የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ገማሃሎ አካባቢ የእግረኛ ዉጊያ መግጠሙ መነገሩ የኢትዮጵያ አየር ኃይል «የድርሻዬን እየተወጣሁ ነው» ብሏል https://p.dw.com/p/5PrwM?maca=amh-Facebook-dw
Open in TelegramPosts of Muktarovich Ousmanova
ባድመ‼️ የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ባለፈው ቅዳሜና እሑድ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ በባድመ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙትን «ቢያራ» እና አጎራባች የሆነውን «ዓዲ አስመሮም» የተባሉ ሁለት ስፍራዎች መልሶ መቆጣጠሩን፣ በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶችን የሚከታተለው «አክሌድ» (ACLED) ትናንት ህዳር 15/2019 ዓ.ም አዲስ ባወጣው መረጃ አረጋግጧል። ኤርትራ የክተት አዋጅ ማወጇም ተገልጿል። የኤርትራ ሰራዊት ከባድመ 80 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ባሬንቱ በከፍተኛ ሁኔታ ምሽግ እየቆፈረ መሆኑን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ። አዩዘሀበሻ
Open in Telegramለዓመታት በግጦሽ ሳር፣ በውሃ እና በመሬት ይገባኛል ምክንያት ሲከሰት የቆየው የአፋር እና የሶማሌ ኢሳ ማህበረሰቦች ግጭት፣ አሁን ከቀን ወደ ሌሊት በተሸጋገረ ከባድ ውጊያ መቀጠሉ የአካባቢውን ነዋሪዎች ለከፋ ስጋት ዳርጓል። ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት የፌደራል መንግስት እና የሀገር ሽማግሌዎች ያደረጓቸው የእርቅ ስምምነቶች ዘላቂ ባለመሆናቸው፣ የአካባቢው ሰላም ተደጋግሞ እየተናጋ እና ዜጎች ለመፈናቀል እየተዳረጉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ይገልጻሉ።ዳግም አገርሽቶ አንድ ወር እንዳስቆጠረ የሚነገረው የአፋር የሶማሌ ኢሳ ጎሳ የድንበር ግጭት ከዚህ ቀደም ከነበረበት የአፋር ክልል ዞን 3 ሀሩካ፣ አቢዳ እና አርጋቶ የድንበር አካባቢ አሁን ደግሞ ወደ ዞን 1 ገርቢ አካባቢ ከትላንት ሰኞ ጀምሮ መቀጠሉን ነው የአካባቢው ነዋሪዎች የሚገልጹት። ዝርዝሩን ከሬዲዮ ዝግጅታችን ከአንድ ሰዓት በኋላ ተከታተሉ። ዶቼቬሌ
Open in Telegram‹‹ሻብያ እና ቡርሃን መቀሌን በድሮን ለመምታት አቅደዋል›› የስለላ ሪፖርቱ ጀነራል አልቡርሃን እና ሻብያ በመቀሌ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም እየተዘጋጁ መሆኑን ሾልኮ የወጣ የስለላ መረጃ አጋለጠ! በኤርትራ መንግሥትና በጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን በሚመራው የሱዳን ጦር አመራር መካከል፣ በኢትዮጵያ ከተሞች በሆኑት መቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም ቅንጅት እየተደረገ መሆኑን የሚጠቁም የስለላ መረጃ በሆርን ሪቪው ድህገረጽ በኩል ተሰራጭቷል፡፡ እንደወጣው የስለላ መረጃ፣ ሁለቱ ወገኖች በከተሞቹ ላይ የአየር ጥቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ በቅርቡ ተወያይተዋል። ለዚህም በየግዛታቸው ውስጥ መጠለያ ያገኙ የኢትዮጵያ አማጺ ቡድኖችን በመጠቀም፣ በመሬት ላይ የሚከናወኑ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ለማመቻቸት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። በተለይም በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ለማድረስ የታለመ መሆኑ የተነገረው ይህ እቅድ፣ ከተለመደው የውክልና ጦርነት አሠራር ወጥቶ በኢትዮጵያ ከተሞች ላይ በቀጥታ የሚደርስ ጥቃት ወደሚፈጸምበት አደገኛ የግጭት ደረጃ ሊያሸጋግር ይችላል። እነዚህ ጉዳዮች ባለፉት አራት ዓመታት የኤርትራ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር የነበረው ግንኙነት እየተጓዘበት ካለው አቅጣጫ ተነጥለው የሚታዩ አይደሉም። አንዳፍታ
