድ፣ ከተለመደው የውክልና ጦርነት አሠራር ወጥቶ በኢትዮጵያ ከተሞች ላይ በቀጥታ የሚደርስ ጥቃት ወደሚፈጸምበት አደገኛ የግጭት ደረጃ ሊያሸጋግር ይችላል። እነዚህ ጉዳዮች ባለፉት አራት ዓመታት የኤርትራ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር የነበረው ግንኙነት እየተጓዘበት ካለው አቅጣጫ ተነጥለው የሚታዩ አይደሉም። አንዳፍታ

Открыть в Telegram
Просмотры11 838−8%к среднему
Пересылки4
Реакции42
Комментарии—
#8985Фото
Просмотры11 823−8%к среднему
Пересылки2
Реакции7
Комментарии—
#8984Фото
Просмотры11 307−12%к среднему
Пересылки0
Реакции9
Комментарии—
#8983Фото
Просмотры12 752−1%к среднему
Пересылки2
Реакции44
Комментарии—
#8982Фото
Просмотры12 8860%к среднему
Пересылки6
Реакции37
Комментарии—
#8981Фото

😯 በመሀል CMC፣ ከConvention Center ጀርባ የሚገኝ ድንቅ የቤት ግዢ እድል! 🏡 ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት ምቹ አካባቢ፣ የህልምዎን ቤት በልዩ ዋጋ ይግዙ! 🔥 በካሬ 75,000 ብር ብቻ! 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ! 💥 በካሬ 105,000 ብር ብቻ! ለ3 ዓመት በግንባታ ሂደት መክፈል ለሚፈልጉ። 🏠 ከ73 ካሬ ባለ 1 መኝታ እስከ 125 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች! 💎 የአፓርታማ አማራጮችና የክፍያ እቅድ 1️⃣ ባለ 1 መኝታ | 73 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 7,665,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 1,533,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 383,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 5,365,000 ብር ብቻ! 2️⃣ ባለ 2 መኝታ | 114 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 11,970,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,394,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 598,500 ብር 100% ክፍያ፡ ● 8,379,000 ብር ብቻ! 3️⃣ ባለ 3 መኝታ | 125 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 13,125,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,625,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 656,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 9,187,500 ብር ብቻ! ✨ የፕሮጀክቱ ጥቅሞች ☑ የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ የተጠናቀቀለት ☑ ሙሉ የፓርኪንግ አገልግሎት ☑ በ3 ዓመት ውስጥ የማስረከብ እቅድ ☑ ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት አካባቢ 🔥 ለጥቂት ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የማስታወቂያ ዋጋ! ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለቢሮ ቀጠሮ፡ 0986949422 ይደውሉልን። ቴምር ፕሮፐርቲስ የህልምዎ ማረፊያ! 🏡

Открыть в Telegram
Просмотры12 960+1%к среднему
Пересылки3
Реакции3
Комментарии—
#8980Фото
Просмотры12 233−5%к среднему
Пересылки3
Реакции6
Комментарии—
#8979Фото

🏡 በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔥 በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ልዩ የቤት ባለቤትነት እድል! TEMER PROPERTIES በአዲስ አበባ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆኑ ሁለት ሳይቶች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን አቅርቦልዎታል። 📍 1. AWARE SITE – 1BG+16 👉Studio: 42–46 m²    👉 42    =     5,040,000     - 20% = 1,008,000 👉1 Bedroom: 68–80 m²    68   = 7,820,000   - 20%  =    1,564,000 👉2 Bedroom: 105–120 m²       105   = 12,600,000 = 20%= 2,520,000 👉3 Bedroom: 131–143 m² 131   = 15,065,000   =  20%  3,013,000 📍 2. CMC CONVENTION CENTER ጀርባ – 2BG+21 1 Bedroom: 73–74 m² 👉74    = 8,510,000  - 1.7 👉2 Bedroom: 114–123 m² 114   =  13,110,000  - 2.6 👉3 Bedroom: 125–145 m² 125   = 14,375,000  - 20% = 2.8 💰 ለምን TEMER PROPERTIES? ✅ በ20% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅ በየወሩ 1% ክፍያ የመክፈል እድል! ✅ እንደ አከፋፈልዎ ከ15%–30% ቅናሽ! ✅ ከ4.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ የቤት አማራጮች! ✅ ዘመናዊ ግንባታና ምቹ አኗኗር! 🎯 በወር 43,000 ብር አካባቢ እየከፈሉ የራስዎን ቤት የሚያገኙበትን እድል አያምልጥዎ! ❓ የእርስዎ ምርጫ የትኛው ነው? አዋሬ ወይስ CMC? 📞 ለበለጠ መረጃና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 09 29 35 63 73 TEMER PROPERTIES

