Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

Username
@ayuzehabeshanews
Category
News and media
Country
Ethiopia
Created
, 6 years
Subscribers261,687+311 in 1 day
Avg views per post, 7d41,487last 7 days
ERR15.85%last 7 days

Subscribers, 30 days

Oct 2 – Oct 3+311 (+0.1%)

Show as table
DateSubscribers
Oct 2, 2026261,376
Oct 3, 2026261,687

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Oct 1, 202651,058
Oct 2, 202646,280
Oct 3, 202626,642

Most viewed this month

  1. 01

    No text

    Photoalbum
    Views54.6K
    Forwards51
    Reactions—
    Comments—
  2. 02

    No text

    Photoalbum
    Views54.5K
    Forwards53
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    No text

    Photoalbum
    Views53K
    Forwards35
    Reactions—
    Comments—
  4. 04

    No text

    Photoalbum
    Views52.5K
    Forwards35
    Reactions—
    Comments—
  5. 05

    ኤርትራ ምላሽ ሰጠች‼️ የኤርትራ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ማንኛውንም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጡን መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ባወጣው ይፋዊ መግለጫ አስታወቀ። ውሳኔው የኢትዮጵያ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የኤርትራ ኤምባሲ መዝጋቱን እና በአፍሪካ ህብረት የኤርትራ ተወካይን ጨምሮ 10 ዲፕሎማቶች ሀገር ለቀው እንዲወጡ ማዘዙን ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣውና አዩዘሀበሻ የተመለከተው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግስት "ኤርትራ የጥላቻና የጸብ ድርጊት እየፈጸመች ነው" በማለት ለወሰደው እርምጃ ያቀረበውን ምክንያት "መሰረት የሌለው እና እጅግ አስገራሚ" ሲል አጣጥሎታል። ይልቁንም አስመራ አዲስ አበባን በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች በጽኑ ከሳለች። አንደኛው የባህር በርን የሚመለከት ሲሆን፣ "የኢትዮጵያ መንግስት ሉዓላዊ የባህር በር ማግኘት ግዴታ ነው በሚል ሽፋን የኤርትራን ወደቦች እና የባህር ዳርቻዎች ለመውረር በማሰብ፣ ላለፉት ሦስት ዓመታት የማያቋርጥ የጥላቻ እና ጦርነት የማወጅ አጀንዳ ሲያራምድ ቆይቷል" ብላለች። በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከዚህ ጥቃት ጎን ለጎን በኤርትራ ውስጥ "የስርዓት ለውጥ" ለማምጣት በማለም፣ የኤርትራ ታጣቂ ተቃዋሚ ቡድኖችን እያስተናገደች፣ እያሰለጠነች እና እያስታጠቀች እንደምትገኝ የኤርትራ መንግስት በመግለጫው ወንጅሏል። አስመራ አደገኛ የሆነ የፖለቲካ ውጥረት እንዳይፈጠር በማሰብ እስካሁን ትዕግስት እና ቆጠብ ያለ እርምጃ ስታሳይ መቆየቷን ጠቅሳ፣ "አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ግን ለተወሰደባት እርምጃ አጸፋውን ከመመለስ እና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከሚያስከትለው መዘዝ ጋር ከማቋረጥ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም" ስትል ውሳኔዋን አሳውቃለች። ዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

    Photoedited
    Views52.3K
    Forwards43
    Reactions296
    Comments—

Latest posts

#35573Photoedited

መቀሌን ለቀናል-ህወሓት‼️ ህዝባችን ላይ ሊፈፀሙ ከሚችሉ ጥቃቶች በመስጋት መቀሌን ለቀን ወጥተናል ሲል ህወሓት አስታወቋል። ሰማዩ የእኛም እንደሆነ በዚያው ይቀጥላል፣ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል። ከሰሞኑ በአዲስ አበባ እንዲሁም በአፋር ክልል ለተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች ህወሓት ሀላፊነት ወስዷል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views1,755−96%vs avg
Forwards4
Reactions19
Comments—
#35572Photoedited

ለሻዕቢያ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል-ዶ/ር አብርሃም‼️ በሰሞኑ ውጊያ የሻዕቢያ ሰራዊት መሳሪያ ይዞ፣ግንባር ወስዶ፣የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ከህወሓት ጋር አብሮ ተዋግቷል። በርካታ መሳሪያ ተማርኳል፣ የሞቱም አሉ። ሻዕቢያ ለዚህ ተግባሩ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል፣የአንድን ሀገር መንግስት ከባንዳ ጋር አብሮ መውጋት ምን ሊያስከትል እንደሚችል በምላሹ ያገኘዋል'ሲሉ ዶክተር አብርሃም በላይ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። (አዩዘሀበሻ) 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views6,336−85%vs avg
Forwards8
Reactions106
Comments—
#35571Photoedited

ሁለት መረጃዎች‼️ 📌ኤርትራ ከዞን በታች ያሉ የትግራይ አመራሮች ወደ ኤርትራ እንዳይገቡ ወስናለች። 📌ዛሬ መስከረም 23/2019 ዓ.ም ኤርትራ በአዲግራት አቅጣጫ የሜካናይዝድ ጦሩን በከፍተኛ ሁኔታ እያንቀሳቀሰች መሆኑ ተረጋግጧል። በርካታ የህወሓት ታጣቂዎችም ወደ አዲግራት ገብተዋል። አዲግራት ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን መዘገባችን ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views21,001−49%vs avg
Forwards23
Reactions219
Comments—
#35570Photoedited