Open in Telegram📍ብስራተ ገብርኤል Allmart ፊትለፊት በካሬ 115,000ሺ ብር በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ 30% እውነተኛ ቅናሽ 🔰1BedRoom 👉82ካሬ 👉85ካሬ 👉86ካሬ 🔰2BedRoom 👉110ካሬ 👉132ካሬ 👉135ካሬ 👉136ካሬ 🔰3BedRoom 👉163ካሬ 👉173 ካሬ በዚህ መንደር 👉ጂምናዚየም 👉ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፋፊ ሊፍቶች 👉ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች 👉ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 👉አውቶማቲክ ጀነሬተር የተገጠመለት 👉የከርሰ ምድር ውሃ እና 👉ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ሰገነት አካቷል ለበለጠ መረጃ ☎️0991207090 Telegram- @Yemaryamwork21
Open in Telegramየዕለተ ማክሰኞ አመሻሽ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች የላሚን ያማል ጉዳት፣ ሞሮኮን ሀዘን ላይ የጣለው ውሳኔ፣ የዩናይትድ የዝውውር እቅድ፣ የማሬስካ አነጋጋሪ አስተያየት እና ሌሎች ትኩስ ስፓርታዊ መረጃዎች ዘገባዎቹን ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ያገኛሉ!!! 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/arifsportethiopia/93
Open in Telegramምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሚገኙበት መደበኛ ጉባኤውን በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ምክር ቤቱ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤው ላይ የመንግሥትን አቋም ካዳመጠ በኋላ የድጋፍ ሞሽን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ በዕለቱ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው ሌሎች እንግዶች በክብር እንግድነት ይታደማሉ።
Open in Telegramበኢትዮ - ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች በተለይም በባድሜ አከባቢ የጀመረው ውጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የአከባቢው ማህበረሰብ እየገለጸ ነው፡፡ ጦርነትን ስጋት ወደ ሽሬና ሽራሮ ከተሞች የሸሹ ነዋሪዎች እንደሚሉት ወደ ባድሜ ከባባድ የጦር መሳሪያ ብሎም የድሮን ጥቃት ከባድ ፍንዳታዉች መስማትና ማየታቸዉን ገልጸዋል፡፡ ዶቼቬሌ
Open in Telegram😯 በመሀል CMC፣ ከConvention Center ጀርባ የሚገኝ ድንቅ የቤት ግዢ እድል! 🏡 ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት ምቹ አካባቢ፣ የህልምዎን ቤት በልዩ ዋጋ ይግዙ! 🔥 በካሬ 75,000 ብር ብቻ! 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ! 💥 በካሬ 105,000 ብር ብቻ! ለ3 ዓመት በግንባታ ሂደት መክፈል ለሚፈልጉ። 🏠 ከ73 ካሬ ባለ 1 መኝታ እስከ 125 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች! 💎 የአፓርታማ አማራጮችና የክፍያ እቅድ 1️⃣ ባለ 1 መኝታ | 73 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 7,665,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 1,533,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 383,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 5,365,000 ብር ብቻ! 2️⃣ ባለ 2 መኝታ | 114 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 11,970,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,394,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 598,500 ብር 100% ክፍያ፡ ● 8,379,000 ብር ብቻ! 3️⃣ ባለ 3 መኝታ | 125 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 13,125,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,625,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 656,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 9,187,500 ብር ብቻ! ✨ የፕሮጀክቱ ጥቅሞች ☑ የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ የተጠናቀቀለት ☑ ሙሉ የፓርኪንግ አገልግሎት ☑ በ3 ዓመት ውስጥ የማስረከብ እቅድ ☑ ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት አካባቢ 🔥 ለጥቂት ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የማስታወቂያ ዋጋ! ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለቢሮ ቀጠሮ፡ 0986949422 ይደውሉልን። ቴምር ፕሮፐርቲስ የህልምዎ ማረፊያ! 🏡
