4-3-3 World News

4-3-3 World News

ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው! ለሃሳብ አስተያየት ለመስጠት @atsbaha12 ይጠቀሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433

Username
@ethionews433
Category
News and media
Country
EthiopiaEthiopia
Created
, 2 years
Subscribers50,144+100 last week
Avg views per post, 7d12,539−12.8% vs prev 7d
ERR25.01%last 7 days

Subscribers, 30 days

Oct 12 – Nov 4−266 (−0.5%)

Show as table
DateSubscribers
Oct 12, 202650,410
Oct 13, 202650,365
Oct 14, 202650,340
Oct 15, 202650,303
Oct 16, 202650,276
Oct 17, 202650,259
Oct 18, 202650,242
Oct 19, 202650,239
Oct 20, 202650,206
Oct 21, 202650,176
Oct 22, 202650,149
Oct 23, 202650,129
Oct 24, 202650,108
Oct 25, 202650,082
Oct 26, 202650,067
Oct 27, 202650,039
Oct 28, 202650,044
Oct 29, 202650,030
Oct 30, 202650,003
Oct 31, 202649,978
Nov 1, 202649,949
Nov 2, 202649,926
Nov 3, 202650,144
Nov 4, 202650,144

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 10, 202616,866
Oct 11, 202617,353
Oct 12, 202613,644
Oct 13, 202613,665
Oct 14, 202613,794
Oct 15, 202613,983
Oct 16, 202614,397
Oct 17, 202613,925
Oct 18, 202620,045
Oct 19, 202623,284
Oct 20, 202612,986
Oct 21, 202613,418
Oct 22, 202613,394
Oct 23, 202613,098
Oct 24, 202614,849
Oct 25, 202615,108
Oct 26, 202617,082
Oct 27, 202614,844
Oct 28, 202613,184
Oct 29, 202612,145
Oct 30, 202615,367
Oct 31, 202615,260
Nov 1, 202615,344
Nov 2, 202612,320
Nov 3, 202611,596
Nov 4, 20267,432

Most viewed this month

  1. 01

    ሰበርርርር የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋት 2፡00 – 09፡30 👉 6ኪሎ ዪኒቨርስቲ፣ መነን፣ ሀምሌ 19 ፓርክ፣ አሜሪካ ኢምባሲ፣ ስፔን ኢምባሲ፣ ሽሮሜዳ ኪዳነ ምህረት እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 02፡00 – ምሽት 11፡30 👉 መድሀኒያለም ት/ቤት ጀርባ፣ መድሀኒያለም ኮንዶሚኒየም፣ ሩፋኤል፣ ፊናንስ፣ ቦናት፣ ሸጎሌ ቴሌ፣ አንበሳ ጋራጅ፣ ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ፣ ውሃ ጋኑ አካባቢ (ጎማ አደባባይ ) እና አካባቢው፣ ➡️ 18 ማደያው ጋር፣ ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት እና አካባቢው፣ ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ በከፊል፣ ሎሚ ሜዳ፣ ኢንዱስትሪ መንደርእና አካባቢው፣ 👉 ልደታ፣ ብሪሞ ሜዳ፣ ሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ ድረስ፣ ጦርኃይሎች ምድር ሀይል ግቢ፣ ልደታ ፍርድ ቤት፣ደቡብ አፍሪካ ኢምባሲ እና አካባቢው ፣ ➡️ ጎፋ ገብርኤል አካባቢ፣ ጎፋ ገብርኤል አደባባይ፣ ሶፊያ ሞል፣ ቄራ፣ ገብርኤል ታቦት ማደሪያ፣ አልማዝዬ ሜዳ፣ ጎፋ መብራት ሀይል ኳስ ሜዳው ጋር (ታክሲው ተራ ጋር)፣መስቀል ክትፎ እና አካባቢው ፣ 👉 ለገጣፎ፣ ማሚቴ መንደር፣ ስታዲየም ጀርባ፣ ወጣቶች ፣ ለገዳዲ፣500 መንደር፣ 44 ማዞሪያ፣ አበባ መንደር፣ ድሬ ሸኮሩ፣ ለገዳዲ ውሃ ማጣሪያ እና አካባቢው ፣ ➡️ ካራቆሬ፣ ረጲ ት/ቤት ፣ ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ድረስ ፣ ወጨጫ ማሪያም፣ ወጨጫ ጊዮርጊስ፣ ካራ በከፊል እና አካባቢው ፣ 👉 አጃምባ ኮንዶሚኒየም፣ ጥላሁን ከብት እርባታ እስከ ደግነት ኮንዶሚኒየም፣ ኬላ ድረስ፣ ፉሪ፣ አለምገና፣ ሰበታ፣ ዲማ፣ ሜታ፣ ክሬቸር፣ ኪዳነ ምህረት እና አካባቢው ፣ 👉ጥሩ መናፈሻ፣ አባዶ ኮንዶሚኒየም በከፊል፣ ኦዞን ት/ቤት፣ ሰበታ ከተማ ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ ፣ዲማ ሆስፒታል እና አካባቢው ፣ ✅ ከጠዋቱ 4፡00 – 9፡00 ➡️ሴቶች አደባባይ፣ አድዋ ኮንዶሚኒየም፣ ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት፣ የካ ወረዳ 6፣ እንደራሴ ኮንዶሚኒየም፣ ብርሀን ጎህ ት/ቤት፣ መለስ ፋውንዴሽን፣ ጨርጨር ስጋ ቤት፣ ዳሽን ተራራ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋት 12፡00 – 3፡00 👉 ጎተራ፣ ላንቻ፣ ግሎባል፣ ሪቼ፣ ጨርቆስ በከፊል፣ ደንበል በከፊል፣ ይመቸም ፍየል ቤት፣ሀዲድ ገበያ፣ መስከረም ማዞሪያ አካባቢ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ @Ethionews433 @Ethionews433

