AI-чатbetaКабинет

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa

Юзернейм
@sputnik_ethiopia
Категория
Новости и СМИ
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики50 815+31 за 1 день
Просмотров на пост, 7 дн.1 125за 7 дней
ERR2,21 %за 7 дней

Подписчики, 30 дней

23 нояб. – 24 нояб.+31 (+0,1%)

Показать таблицей
ДатаПодписчики
23 нояб. 2026 г.50 784
24 нояб. 2026 г.50 815

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
22 нояб. 2026 г.1 813
23 нояб. 2026 г.1 161
24 нояб. 2026 г.956

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    🇮🇷 ኢራን በሚናብ ትምህርት ቤት ላይ ለተፈፀመው አስከፊ ጥቃት በአሜሪካ ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ ጀመረች በደቡባዊ ኢራን ሚናብ በሚገኝ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ የካቲት 21 በተፈጸመ የሚሳኤል ጥቃት፣ ዕድሜያቸው ከ7 እስከ 12 ዓመት የሆኑ 123 ሕፃናትን ጨምሮ 168 ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ቴህራን በአሜሪካ እና በአራት የአውሮፓ ሀገራት ላይ ሕጋዊ ክስ መመሥረቷን ፕሬስ ቲቪ ዘግቧል። የኢራን የሕግ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ማጂድ አንሳሪ፣ ማስረጃዎች በአምስቱም ሀገራት ለሚገኙ ፍርድ ቤቶች መቅረባቸውን ገልጸው፣ አንዳንድ ክሶች አስቀድመው መመሥረታቸውን እና ሌሎች ደግሞ በመመዝገብ ሂደት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል። አንሳሪ አክለውም፣ ቴህራን ጉዳዩን ወደ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመውሰድ እንዲሁም አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ንጹሐን ዜጎች እና መሠረተ ልማቶች ላይ በፈጸሟቸው ሌሎች ጥቃቶች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እያሰበች መሆኑን ገልጸዋል። በመስከረም ወር አንድ የተመድ የሃቅ አጣሪ ልዑክ፣ አሜሪካ ኢላማው ወታደራዊ ይዞታ መሆኑን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ባለማድረጓ በሚናብ ትምህርት ቤት ላይ ጥቃቱን እንደፈጸመች እና የጦር ወንጀል እንደሠራች የሚያሳምን በቂ መነሻ እንዳለ ማረጋገጡ ይታወሳል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

    Фото
    Просмотры2,15 тыс.
    Пересылки—
    Реакции21
    Комментарии—
  2. 02

    ከህዋ እስከ ሮቦቲክስ፦ በቻይና ሲካሄድ የቆየው የብሪክስ+ የሳይንስ ሳምንት ተጠናቀቀ የብሪክስ+ ሁሉን አሳታፊ የሳይንስ ሳምንት እና ዓለም አቀፉ "ሳይንስ 0+" ፌስቲቫል በሼንዘን ከ490 ሺህ በላይ ተሳታፊዎችን ማሰባሰቡን የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። የዝግጅቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 🟠 አሳታፊ እና የአጽናፈ ዓለም ሳይንስ፡ "የእርስዎ አጽናፈ ዓለም" በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ይህ ዝግጅት የቴሌስኮፕ ምልከታዎችን፣ ሮቦቲክስን እና የቀጥታ ሙከራዎችን እንዲሁም በታዋቂ የሩሲያ፣ የቻይና እና የቤላሩስ ሳይንቲስቶች የተሰጡ ትምህርታዊ ገለጻዎችን አካቷል። 🟠 ዓለም አቀፍ ትብብር ፦ ፌስቲቫሉ ለወደፊት አዳዲስ ግኝቶች ዝግጁ የእውቀት ልውውጥ እና የጋራ ምርምር ያላቸውን ጠቀሜታ አጉልቶ አሳይቷል። 🟠 የሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና የቤጂንግ ፖሊቴክኒክ ኢንስቲትዩት ዩኒቨርሲቲ 10ኛ ዓመት በዓል፦ ዝግጅቱ በሼንዘን የሚገኘውና በአሁኑ ወቅት 5,000 ተማሪዎችን እያስተማረ ያለውን የዚህ ዩኒቨርሲቲ 10ኛ ዓመት ምሥረታ ጋር ተገጣጥሟል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅርቡ የዩኒቨርሲቲውን ቅጥር ግቢ የጎበኙ ሲሆን፣ ፌስቲቫሉ ዓለም አቀፍ ተሰጥኦ ያላቸውን ባለሙያዎች በመሳብ ረገድ ያለውን ሚና አድንቀዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