Открыть в Telegram
Просмотры12 8320%к среднему
Пересылки3
Реакции3
Комментарии—
#8977Фото
Просмотры13 643+6%к среднему
Пересылки2
Реакции7
Комментарии—
#8976Фото

የተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል በድንገተኛ ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ ሰኞ ህዳር 14 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል። ከቀብሩ በፊት የሚካሄደው የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር፣ የሙያ አጋሮቹና አድናቂዎቹ በተገኙበት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እንደሚከናወን ተጠቁሟል። ሚኪያስ ቸርነት በሙዚቃ ሕይወቱ በርካታ ተወዳጅ ሥራዎችን በማበርከት በአድማጮች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነትን ያተረፈ ድምፃዊ ነበር። ከታዋቂ አልበሞቹ መካከል «ሰላም አላት» እና «10 ከ10» የሚጠቀሱ ሲሆን፣ «ግርማ ሞገሴ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «የፍቅር ስጦታ» እና «አሁን አሁን» ደግሞ በብዙዎች ዘንድ የሚወደዱ ነጠላ ዜማዎቹ ናቸው። በቅርብ ጊዜያትም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በመተባበር ያቀረበው «ጉዳዬ»፣ በትግርኛ የተጫወተው «ናተይ»፣ እንዲሁም «እንዳማረ»፣ «አሁን ገባኝ»፣ «ዚዮዜ»፣ «ቀረ ድሮ» እና «ቱሪናፋ» የተሰኙ ሥራዎቹ በተደጋጋሚ ከሚጠቀሱ ሙዚቃዎቹ ይመደባሉ። ድምፃዊው በሙዚቃዎቹ ያስቀመጠው መታሰቢያ በአድማጮቹ ልብ ውስጥ ዘላቂ ሆኖ ይኖራል። ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን። ጉርሻ Page 🌴🌴🌴

Открыть в Telegram
Просмотры13 818+7%к среднему
Пересылки3
Реакции45
Комментарии—
#8975Фото
Просмотры16 568+29%к среднему
Пересылки23
Реакции279
Комментарии—
#8974Фото

የአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እስከ 50 ሚሊዮን ብር የሚጠይቁ የግንባታ ስራዎችን “አግባብነት ባለው የግዥ ዘዴ በማወዳደር” ለስራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት መስጠት ተፈቀደላቸው። ይህን ፈቃድ የሰጠው ከህዳር 1፤ 2019 ጀምሮ ስራ ላይ የዋለው፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የግዥ አፈጻጸም አዲስ መመሪያ ነው። በከተማይቱ አስተዳደር የፋይናንስ ቢሮ በኩል የወጣው ይህ መመሪያ፤ ላለፉት 17 ዓመታት ገደማ የዋና ከተማዋ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሲከተሉት የቆዩትን የግዥ ስርዓት ተክቷል። አዲሱ መመሪያ የመንግስት ግዥ “በውድድር ላይ የተመሰረተ እና ለወጣው ገንዘብ ተመጣጣኝ ዋጋ ማስገኘት የሚያስችል” የማድረግ ዓላማ አለው። “ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ከሙስና የጸዳ” የመንግስት የግዥ እና የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት እና “በዘርፉ የሚታየውን የመልካም አስተዳደር ችግር” መቅረፍ ሌሎቹ የመመሪያው ዓላማዎች ናቸው። አዲሱ መመሪያ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት የሚተዳደሩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወይም ተቋማት በሚፈጽሙት ግዥ ላይ “በሙሉ ወይም በከፊል” ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑ በሰነዱ ላይ ተመልክቷል። 🔴ዝርዝሩን ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2026/19357/ @EthiopiaInsiderNews

