Account
Muktarovich Ousmanova

Muktarovich Ousmanova

Ethiopia forever

Username
@muktarovichousmanova
Category
News and media
Country
EthiopiaEthiopia
Created
, 7 years
Subscribers59,494
Avg views per post, 7d12,882last 7 days
ERR21.65%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 20, 202615,270
Nov 21, 202615,750
Nov 22, 202613,042
Nov 23, 202612,693
Nov 24, 202611,961
Nov 25, 20269,492

Most viewed this month

  1. 01
    Views16.6K
    Forwards23
    Reactions279
    Comments—
  2. 02

    የአዲስ አበባ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እስከ 50 ሚሊዮን ብር የሚጠይቁ የግንባታ ስራዎችን “አግባብነት ባለው የግዥ ዘዴ በማወዳደር” ለስራ ዕድል ፈጠራ ተቋማት መስጠት ተፈቀደላቸው። ይህን ፈቃድ የሰጠው ከህዳር 1፤ 2019 ጀምሮ ስራ ላይ የዋለው፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት የግዥ አፈጻጸም አዲስ መመሪያ ነው። በከተማይቱ አስተዳደር የፋይናንስ ቢሮ በኩል የወጣው ይህ መመሪያ፤ ላለፉት 17 ዓመታት ገደማ የዋና ከተማዋ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሲከተሉት የቆዩትን የግዥ ስርዓት ተክቷል። አዲሱ መመሪያ የመንግስት ግዥ “በውድድር ላይ የተመሰረተ እና ለወጣው ገንዘብ ተመጣጣኝ ዋጋ ማስገኘት የሚያስችል” የማድረግ ዓላማ አለው። “ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊ እና ከሙስና የጸዳ” የመንግስት የግዥ እና የቁጥጥር ስርዓት መዘርጋት እና “በዘርፉ የሚታየውን የመልካም አስተዳደር ችግር” መቅረፍ ሌሎቹ የመመሪያው ዓላማዎች ናቸው። አዲሱ መመሪያ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት የሚተዳደሩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወይም ተቋማት በሚፈጽሙት ግዥ ላይ “በሙሉ ወይም በከፊል” ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑ በሰነዱ ላይ ተመልክቷል። 🔴ዝርዝሩን ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2026/19357/ @EthiopiaInsiderNews

    Photo
    Views16.4K
    Forwards21
    Reactions5
    Comments—
  3. 03

    ነዋሪዎች #በኢትዮጵያ እና #በሱዳን ድንበር አቅራቢያ ከምትገኘው ከተማ ለምንድነው እንዲወጡ እየተገደዱ ያሉት? አዲስ አበባ፣ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም. :- #በኢትዮጵያ እና #በሱዳን መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ በጦርነት ከምትታመሰው #ሱዳን ድንበር ብዙም ሳትርቅ #በአማራ ክልል የምትገኘው #አዲስ_ዓለም የተባለች አነስተኛ ከተማ ነዋሪዎች፣ የታጠቁ ኃይሎች ግጭት ይቀሰቀሳል በሚል ፍራቻ፣ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ወታደራዊ ጫና እየተደረገባቸው መሆኑን እና #የሱዳን #ፈጥኖ_ደራሽ_ኃይል በአካባቢው ይገኛል የሚል ወሬ በመሰራጨቱ ምክንያት ቀያቸውን ጥለው እየሸሹ መሆናቸውን ተናገሩ። አዲስ ስታንዳርድ ከተፈናቀሉ ነዋሪዎች እና ከአንድ የአካባቢው አስተዳዳሪ ጋር ያደረጋቸው ቃለ መጠይቆች፣ የግዳጅ መፈናቀልን እና ከጀርባው ያሉትን ሁኔታዎች የሚያሳዩ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል። ነዋሪዎች መጠነ ሰፊ መፈናቀልን፣ የተዘጉ መኖሪያ ቤቶችን እና እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ስጋት ቢገልጹም፣ አንድ ከፍተኛ የአካባቢው አስተዳዳሪ ግን አካባቢውን የለቀቁት «አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች» ብቻ መሆናቸውን በመግለጽ፣ ምንም ዓይነት አዲስ ክስተትም ሆነ ወደ አካባቢው የውጭ ኃይሎች መግባት አለመረጋገጡን አስተባብለዋል። አዲስ ስታንዳርድ

    Photo
    Views16K
    Forwards4
    Reactions25
    Comments—
  4. 04

    🏡 በወር 1% ብቻ እየከፈሉ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔥 በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ልዩ የቤት ባለቤትነት እድል! TEMER PROPERTIES በአዲስ አበባ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆኑ ሁለት ሳይቶች ላይ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን አቅርቦልዎታል። 📍 1. AWARE SITE – 1BG+16 👉Studio: 42–46 m²    👉 42    =     5,040,000     - 20% = 1,008,000 👉1 Bedroom: 68–80 m²    68   = 7,820,000   - 20%  =    1,564,000 👉2 Bedroom: 105–120 m²       105   = 12,600,000 = 20%= 2,520,000 👉3 Bedroom: 131–143 m² 131   = 15,065,000   =  20%  3,013,000 📍 2. CMC CONVENTION CENTER ጀርባ – 2BG+21 1 Bedroom: 73–74 m² 👉74    = 8,510,000  - 1.7 👉2 Bedroom: 114–123 m² 114   =  13,110,000  - 2.6 👉3 Bedroom: 125–145 m² 125   = 14,375,000  - 20% = 2.8 💰 ለምን TEMER PROPERTIES? ✅ በ20% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅ በየወሩ 1% ክፍያ የመክፈል እድል! ✅ እንደ አከፋፈልዎ ከ15%–30% ቅናሽ! ✅ ከ4.8 ሚሊዮን ብር ጀምሮ የቤት አማራጮች! ✅ ዘመናዊ ግንባታና ምቹ አኗኗር! 🎯 በወር 43,000 ብር አካባቢ እየከፈሉ የራስዎን ቤት የሚያገኙበትን እድል አያምልጥዎ! ❓ የእርስዎ ምርጫ የትኛው ነው? አዋሬ ወይስ CMC? 📞 ለበለጠ መረጃና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 09 29 35 63 73 TEMER PROPERTIES