Open in Telegram❇️ አያት 49 አየር መንገድ ሰራተኞ መንደር (ኢቲ መንደር )አጠገብ በፈጣን ግንባታ ላይ የሚገኙ አፓርታማዎችን በ10%ቅናሽ ✍️በካሬ 67,500 100%ለሚከፍሉ ደንበኞች ✔️85% ግንባታ ላይ ያሉ ✅ ባለ 3መኝታ = 174ካሬ 👉በ 8ወር ውስጥ የሚረከቡ 👉ዋጋችን ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ 👉🏽በማይታመን ዋጋ ከ 75,000 ብር ጀምሮ ⚡️ምቹ አከፋፈል ❇️ ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፍለፊት(በግንባታ ላይ ያሉ) 👉55 & 65ካሬ ባለ 1መኝታ 👉107 & 118ካሬ ባለ 2መኝታ 👉 137 & 139 ካሬ ባለ 3መኝታ ❇️ ከ4.3ሚልዮን ጠቅላላ ክፍያ ጀምሮ ከ 539,000 ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ (ቅድመ ክፍያ 10%) 👉 ቀሪው ክፍያ ያለምንም የዋጋ ጭማሪ በ 2 አመት ከ 6 ወር ጊዜውስጥ ይከፍላሉ 💥 ሳይት ለማየት ወይም ስለ አከፋፈል በቂ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ5 ☎️ ይደውሉልን 📞+251909092136 📩 WhatsApp: https://wa.me/251909092136
Open in Telegram🏡 በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔥 በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ልዩ የቤት ባለቤትነት እድል! TEMER PROPERTIES በአዲስ አበባ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆኑ ሁለት ሳይቶች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን አቅርቦልዎታል። 📍 1. AWARE SITE – 1BG+16 👉Studio: 42–46 m² 👉 42 = 5,040,000 - 20% = 1,008,000 👉1 Bedroom: 68–80 m² 68 = 7,820,000 - 20% = 1,564,000 👉2 Bedroom: 105–120 m² 105 = 12,600,000 = 20%= 2,520,000 👉3 Bedroom: 131–143 m² 131 = 15,065,000 = 20% 3,013,000 📍 2. CMC CONVENTION CENTER ጀርባ – 2BG+21 1 Bedroom: 73–74 m² 👉74 = 8,510,000 - 1.7 👉2 Bedroom: 114–123 m² 114 = 13,110,000 - 2.6 👉3 Bedroom: 125–145 m² 125 = 14,375,000 - 20% = 2.8 💰 ለምን TEMER PROPERTIES? ✅ በ20% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅ በየወሩ 1% ክፍያ የመክፈል እድል! ✅ እንደ አከፋፈልዎ ከ15%–30% ቅናሽ! ✅ ከ4.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ የቤት አማራጮች! ✅ ዘመናዊ ግንባታና ምቹ አኗኗር! 🎯 በወር 43,000 ብር አካባቢ እየከፈሉ የራስዎን ቤት የሚያገኙበትን እድል አያምልጥዎ! ❓ የእርስዎ ምርጫ የትኛው ነው? አዋሬ ወይስ CMC? 📞 ለበለጠ መረጃና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 09 29 35 63 73 TEMER PROPERTIES
Open in Telegramየፈርጊ መዘዘኛ ቃል እና የፖቸቲኖ መከራ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በግንቦት 2013 የስንብት መልዕክታቸው ለክለቡ ደጋፊዎች ሲናገሩ አንድ የማይዘነጋ ቃል ተናግረው ነበር ... https://t.me/arifsportethiopia/72 ሙሉውን መረጃ ከላይ ባለው የቴሌግራም ቻናል ያገኛሉ!!! ለፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎች ይህንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👆