    Photoedited
    Views59.6K
    Forwards148
    Reactions77
    Comments—
  2. 02
    Views58.3K
    Forwards89
    Reactions720
    Comments—
  3. 03
    Views35.2K
    Forwards5
    Reactions14
    Comments—
  4. 04

    የአሜሪካ ጦር በኢራኗ ቃሽም ደሴት ላይ ‹‹የመከላከል››ጥቃት ማድረሱ ተዘገበ የአሜሪካ ጦር በኢራኗ ቃሽም ደሴት ላይ ‹‹የመከላከል››ጥቃት ማድረሱን የሀገሪቱን ባለሥልጣን ጠቅሰው የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ባለሥልጣኑ ተናገሩ ተብሎ እንደተጠቀሰው፤ ‹‹ይህ እርምጃ ኢራናውያን በአሜሪካ የጦር ሀብቶች ላይ ከመሬት ወደ አየር የሚተኮሱ ሚሳዔሎችን በመጠቀማቸው የተወሰደ የመከላከል እርምጃ ነው››ብለዋል። መጀመሪያ በ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል የተዘገበው ይህ ጥቃት የተፈጸመው፥ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዛሬዉ የፓርላማ አጋማሽ ምርጫ በኋላ ከኢራን ጋር አዲስ ከፍተኛ የጦርነት ግጭት ሊፈጠር ይችላል የሚለውን ስጋት ለማቃለል ባሰቡበት ወቅት ነው። ትራምፕ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፥ከኢራን ጋር ጦርነት ነበረን፤ አሸንፈናል። ላለፉት ወራት ምንም አይነት ውጊያ ሳናደርግ ስለቆየን እንደ ጦርነት እንኳ ትቆጥሩታላችሁ ብዬ አላስብም ብለዋል። ነገር ግን የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንደተናገሩት፣ የአሜሪካ ኃይሎች በኢራን ኢላማዎች ላይ ለአያሌ ሳምንታት አነስተኛ መጠን ያላቸውን ጥቃቶች ሲፈጽሙ ቆይተዋል። እንደ ዘገባው ከሆነ፣ አንዳንዶች የአሜሪካ ባለሥልጣናት እነዚህ ክዋኔዎች ኢራን ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ወሽመጥ በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ ስጋት የመፍጠር ወይም ጥቃት የማድረስ አቅም እንዳታገኝ ለመከላከል ታስበው የተደረጉ ናቸው ብለዋል። እስከዳር ግርማ @Ethionews433 @Ethionews433