    Видео
    Просмотры2,05 тыс.
    Пересылки—
    Реакции4
    Комментарии—
  3. 03

    የሱዳን የረድኤት ቡድን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በምዕራብ ኮርዶፋን በሰላማዊ ሰዎች ግድያ እና ዘረፋ ከሰሰ በምዕራብ ኮርዶፋን ግዛት ከአቡ ዛባድ በስተሰሜን በሚገኙ መንደሮች ውስጥ አማጽያኑ ሦስት ሕፃናትን እና ሁለት ሴቶችን መግደላቸውን የዳር ሀማር የአስቸኳይ ጊዜ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በዳር ሀማር የአስቸኳይ ጊዜ ኮሚቴ የቀረቡ ሌሎች ዋና ዋና ክሶች፦ ▪️ ጥቃት እና ጠለፋ፦ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በአል-ዱማይራ መንደር ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደሉ፣ 400 በጎችን የያዘ መንጋ እንደዘረፉ እና ሁለት እረኞችን እንዳገቱ ተገልጿል። እነሱን ለመፈለግ የሄዱ የአካባቢው ነዋሪዎችም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የደረሱበት አልታወቀም። ▪️ ዘረፋ እና መፈናቀል፦ የሱዳን ጦር በአካባቢው በቅርቡ ካደረገው ግስጋሴ አስቀድሞ፣ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ንብረት በመዝረፍ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤተሰቦችን በኃይል በማፈናቀል ተከሰዋል። በቅርቡ 930 ያህል ተጨማሪ ሰዎች ከአቡ ዛባድ መሸሻቸውን እና ይህም ከኅዳር መጀመሪያ ጀምሮ ከአካኪ የተፈናቀሉ ሰዎችን አጠቃላይ ቁጥር ወደ 3,670 ከፍ እንዳደረገው ዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት መግለጹ ተዘግቧል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

    Фото
    Просмотры1,86 тыс.
    Пересылки—
    Реакции6
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры1,76 тыс.
    Пересылки—
    Реакции4
    Комментарии—

Новые посты

#32823Видео

አውሮፓ 28% የሚሆነውን የአሞኒያ ማዳበሪያ ምርቷን አቋረጠች - መገናኛ ብዙኃን እየናረ የመጣው የኢነርጂ ዋጋ የአውሮፓ የማዳበሪያ ፋብሪካዎች እንዲዘጉ እያስገደደ መሆኑንና ወደ አምስት ሚሊዮን ቶን የሚጠጋ የአውሮፓ ዓመታዊ የአሞኒያ የማምረት አቅም ቀድሞውኑ መቆሙን አንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል። ✅ መነሻው፦ የተፈጥሮ ጋዝ ከ80 እስከ 90% የሚሆነውን የአሞኒያ የማምረቻ ወጪ ይሸፍናል። በመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረቶች እና በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ላይ በተፈጠረው የመርከብ ትራንስፖርት መስተጓጎል ምክንያት፤ የጋዝ የወደፊት መሸጫ ዋጋ በቅርቡ በ1,000 ኩብ ሜትር ከ1,200 ዶላር በላይ በማሻቀብ እ.ኤ.አ ከ2022 ወዲህ ከፍተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል። ✅ ተጽዕኖው፦ የዘርፉ መሪዎች ይህ ሁኔታ አውሮፓን በዓለም አቀፍ አቅራቢዎች ላይ በእጅጉ ጥገኛ እንድትሆን በማድረግ፤  ቀጣናውን ለዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ቀውሶች ይበልጥ ተጋላጭ እንደሚያደርገው አስጠንቅቀዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

Открыть в Telegram
Просмотры307−73%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#32822Видео

የፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሎጂስቲክስ ኃላፊና በርካታ አዛዦች የሱዳን ጦርን ተቀላቀሉ 🇸🇩 ሜጀር ጄኔራል አማር መሐመድ ዘይን ራቢህ ከስምንት አዛዦችና በርካታ ተዋጊዎች ጋር በመሆን የሱዳን ጦርን እንደተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ቁልፍ ዝርዝሮች፦ ⚡️ ራቢህ በካርቱም አውሮፕላን ማረፊያ ባደረጉት ንግግር፤ ለሱዳን ጦር ተገዢ እንደሆኑ በይፋ ያረጋገጡ ሲሆን ለሉዓላዊው ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱል ፈታህ አል-ቡርሃን እና ለሱዳን ሕዝብ ይፋዊ ይቅርታ በመጠየቅ፤ ቀሪ የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተዋጊዎች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ጥሪ አቅርበዋል። ⚡️ ውሳኔውን የወሰዱት በአል-ጀዚራ፣ በካርቱም፣ በዳርፉር እና በኤል-ፋሸር አካባቢዎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመው መጠነ ሰፊ በደል፣ ዝርፊያ እና ግድያ ምክንያት እንደሆነ ገልጸዋል። ⚡️ በተጨማሪም ራቢህ በኤል-ፋሸር አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በሚገኙ የጅምላ መቃብሮች ላይ ዓለም አቀፍ ምርመራ እንዲደረግ የጠየቁ ሲሆን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በኒያላ ከእስራኤል ባለሙያዎች የሳይበር ደህንነት እና የሥልጠና ድጋፍ ማግኘቱን ተናግረዋል። ይህ ዜና የቡድኑ አመራሮች በስፋት መኮብለል መጀመራቸው እየተሰማ ባለበት ወቅት የመጣ ነው። ባለፉት ጥቂት ወራት በርካታ ቁልፍ አዛዦች በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችንና የውጊያ ተሽከርካሪዎችን ይዘው ብሔራዊ ጦሩን ተቀላቅለዋል። 📹 ከማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

Открыть в Telegram
Просмотры157−86%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#32821Видео

የአየር ንብረት ለውጥ የወባ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ የተገኙ ውጤቶችን አደጋ ላይ ስለመጣሉ ባለሙያዎች ተናገሩ ባለሙያዎቹ ይህን የተናገሩት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ካለው 5ኛው የአፍሪካ የህብረተሰብ ጤና ጉባኤ ጎን ለጎን ትኩረቱን በአየር ንብረት ለውጥ ላይ አድርጎ በተካሄደ የፓናል ውይይት ላይ ነው። 📌 በውይይቱ ከወባ ጋር በተያያዘ በመላው ዓለም ከተመዘገበው 610 ሺህ ሞት ውስጥ 95% ያህሉ በአፍሪካ መመዝገቡን ያነሱት የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ጽሕፈት ቤት ተወካይ ዶ/ር ኤልዛቤት ጁማ፤ ሁኔታው በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት እየተባባሰ መምጣቱን ተናግረዋል ሲል የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡ “ተጽዕኖው በቶሎ ካልተገታ ከ2030 እስከ 2045 ባለው ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ 550 ሺህ ሞት ሊመዘገብ እንደሚችል” ተናግረዋል። 🔊 የውይይቱ ተሳታፊ ባለሙያዎች፤ ሀገራት የአየር ንብረት ጤና ጉዳይን የፖሊሲዎቻቸው አካል እንዲያደርጉና በመጪው የአየር ንብረት ጉባኤ ኮፕ 32 ላይ አጀንዳ ሆኖ እንዲቀርብ ጠይቀዋል። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

Открыть в Telegram
Просмотры581−48%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч377
1 ч581
  1. Через 1 час581
  2. Всего сейчас581
#32820Фото
Просмотры534−53%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч343
1 ч534
  1. Через 1 час534
  2. Всего сейчас534
#32819Фото
Просмотры557−50%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч37
1 ч557
  1. Через 1 час557
  2. Всего сейчас557
#32818Фото
Просмотры588−48%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч174
1 ч588
  1. Через 1 час588
  2. Всего сейчас588
#32817Фото
Просмотры629−44%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч276
1 ч629
  1. Через 1 час629
  2. Всего сейчас629
#32816Видео
Просмотры676−40%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч242
2 ч676
  1. Через 1 час676
  2. Всего сейчас676
#32815Видео
Просмотры636−43%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч92
1 ч636
  1. Через 1 час636
  2. Всего сейчас636
#32814Фото
Просмотры708−37%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч276
1 ч708
  1. Через 1 час708
  2. Всего сейчас708

Все посты

Связи

Похожие каналы

Кто упоминает

Все упоминания

Кого упоминает