Open in Telegramየተወዳጁ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል በድንገተኛ ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ ሰኞ ህዳር 14 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል። ከቀብሩ በፊት የሚካሄደው የአስከሬን ሽኝት መርሐ-ግብር፣ የሙያ አጋሮቹና አድናቂዎቹ በተገኙበት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ ቃሊቲ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እንደሚከናወን ተጠቁሟል። ሚኪያስ ቸርነት በሙዚቃ ሕይወቱ በርካታ ተወዳጅ ሥራዎችን በማበርከት በአድማጮች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነትን ያተረፈ ድምፃዊ ነበር። ከታዋቂ አልበሞቹ መካከል «ሰላም አላት» እና «10 ከ10» የሚጠቀሱ ሲሆን፣ «ግርማ ሞገሴ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «የፍቅር ስጦታ» እና «አሁን አሁን» ደግሞ በብዙዎች ዘንድ የሚወደዱ ነጠላ ዜማዎቹ ናቸው። በቅርብ ጊዜያትም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በመተባበር ያቀረበው «ጉዳዬ»፣ በትግርኛ የተጫወተው «ናተይ»፣ እንዲሁም «እንዳማረ»፣ «አሁን ገባኝ»፣ «ዚዮዜ»፣ «ቀረ ድሮ» እና «ቱሪናፋ» የተሰኙ ሥራዎቹ በተደጋጋሚ ከሚጠቀሱ ሙዚቃዎቹ ይመደባሉ። ድምፃዊው በሙዚቃዎቹ ያስቀመጠው መታሰቢያ በአድማጮቹ ልብ ውስጥ ዘላቂ ሆኖ ይኖራል። ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን። ጉርሻ Page 🌴🌴🌴
Open in Telegramምንድነው የምታወሩት? ሚኪያስ አረፈ? እኔ አላምንም? ውሸት ነው በሉኝ😭 ምነው ምነው ምን አገኘህ ወንድማለም? ምነው ምነው? ሚኪ ድምፀ መረዋው። ሚኪ ስርቅርቅ የሚለው ቅላፄው ውይ ሚኪ ውይ ሚኪ፣ ወንድማለም ምን አገኘህ? ኸረ ውሸት ነው በሉኝ። ምን ጉድ ነው?
Open in Telegramየአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እስከ 50 ሚሊዮን ብር የሚጠይቁ የግንባታ ስራዎችን “አግባብነት ባለው የግዥ ዘዴ በማወዳደር” ለስራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት መስጠት ተፈቀደላቸው። ይህን ፈቃድ የሰጠው ከህዳር 1፤ 2019 ጀምሮ ስራ ላይ የዋለው፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የግዥ አፈጻጸም አዲስ መመሪያ ነው። በከተማይቱ አስተዳደር የፋይናንስ ቢሮ በኩል የወጣው ይህ መመሪያ፤ ላለፉት 17 ዓመታት ገደማ የዋና ከተማዋ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሲከተሉት የቆዩትን የግዥ ስርዓት ተክቷል። አዲሱ መመሪያ የመንግስት ግዥ “በውድድር ላይ የተመሰረተ እና ለወጣው ገንዘብ ተመጣጣኝ ዋጋ ማስገኘት የሚያስችል” የማድረግ ዓላማ አለው። “ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ከሙስና የጸዳ” የመንግስት የግዥ እና የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት እና “በዘርፉ የሚታየውን የመልካም አስተዳደር ችግር” መቅረፍ ሌሎቹ የመመሪያው ዓላማዎች ናቸው። አዲሱ መመሪያ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት የሚተዳደሩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወይም ተቋማት በሚፈጽሙት ግዥ ላይ “በሙሉ ወይም በከፊል” ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑ በሰነዱ ላይ ተመልክቷል። 🔴ዝርዝሩን ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2026/19357/ @EthiopiaInsiderNews
Open in Telegram🏡 በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔥 በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ልዩ የቤት ባለቤትነት እድል! TEMER PROPERTIES በአዲስ አበባ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆኑ ሁለት ሳይቶች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን አቅርቦልዎታል። 📍 1. AWARE SITE – 1BG+16 👉Studio: 42–46 m² 👉 42 = 5,040,000 - 20% = 1,008,000 👉1 Bedroom: 68–80 m² 68 = 7,820,000 - 20% = 1,564,000 👉2 Bedroom: 105–120 m² 105 = 12,600,000 = 20%= 2,520,000 👉3 Bedroom: 131–143 m² 131 = 15,065,000 = 20% 3,013,000 📍 2. CMC CONVENTION CENTER ጀርባ – 2BG+21 1 Bedroom: 73–74 m² 👉74 = 8,510,000 - 1.7 👉2 Bedroom: 114–123 m² 114 = 13,110,000 - 2.6 👉3 Bedroom: 125–145 m² 125 = 14,375,000 - 20% = 2.8 💰 ለምን TEMER PROPERTIES? ✅ በ20% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅ በየወሩ 1% ክፍያ የመክፈል እድል! ✅ እንደ አከፋፈልዎ ከ15%–30% ቅናሽ! ✅ ከ4.