    Photo
    Views15.4K
    Forwards4
    Reactions2
    Comments—

Latest posts

#8988Photo
Views9,210−29%vs avg
Forwards8
Reactions5
Comments—
#8987Photo
Views8,950−31%vs avg
Forwards4
Reactions8
Comments—
#8986Photo

‹‹ሻብያ እና ቡርሃን መቀሌን በድሮን ለመምታት አቅደዋል›› የስለላ ሪፖርቱ ጀነራል አልቡርሃን እና ሻብያ በመቀሌ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም እየተዘጋጁ መሆኑን ሾልኮ የወጣ የስለላ መረጃ አጋለጠ! በኤርትራ መንግሥትና በጄኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን በሚመራው የሱዳን ጦር አመራር መካከል፣ በኢትዮጵያ ከተሞች በሆኑት መቐለና አሶሳ ላይ የድሮን ጥቃት ለመፈጸም ቅንጅት እየተደረገ መሆኑን የሚጠቁም የስለላ መረጃ በሆርን ሪቪው ድህገረጽ በኩል ተሰራጭቷል፡፡ እንደወጣው የስለላ መረጃ፣ ሁለቱ ወገኖች በከተሞቹ ላይ የአየር ጥቃት ለመፈጸም የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በተመለከተ በቅርቡ ተወያይተዋል። ለዚህም በየግዛታቸው ውስጥ መጠለያ ያገኙ የኢትዮጵያ አማጺ ቡድኖችን በመጠቀም፣ በመሬት ላይ የሚከናወኑ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን ለማመቻቸት እቅድ እንዳላቸው ተገልጿል። በተለይም በሲቪል መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃት ለማድረስ የታለመ መሆኑ የተነገረው ይህ እቅድ፣ ከተለመደው የውክልና ጦርነት አሠራር ወጥቶ በኢትዮጵያ ከተሞች ላይ በቀጥታ የሚደርስ ጥቃት ወደሚፈጸምበት አደገኛ የግጭት ደረጃ ሊያሸጋግር ይችላል። እነዚህ ጉዳዮች ባለፉት አራት ዓመታት የኤርትራ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር የነበረው ግንኙነት እየተጓዘበት ካለው አቅጣጫ ተነጥለው የሚታዩ አይደሉም። አንዳፍታ

Open in Telegram
Views11,838−8%vs avg
Forwards4
Reactions42
Comments—
#8985Photo
Views11,823−8%vs avg
Forwards2
Reactions7
Comments—
#8984Photo
Views11,307−12%vs avg
Forwards0
Reactions9
Comments—
#8983Photo
Views12,752−1%vs avg
Forwards2
Reactions44
Comments—
#8982Photo
Views12,8860%vs avg
Forwards6
Reactions37
Comments—
#8981Photo

😯 በመሀል CMC፣ ከConvention Center ጀርባ የሚገኝ ድንቅ የቤት ግዢ እድል! 🏡 ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት ምቹ አካባቢ፣ የህልምዎን ቤት በልዩ ዋጋ ይግዙ! 🔥 በካሬ 75,000 ብር ብቻ! 100% ክፍያ ለሚፈጽሙ! 💥 በካሬ 105,000 ብር ብቻ! ለ3 ዓመት በግንባታ ሂደት መክፈል ለሚፈልጉ። 🏠 ከ73 ካሬ ባለ 1 መኝታ እስከ 125 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፓርታማዎች! 💎 የአፓርታማ አማራጮችና የክፍያ እቅድ 1️⃣ ባለ 1 መኝታ | 73 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 7,665,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 1,533,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 383,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 5,365,000 ብር ብቻ! 2️⃣ ባለ 2 መኝታ | 114 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 11,970,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,394,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 598,500 ብር 100% ክፍያ፡ ● 8,379,000 ብር ብቻ! 3️⃣ ባለ 3 መኝታ | 125 ካሬ የ3 ዓመት የክፍያ እቅድ ● ጠቅላላ ዋጋ፡ 13,125,000 ብር ● ቅድመ ክፍያ (20%)፡ 2,625,000 ብር ● በየ3 ወሩ፡ 656,250 ብር 100% ክፍያ፡ ● 9,187,500 ብር ብቻ! ✨ የፕሮጀክቱ ጥቅሞች ☑ የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ የተጠናቀቀለት ☑ ሙሉ የፓርኪንግ አገልግሎት ☑ በ3 ዓመት ውስጥ የማስረከብ እቅድ ☑ ከ5 በላይ International Schools በሚገኙበት አካባቢ 🔥 ለጥቂት ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የማስታወቂያ ዋጋ! ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ! 📞 ለበለጠ መረጃና ለቢሮ ቀጠሮ፡ 0986949422 ይደውሉልን። ቴምር ፕሮፐርቲስ የህልምዎ ማረፊያ! 🏡

Open in Telegram
Views12,960+1%vs avg
Forwards3
Reactions3
Comments—
#8980Photo
Views12,233−5%vs avg
Forwards3
Reactions6
Comments—

All posts

Connections