    Photo
    Views17.9K
    Forwards13
    Reactions57
    Comments—
  5. 05

    በትግራይ ክልላዊ ምርጫ እስኪደረግ ድረስ፤ የፌደራል መንግስት “ሙሉ ትግራይን እንደሚያስተዳድር” አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ በትግራይ ክልል “ለምርጫ የሚሆን አመቺ ሁኔታ እስኪፈጠር ድረስ” የፌደራል መንግስት “ሙሉ ትግራይን እንደሚያስተዳድር” የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። በክልሉ በፌደራል የሚመራ “ኮማንድ ፖስት” እንደሚቋቋም የገለጹት አቶ ጌታቸው፤ በሁሉም ቦታዎች በሚካሄድ ምርጫ የወረዳ አስተዳዳሪዎች እንደሚሰየሙ አስታውቀዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪነታቸው እንዲቀጥሉ በትላንትናው ዕለት በድጋሚ የተሾሙት አቶ ጌታቸው፤ የትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት ቲቢኤስ ከተሰኘው የግል ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው። አንድ ሰዓት የሚጠጋ ጊዜ በወሰደው በዚህ ቃለ ምልልስ፤ አቶ ጌታቸው በትግራይ ክልል በቀጣይ የሚከናወኑ ስራዎችን በተመለከተም ጥቆማ ሰጥተዋል። አቶ ጌታቸው ጥቆማውን የሰጡት ላለፉት ሳምንታት ሲካሄድ ከቆየ ውጊያ በኋላ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በሚመሩ ኃይሎች ቁጥጥር ስር የነበሩ የትግራይ ክልል በርካታ አካባቢዎች፤ በመከላከያ ሰራዊት እና አጋሮቹ መያዛቸውን ተከትሎ ነው። የትግራይ ክልል አብዛኞቹ አካባቢዎች በፌደራል መንግስት ቁጥጥር ስር መሆናቸውን ያመለከቱት አቶ ጌታቸው፤ በክልሉ ከአሁን በኋላ ጊዜያዊ አስተዳደር እንደማይኖር ይፋ አድርገዋል። በፌደራል መንግስት እቅድ መሰረት በመጪዎቹ ስድስት ወራት በትግራይ ምርጫ ለማካሄድ እንደታቀደም አቶ ጌታቸው በዚሁ ቃለ ምልልሳቸው ገልጸዋል። የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል አቋቁሙት የነበረውን ጊዜያዊ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈጻሚነት ከዚህ ቀደም የመሩት ዶ/ር አብርሃም በላይ፤ ከሳምንት በፊት ለፋና ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለ ምልልስም ተመሳሳይ ጥቆማ ሰጥተው ነበር።(Ethio insider) @Ethionews433 @Ethionews433

    Photo
    Views17.6K
    Forwards7
    Reactions160
    Comments—

Latest posts

#5649Photoedited

ኢሰመኮ በኦሮምያ ክልል ደቡብ ምሥራቅ ዞን አርሲ ሲርካ ወረዳ ስለተፈጸመው ግድያ ያወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል የቀድሞ አርሲ ዞን በአዲሱ አደረጃጀት ደቡብ ምሥራቅ ኦሮሚያ ዞን ሲርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌ ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም ኦነግ ሸኔ እና በአካባቢው የታጠቁ ኢመደበኛ ግለሰቦች ፈፀሙት በተባለ ጥቃት፣ የቀበሌ የፀጥታ አካላትን፣ ሚሊሺያዎችን እና ሰላማዊ ሰዎች ጨምሮ 48 ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ይፋ አደርጓል። ኮሚሽኑ በአከባቢው ታጥቆ የሚቀሳቀሰው እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራ ያለው ኦነግ ሸኔ ወደ ቀበሌው በአራት አቅጣጫ በመግባት በፈጸመው ጥቃት 23 በቀበሌ ደረጃ የተደራጁ ጸጥታ አካላት፥ 5 የሚሊሻ አባላት  እንዲሁም 13 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዘርዝሯል። በተመሳሳይ በአካባቢው የታጠቁና ኢ-መደበኛ ባላቸው ግለሰቦች ሰባት ሲቪል ሰዎች የተገደሉ መሆኑን የጠቀሰው ኢሰመኮ በዕለቱ በጠቅላላው 48 ሰዎች መገደላቸውን አመልክቷል። በዚሁ በኦነግ ሸኔ ፈጸመው በተባለው ጥቃት ከደረሰው ሞት በተጨማሪ "በ20 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት፤ 21 መኖሪያ ቤቶች መቃጠል፣ 247 ቤተሰቦች ከአካባቢው መፈናቀል፣ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልተለየ የቀንድና የጋማ ከብቶች ተዘርፈዋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መንግሥት ጉዳቱ ተደጋግሞ የደረሰበት አካባቢ ያለውን የጸጥታ አካላት አደረጃጀት እንዲገመግምና እንዲያስተካክል፣ ጥቃቶች ዳግም እንዳይከሰቱ ዘላቂ የመከላከል ርምጃዎችን እንዲወስድ፣ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓትም እንዲዘረጋ እና ዜጎችን የመጠበቅ ግዴታውን እንዲወጣ ጠይቋል። [DW Amharic] @Ethionews433 @Ethionews433