ኡጋንዳ ጥያቄ ከቀረበላት ወደ ኢትዮጵያ ጦር ለመላክ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች‼️ የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይነሩጋባ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር ተያይዞ መደበኛ ጥያቄ ካቀረበ ኡጋንዳ ወታደሮቿን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል። ጄኔራል ካይነሩጋባ በኤክስ (X) ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ ኡጋንዳ ባለው ግጭት ወቅት ለኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸው፣ በኢትዮጵያ አመራሮች በኩል ጥያቄ ከተቀረበ የኡጋንዳ ሕዝባዊ መከላከያ ሠራዊት (UPDF) እንደሚሰማራ ተናግረዋል። 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views18,694−55%vs avg
Forwards19
Reactions333
Comments—
#35569Photoedited

አዲግራት ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ በአዲግራት እና ኢሮብ አካባቢ ተደጋጋሚ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። አንድ ሙሉ ሎጀስቲክ የጫነ መኪና አዲግራት ከተማ መግቢያ ላይ በድሮን ተመቷል። በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በነበሩ ወታደሮች ላይ በሦስት ዙር የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል፣በርካታ ታጣቂዎች ላይ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል። በኢሮብ በተደጋጋሚ በድሮን ጥቃቶች በርካታ ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ተዘግቧል። መከላከያ ሰራዊት ወደ መቀሌ ሲያቀና በርካታ አመራሮች ወደ ኢሮብ ከተማ ሲያቀኑ እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል። ዛሬ ወደ አዲግራት አቅጣጫ በርካታ የህወሓት ሰራዊት አባላት እየገቡ መሆኑ ታውቋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views9,413−77%vs avg
Forwards1
Reactions117
Comments—
#35568Videoedited

መቐለ‼️ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ከሰዓት መቀሌን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views15,699−62%vs avg
Forwards24
Reactions233
Comments—
#35567Photo

#መኖሪያዎን_በነፋሻማዋ_አያት_ለማድረግ_አስበዋል!! እንግዲያስ ይህንን ህልምዎን እውን ሊያደረግ ትረስት ኘሮፐርቲ እነሆ ቤት እያለዎት ይገኛል። ድርጅታችን ትረስት ኘሮፐርቲ  ግንባታቸው 90% የደረሱ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በአያት 49 አትሌቶች መንደር ይዞለት መጥቷል። በካሬ 75 ሺ ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 99 ካሬ ብር ጠቅላላ ክፍያው 7.4 ሚሊዮን ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 102ካሬ ጠቅላላ ክፍያው 7,650,000 ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 112ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,400,000 ብር ባለ ሁለት ምኝታ 117ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,775,00 ብር 👉ባለ ሶስት ምኝታ 174 ካሬ 13 ሚሊዮን ብር ይዞለት መጥቷል ።   ምን ይህ ብቻ ከ50% ጀምረው ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ደግሞ ከ6% እስከ 14 % የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ይዘንልት መጥተናል ። ይምጠ እናንተ አልፎ ለልጆችዎ የሚተርፍ ቅርስ ያያዙ !! WhatsApp. https://wa.me/251925262121 Talgram=@D_man212 ስልክ  +251925262121            +251936429365 ይደውሉ !!

Open in Telegram
Views16,303−61%vs avg
Forwards0
Reactions16
Comments—
#35566Photoedited

በመቀሌ ከተማ ዘረፋ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ‼️ በመቀሌ ከተማ የመንግሥት እና የግል ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑ ታወቀ። ከትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ፣የፕሬዝዳንት ቢሮ...ሁሉም ማለት ይቻላል የመንግስት ቢሮዎች እና የግል ነጋዴዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። በተለይ በህግ ጥላ ስር የነበሩና ከእስር ቤት የወጡ ግለሰቦች በከፍተኛ ሁኔታ ዘረፋ እየፈፀሙ ነው ተብሏል። ተቋማት ያለ ጠባቂ በመቅረታቸው ዘረፋው መባባሱንም AFP ዘግቧል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views32,856−21%vs avg
Forwards19
Reactions149
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h16,775
5 h32,856
  1. After 1 hour16,775
  2. After 6 hours32,856
  3. Total to date32,856
#35565Photoalbum
Views37,686−9%vs avg
Forwards9
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h15,098
6 h37,686
  1. After 1 hour15,098
  2. After 6 hours37,686
  3. Total to date37,686
#35564Photoalbumedited

አሳይያስ በግብፅ አውሮፕላን ግብፅ ገቡ‼️ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በግብፅ አውሮፕላን/Air Cairo/ ተጉዘው ግብጽ ገብተዋል። ከሰሞኑ አዲስ አበባ የነበሩት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሐመድ ቀደም ብለው ትናንት ግብጽ ገብተዋል። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ለኤርትራ እና ግብጽ መሪዎች የኢትዮጵያን አቋም እንደሚያሳውቁ ተጠቁሟል። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ማቋረጧ ይታወሳል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Open in Telegram
Views36,941−11%vs avg
Forwards9
Reactions103
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h15,148
6 h36,941
  1. After 1 hour15,148
  2. After 6 hours36,941
  3. Total to date36,941

All posts

Connections