መቀሌን ለቀናል-ህወሓት‼️ ህዝባችን ላይ ሊፈፀሙ ከሚችሉ ጥቃቶች በመስጋት መቀሌን ለቀን ወጥተናል ሲል ህወሓት አስታወቋል። ሰማዩ የእኛም እንደሆነ በዚያው ይቀጥላል፣ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል። ከሰሞኑ በአዲስ አበባ እንዲሁም በአፋር ክልል ለተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች ህወሓት ሀላፊነት ወስዷል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в Telegram
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw
Подписчики, 30 дней
2 окт. – 3 окт.+311 (+0,1%)
Показать таблицей
| Дата | Подписчики |
|---|---|
| 2 окт. 2026 г. | 261 376 |
| 3 окт. 2026 г. | 261 687 |
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 1 окт. 2026 г. | 51 058 |
| 2 окт. 2026 г. | 46 280 |
| 3 окт. 2026 г. | 26 642 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры54,6 тыс.Пересылки51Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры54,5 тыс.Пересылки53Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры53 тыс.Пересылки35Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры52,5 тыс.Пересылки35Реакции—Комментарии—
- 05Просмотры52,3 тыс.Пересылки43Реакции296Комментарии—
Новые посты
ለሻዕቢያ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል-ዶ/ር አብርሃም‼️ በሰሞኑ ውጊያ የሻዕቢያ ሰራዊት መሳሪያ ይዞ፣ግንባር ወስዶ፣የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ከህወሓት ጋር አብሮ ተዋግቷል። በርካታ መሳሪያ ተማርኳል፣ የሞቱም አሉ። ሻዕቢያ ለዚህ ተግባሩ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል፣የአንድን ሀገር መንግስት ከባንዳ ጋር አብሮ መውጋት ምን ሊያስከትል እንደሚችል በምላሹ ያገኘዋል'ሲሉ ዶክተር አብርሃም በላይ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። (አዩዘሀበሻ) 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в Telegramሁለት መረጃዎች‼️ 📌ኤርትራ ከዞን በታች ያሉ የትግራይ አመራሮች ወደ ኤርትራ እንዳይገቡ ወስናለች። 📌ዛሬ መስከረም 23/2019 ዓ.ም ኤርትራ በአዲግራት አቅጣጫ የሜካናይዝድ ጦሩን በከፍተኛ ሁኔታ እያንቀሳቀሰች መሆኑ ተረጋግጧል። በርካታ የህወሓት ታጣቂዎችም ወደ አዲግራት ገብተዋል። አዲግራት ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን መዘገባችን ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в Telegramኡጋንዳ ጥያቄ ከቀረበላት ወደ ኢትዮጵያ ጦር ለመላክ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች‼️ የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይነሩጋባ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር ተያይዞ መደበኛ ጥያቄ ካቀረበ ኡጋንዳ ወታደሮቿን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል። ጄኔራል ካይነሩጋባ በኤክስ (X) ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ ኡጋንዳ ባለው ግጭት ወቅት ለኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸው፣ በኢትዮጵያ አመራሮች በኩል ጥያቄ ከተቀረበ የኡጋንዳ ሕዝባዊ መከላከያ ሠራዊት (UPDF) እንደሚሰማራ ተናግረዋል። 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в Telegramአዲግራት ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ በአዲግራት እና ኢሮብ አካባቢ ተደጋጋሚ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። አንድ ሙሉ ሎጀስቲክ የጫነ መኪና አዲግራት ከተማ መግቢያ ላይ በድሮን ተመቷል። በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በነበሩ ወታደሮች ላይ በሦስት ዙር የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል፣በርካታ ታጣቂዎች ላይ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል። በኢሮብ በተደጋጋሚ በድሮን ጥቃቶች በርካታ ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ተዘግቧል። መከላከያ ሰራዊት ወደ መቀሌ ሲያቀና በርካታ አመራሮች ወደ ኢሮብ ከተማ ሲያቀኑ እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል። ዛሬ ወደ አዲግራት አቅጣጫ በርካታ የህወሓት ሰራዊት አባላት እየገቡ መሆኑ ታውቋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в Telegramመቐለ‼️ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ከሰዓት መቀሌን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в Telegram#መኖሪያዎን_በነፋሻማዋ_አያት_ለማድረግ_አስበዋል!! እንግዲያስ ይህንን ህልምዎን እውን ሊያደረግ ትረስት ኘሮፐርቲ እነሆ ቤት እያለዎት ይገኛል። ድርጅታችን ትረስት ኘሮፐርቲ ግንባታቸው 90% የደረሱ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በአያት 49 አትሌቶች መንደር ይዞለት መጥቷል። በካሬ 75 ሺ ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 99 ካሬ ብር ጠቅላላ ክፍያው 7.4 ሚሊዮን ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 102ካሬ ጠቅላላ ክፍያው 7,650,000 ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 112ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,400,000 ብር ባለ ሁለት ምኝታ 117ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,775,00 ብር 👉ባለ ሶስት ምኝታ 174 ካሬ 13 ሚሊዮን ብር ይዞለት መጥቷል ። ምን ይህ ብቻ ከ50% ጀምረው ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ደግሞ ከ6% እስከ 14 % የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ይዘንልት መጥተናል ። ይምጠ እናንተ አልፎ ለልጆችዎ የሚተርፍ ቅርስ ያያዙ !! WhatsApp. https://wa.me/251925262121 Talgram=@D_man212 ስልክ +251925262121 +251936429365 ይደውሉ !!
Открыть в Telegramበመቀሌ ከተማ ዘረፋ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ‼️ በመቀሌ ከተማ የመንግሥት እና የግል ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑ ታወቀ። ከትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ፣የፕሬዝዳንት ቢሮ...ሁሉም ማለት ይቻላል የመንግስት ቢሮዎች እና የግል ነጋዴዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። በተለይ በህግ ጥላ ስር የነበሩና ከእስር ቤት የወጡ ግለሰቦች በከፍተኛ ሁኔታ ዘረፋ እየፈፀሙ ነው ተብሏል። ተቋማት ያለ ጠባቂ በመቅረታቸው ዘረፋው መባባሱንም AFP ዘግቧል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 16 775 |
| 5 ч | 32 856 |
- Через 1 час16 775
- Через 6 часов32 856
- Всего сейчас32 856
Без текста
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 15 098 |
| 6 ч | 37 686 |
- Через 1 час15 098
- Через 6 часов37 686
- Всего сейчас37 686
አሳይያስ በግብፅ አውሮፕላን ግብፅ ገቡ‼️ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በግብፅ አውሮፕላን/Air Cairo/ ተጉዘው ግብጽ ገብተዋል። ከሰሞኑ አዲስ አበባ የነበሩት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሐመድ ቀደም ብለው ትናንት ግብጽ ገብተዋል። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ለኤርትራ እና ግብጽ መሪዎች የኢትዮጵያን አቋም እንደሚያሳውቁ ተጠቁሟል። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ማቋረጧ ይታወሳል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 15 148 |
| 6 ч | 36 941 |
- Через 1 час15 148
- Через 6 часов36 941
- Всего сейчас36 941
Связи
Похожие каналы
TIKVAH-ETHIOPIA@tikvahethiopiaНовости и СМИ1,63 млн
东南亚|今日大事件|曝光@dnyjrdsjНовости и СМИ262 тыс.
DAVLATIMIZDA 🇺🇿@davlatimizdaНовости и СМИ262 тыс.
Guate bajo Fuego GT 🚨️🔴@guatebajofuegogtНовости и СМИ262 тыс.
الصحفي مثنى النجار@muthanapress84Новости и СМИ261 тыс.
مؤمن مقداد@mumenjmmeqdadНовости и СМИ262 тыс.
东南亚纸飞机吃瓜新闻@zfjcgНовости и СМИ262 тыс.
THE HINDU News Papers@the_hindu_news_papers_vocabularyНовости и СМИ262 тыс.
Кого упоминает
- Ezra Relator@ezrarelator1 репост