Open in Telegram
Views3,801−73%vs avg
Forwards0
Reactions37
Comments—
#5648Photo

በመስቀለኛ መንገዶችና በትራፊክ መብራቶች አካባቢ የሚካሄድ ልመናን ለመቆጣጠር እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ። በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀለኛ መንገዶችና በትራፊክ መብራቶች አካባቢ የሚካሄደውን ልመና ተከትሎ የትራፊክ መጨናነቅን፣ የመንገድ አደጋንና ሌሎች የደኅንነት ችግሮችን ለመከላከል ቁጥጥርና እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ትራፊክ ቁጥጥር መምሪያ ዋና ኃላፊ ኢንስፔክተር ሰለሞን አዳነ ለጣቢያችን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 እንደገለጹት፣ በትራፊክ መብራቶችና በመስቀለኛ መንገዶች ላይ ልመናን ጨምሮ የሚካሄዱ ተግባራት ለመንገድ ደኅንነት ስጋት እየሆኑ በመምጣታቸው፣ ተገቢው የቁጥጥር ሥራ እየተከናወነ ነው። በተጨማሪም በእነዚህ ቦታዎች ለሚለምኑ ሰዎች ገንዘብ መስጠትም ሆነ ሌሎች ግብይቶችን መፈጸም በሕግ የተከለከለ ሲሆን፣ ጥሰቱን በሚፈጽሙ አሽከርካሪዎች ላይ እስከ 500 ብር የሚደርስ ቅጣት እንደሚጣል አስታውቀዋል። በተለይም ሕፃናትን በመያዝ ልመና ማካሄድና ሕፃናትን ከትምህርት ገበታቸው በማራቅ ለጎዳና ልመና ማሰማራት፣ የሕፃናትን መብትና የወደፊት ዕድል የሚጎዳ ከባድ ማኅበራዊ ችግር መሆኑን ኃላፊው አመልክተዋል። በመሆኑም አሽከርካሪዎችና ሕብረተሰቡ በመንገድ ላይ ገንዘብ ከመስጠት እንዲቆጠቡና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ወገኖች በተቋቋሙ ማኅበራዊና ሕጋዊ ተቋማት በኩል እንዲረዱ አሳስበዋል። የሰውን ሕይወት መርዳት ታላቅ ሰብዓዊ እሴት ቢሆንም፣ እርዳታው የሰዎችን ደኅንነት በማይጎዳና የሕፃናትን መብት በሚጠብቅ መንገድ መፈጸም አለበት ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሊዲያ ደሳለኝ @Ethionews433 @Ethionews433

Open in Telegram
Views7,351−48%vs avg
Forwards1
Reactions58
Comments—
#5647Photoalbum
Views8,123−43%vs avg
Forwards9
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,968
8 h8,123
  1. After 1 hour2,968
  2. After 6 hours8,123
  3. Total to date8,123
#5646Photoalbum

በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዴሞክራቶች ማሸነፋቸው ተገለጸ በአሜሪካ አጋማሽ ዘመን (midterm) ምርጫ ዲሞክራቶች የሴኔቱን እና የተወካዮች ምክር ቤቱን በበላይነት በማሸነፍ በቀሪው የዶናልድ ትራምፕ የፕሬዝዳንትነት ዘመን የኮንግረሱን ቁጥጥር ተቆጣጥረዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ በበኩላቸው ዲሞክራቶች "ጥሩ ስራ ሰርተዋል" ብለዋል፤ እንዲሁም የኢራን ጦርነት እና ከፍተኛ የነዳጅ ዋጋ መጨመር ለፓርቲያቸው ሽንፈት የራሳቸውን አስተዋጽኦ አድርገዋል ሲሉ አምነዋል። በሴኔት ውድድር ዲሞክራቶች የሪፐብሊካን ጠንካራ ምሽቶች በሆኑት እንደ ቴክሳስ፣ ኦሃዮ እና ካንሳስ ባሉ ግዛቶች ድሎችን አስመዝግበዋል፤ ከእነዚህም መካከል ካንሳስ ዲሞክራት የመረጠችው ከ100 ዓመታት በፊት ገደማ ነበር። በኮንግረሱ ላይ ባገኙት በዚህ ቁጥጥር አማካኝነት ዲሞክራቶች በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት የፕሬዝዳንት ትራምፕን ዕቅዶች ማደናቀፍ የሚችሉ ሲሆን፣ አልፎ ተርፎም ለሦስተኛ ጊዜ በክስ ለማስወገድ ሙከራ ሊያደርጉ ይችላሉ። ለዓለም አሰፋ @Ethionews433 @Ethionews433

Open in Telegram
Views7,849−45%vs avg
Forwards9
Reactions81
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h2,999
8 h7,849
  1. After 1 hour2,999
  2. After 6 hours7,849
  3. Total to date7,849
#5645Photo

በስፔን 69 ሰዎችን ለሞት ከዳረገው የባቡር አደጋ  በኋላ የትራንስፖርት ሚኒስትሩ ሥልጣን ለቀቁ የስፔን የትራንስፖርት ሚኒስትር ኦስካር ፑዌንቴ፤ በቶሌዶ ከተማ ባለፈው ሳምንት በደረሰ የፈጣን ባቡር አደጋ 69 ሰዎች ሲሞቱ፣ ወደ 200 የሚጠጉ ሰዎች ከተጎዱ በኋላ ከሥልጣናቸው መልቀቃቸውን የኤል ፓይስ ጋዜጣ ዘግቧል። ሚኒስትሩ ማክሰኞ በፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ፊት ቀርበው በሰጡት መግለጫ፥በአንድ ዓመት ውስጥ ሁለት የባቡር አደጋዎች ከደረሱ በኋላ በስፔን ያለ የትራንስፖርት ሚኒስትር በሥልጣኑ መቀጠል እንደሌለበት ገልጸዋል። “እንደ ስፔን ባለ ሀገር የትራንስፖርት ሚኒስትር በአንድ ዓመት ውስጥ ሁለት አደጋዎች ከደረሱ በኋላ በሥልጣኑ መቀጠል የለበትም፤ ይህ የክብር ጉዳይ ነው” ሲሉም ተናግረዋል። ውሳኔያቸውም ከፖለቲካዊ ክብርና ከሥነ ምግባር አንጻር መታየት እንዳለበት አክለዋል። ፑዌንቴ የአደጋው ምክንያት በሚመለከት የምርመራውን የመጀመሪያ ውጤት ከጠበቁ በኋላ ከሥልጣናቸው ለመልቀቅ መጀመሪያ ወስነው እንደነበር ገልጸዋል። በተጨማሪም በመጪው ኅዳር 29 በሚካሄደው ምርጫ በቫያዶሊድ ከተማ የስፔን ሶሻሊስት የሠራተኞች ፓርቲን በመወከል በዋና እጩነት እንደማይቀርቡ አረጋግጠዋል። ሀና ሰይፉ @Ethionews433 @Ethionews433

Open in Telegram
Views8,546−40%vs avg
Forwards2
Reactions48
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h4,633
9 h8,546
  1. Total to date8,546
#5644Photo
Views8,922−37%vs avg
Forwards13
Reactions149
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h5,930
10 h8,922
  1. Total to date8,922
#5643Photoalbum
Views10,572−26%vs avg
Forwards30
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h6,862
16 h10,572
  1. After 6 hours6,862
  2. After 24 hours10,572
  3. Total to date10,572
#5642Photoalbum
Views10,634−25%vs avg
Forwards30
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h6,875
16 h10,634
  1. After 6 hours6,875
  2. After 24 hours10,634
  3. Total to date10,634
#5641Photoalbum
Views10,147−29%vs avg
Forwards30
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h6,677
16 h10,147
  1. After 6 hours6,677
  2. After 24 hours10,147
  3. Total to date10,147
#5640Photoalbum
Views9,974−30%vs avg
Forwards30
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
4 h6,584
16 h9,974
  1. After 6 hours6,584
  2. After 24 hours9,974
  3. Total to date9,974

All posts

Connections