Открыть в Telegram
Просмотры16 360+27%к среднему
Пересылки21
Реакции5
Комментарии—
#8973Фото

🏡 በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔥 በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ልዩ የቤት ባለቤትነት እድል! TEMER PROPERTIES በአዲስ አበባ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆኑ ሁለት ሳይቶች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን አቅርቦልዎታል። 📍 1. AWARE SITE – 1BG+16 👉Studio: 42–46 m²    👉 42    =     5,040,000     - 20% = 1,008,000 👉1 Bedroom: 68–80 m²    68   = 7,820,000   - 20%  =    1,564,000 👉2 Bedroom: 105–120 m²       105   = 12,600,000 = 20%= 2,520,000 👉3 Bedroom: 131–143 m² 131   = 15,065,000   =  20%  3,013,000 📍 2. CMC CONVENTION CENTER ጀርባ – 2BG+21 1 Bedroom: 73–74 m² 👉74    = 8,510,000  - 1.7 👉2 Bedroom: 114–123 m² 114   =  13,110,000  - 2.6 👉3 Bedroom: 125–145 m² 125   = 14,375,000  - 20% = 2.8 💰 ለምን TEMER PROPERTIES? ✅ በ20% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅ በየወሩ 1% ክፍያ የመክፈል እድል! ✅ እንደ አከፋፈልዎ ከ15%–30% ቅናሽ! ✅ ከ4.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ የቤት አማራጮች! ✅ ዘመናዊ ግንባታና ምቹ አኗኗር! 🎯 በወር 43,000 ብር አካባቢ እየከፈሉ የራስዎን ቤት የሚያገኙበትን እድል አያምልጥዎ! ❓ የእርስዎ ምርጫ የትኛው ነው? አዋሬ ወይስ CMC? 📞 ለበለጠ መረጃና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 09 29 35 63 73 TEMER PROPERTIES

Открыть в Telegram
Просмотры15 352+19%к среднему
Пересылки4
Реакции2
Комментарии—
#8972Фото
Просмотры14 720+14%к среднему
Пересылки1
Реакции36
Комментарии—
#8971Фото

ነዋሪዎች #በኢትዮጵያ እና #በሱዳን ድንበር አቅራቢያ ከምትገኘው ከተማ ለምንድነው እንዲወጡ እየተገደዱ ያሉት? አዲስ አበባ፣ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም. :- #በኢትዮጵያ እና #በሱዳን መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ በጦርነት ከምትታመሰው #ሱዳን ድንበር ብዙም ሳትርቅ #በአማራ ክልል የምትገኘው #አዲስ_ዓለም የተባለች አነስተኛ ከተማ ነዋሪዎች፣ የታጠቁ ኃይሎች ግጭት ይቀሰቀሳል በሚል ፍራቻ፣ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ወታደራዊ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን እና #የሱዳን #ፈጥኖ_ደራሽ_ኃይል በአካባቢው ይገኛል የሚል ወሬ በመሰራጨቱ ምክንያት ቀያቸውን ጥለው እየሸሹ መሆናቸውን ተናገሩ። አዲስ ስታንዳርድ ከተፈናቀሉ ነዋሪዎች እና ከአንድ የአካባቢው አስተዳዳሪ ጋር ያደረጋቸው ቃለ መጠይቆች፣ የግዳጅ መፈናቀልን እና ከጀርባው ያሉትን ሁኔታዎች የሚያሳዩ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል። ነዋሪዎች መጠነ ሰፊ መፈናቀልን፣ የተዘጉ መኖሪያ ቤቶችን እና እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ስጋት ቢገልጹም፣ አንድ ከፍተኛ የአካባቢው አስተዳዳሪ ግን አካባቢውን የለቀቁት «አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች» ብቻ መሆናቸውን በመግለጽ፣ ምንም ዓይነት አዲስ ክስተትም ሆነ ወደ አካባቢው የውጭ ኃይሎች መግባት አለመረጋገጡን አስተባብለዋል። አዲስ ስታንዳርድ

Открыть в Telegram
Просмотры16 000+24%к среднему
Пересылки4
Реакции25
Комментарии—
#8970Фото
Просмотры14 541+13%к среднему
Пересылки14
Реакции69
Комментарии—