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ የቤት አማራጮች! ✅ ዘመናዊ ግንባታና ምቹ አኗኗር! 🎯 በወር 43,000 ብር አካባቢ እየከፈሉ የራስዎን ቤት የሚያገኙበትን እድል አያምልጥዎ! ❓ የእርስዎ ምርጫ የትኛው ነው? አዋሬ ወይስ CMC? 📞 ለበለጠ መረጃና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 09 29 35 63 73 TEMER PROPERTIES
Open in Telegramባርሴሎና በይፋ በጠላትነት ሊፈረጅ ነው የሪያል ማድሪዱ ፕሬዝዳንት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ በጉጉት በሚጠበቀው የክለቡ ጠቅላላ ጉባኤ ባርሴሎናን የቡድኑ "ታሪካዊ ጠላት" በማለት በይፋ ሊያውጁ ዝግጅት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል። የፔሬዝ ንግግር በዋናነት በባርሴሎና እና በላሊጋው ፕሬዝዳንት ጃቪየር ቴባስ ላይ ያነጣጠረ እንደሚሆን የአስ ዘገባ ያመላክታል። በጉባኤው የክለቡን ኢኮኖሚያዊ እና ስፖርታዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች የሚዳስሱ ተጨማሪ አጀንዳዎች እንደሚኖሩም ጋዜጣው ጨምሮ ይፋ አድርጓል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በማድሪድ እና ባርሴሎና መሀከል ያለው ግንኙነት እጅግ እየሻከረ መምጣቱ የሚታወቅ ነው። ሌላው ቀርቶ ከኤል ክላሲኮ ጨዋታ ሰዓታት ቀደም ብሎ በሁለቱ ክለቦች አመራሮች መሀከል ይካሄድ የነበረው የምሳ ግብዣ መርሐ ግብር ዘንድሮ እንዲሰረዝ ተደርጓል። @arifsportethiopia ለፈጣን ስፖርታዊ መረጃዎች ይህንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👆
Open in Telegramነዋሪዎች #በኢትዮጵያ እና #በሱዳን ድንበር አቅራቢያ ከምትገኘው ከተማ ለምንድነው እንዲወጡ እየተገደዱ ያሉት? አዲስ አበባ፣ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም. :- #በኢትዮጵያ እና #በሱዳን መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ በጦርነት ከምትታመሰው #ሱዳን ድንበር ብዙም ሳትርቅ #በአማራ ክልል የምትገኘው #አዲስ_ዓለም የተባለች አነስተኛ ከተማ ነዋሪዎች፣ የታጠቁ ኃይሎች ግጭት ይቀሰቀሳል በሚል ፍራቻ፣ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ወታደራዊ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን እና #የሱዳን #ፈጥኖ_ደራሽ_ኃይል በአካባቢው ይገኛል የሚል ወሬ በመሰራጨቱ ምክንያት ቀያቸውን ጥለው እየሸሹ መሆናቸውን ተናገሩ። አዲስ ስታንዳርድ ከተፈናቀሉ ነዋሪዎች እና ከአንድ የአካባቢው አስተዳዳሪ ጋር ያደረጋቸው ቃለ መጠይቆች፣ የግዳጅ መፈናቀልን እና ከጀርባው ያሉትን ሁኔታዎች የሚያሳዩ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል። ነዋሪዎች መጠነ ሰፊ መፈናቀልን፣ የተዘጉ መኖሪያ ቤቶችን እና እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ስጋት ቢገልጹም፣ አንድ ከፍተኛ የአካባቢው አስተዳዳሪ ግን አካባቢውን የለቀቁት «አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች» ብቻ መሆናቸውን በመግለጽ፣ ምንም ዓይነት አዲስ ክስተትም ሆነ ወደ አካባቢው የውጭ ኃይሎች መግባት አለመረጋገጡን አስተባብለዋል። አዲስ ስታንዳርድ
Open in Telegramለክቡራን ደንበኞቻችን **** የደንበኞችን ሂሳብ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት ያጋጠመውን ውስን እክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስተካከል በከፍተኛ እርብርብ እየሠራን እንገኛለን። በዚህ አጋጣሚ በችግሩ ምክንያት ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እየጠየቅን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን ችግሩ እስኪቀረፍ ለምታሳዩን ትእግስት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ *** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Open in Telegram