ባድመ‼️ በኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር በተለይ በቀድሞው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት ዋነኛ ማዕከል በነበረችው ባድመ ዙሪያ ኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን ወታደራዊ ይዞታቸውን እያጠናከሩ መሆኑን ዘ አፍሪካን ሪፖርት ያወጣው አዲስ መረጃ ያመላክታል። በባድመ በኩል በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ወታደራዊ ውጥረት እና እንቅስቃሴ ወደ ጦርነት ካመራ ኢትዮጵያ ካላት የሜካናይዝድ እና የአየር የበላይነት ወደ ባሬንቱ በቀላሉ ልትገባ እንደምትችል ገልፆ ይህም አስመራ ላይ ከፍተኛ መና እንደሚፈጥር ገልጿል። የኤርትራ ሰራዊት በባለፈው ወር ጥቅምት መጨረሻ ባድመን ለቆ ወጥቶ የነበረ ቢሆንም ከቀናት በፊት ተመልሶ ባድመ ላይ መስፈሩን ጠቅሷል። በዚህም የሁለቱ ሀገራት ወታደሮች በቅርብ እርቀት መፋጠጣቸውን ጠቅሷል ። [አዩዘሀበሻ] ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramПосты канала Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
በሰቆጣ ከተማ የተጣለው ቅጣት‼️ አማራ ክልል ዋግኸምራ ሰቆጣ ከተማ አላስፈላጊ ወጪዎችንና ጎጂ ልማዶችን ለመቀነስ አዳዲስ ክልከላዎችና ለማስቆም የተወሰኑ ውሳኔዎች። 1. ከጋብቻ (ሰርግ) ጋር የተያያዙ ውሳኔዎች በእጮኝነት ጊዜ ልብስ ለማልበስ ከ5 ሰዎች በላይ ይዞ መሄድ በሴቷም በወንዱም ወገን እያንዳንዳቸው 50,000 ብር፤ የባረከ ቄስ 10,000 ብር ቅጣት። በሰርግ ዋዜማ ለጥሎሽ/ልብስ ከ5 ሰዎች በላይ ይዞ መሄድ በሴቷም በወንዱም ወገን እያንዳንዳቸው 50,000 ብር፤ የባረከ ቄስ 10,000 ብር ቅጣት። ከሰርግ በኋላ ለትውውቅ/ምላሽ (ቅልቅል) ከሰርግ ያልተናነሰ ድግስ መደገስ በሴቷም በወንዱም ወገን እያንዳንዳቸው 50,000 ብር፤ የባረከ ቄስ 10,000 ብር ቅጣት። በሰርግ ጊዜ ከ25 ሰው በላይ መዝመት ወይም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ዩኒፎርም (ተመሳሳይ ልብስ) መልበስ ዋናው ባለጉዳይ 30,000 ብር፤ ለብሰው የሚገኙ አካላት እያንዳንዳቸው 10,000 ብር ቅጣት። ለሰርግ በኪራይ ወይም በግዥ የሚዘጋጅ ስቴጅ (መድረክ) እና ከልክ ያለፈ ዲኮሬሽን መጠቀም 20,000 ብር ቅጣት የማይገኝ ሀብት/ማጫ በሐሰት መናገር ማጫ በተጨባጭ ታይቶ መባል አለበት (በዳስ አባቶች ይረጋገጣል)። 2. ከልዩ ልዩ ድግሶችና በዓላት ጋር የተያያዙ በሠርግ እና በክርስትና ዕለት ቡፌ እና ኬክ ማዘጋጀት 50,000 ብር ቅጣት የተማሪዎች ከKG ጀምሮ እስከ ዩኒቨርስቲ ድረስ የምረቃ ድግስ ማዘጋጀት 30,000 ብር ቅጣት። የቤቢ ሻወር (Baby Shower) እና የጋብቻ ዓመታዊ በዓል (Anniversary) ማክበር 10,000 ብር ቅጣት የጽዋ ማህበራት ዩኒፎርም መልበስ እና ታይታ ያለበት ድግስ ማዘጋጀት እያንዳንዱ አባል 10,000 ብር ቅጣት። በማንኛውም ፕሮግራም (ክርስትና፣ ልደት፣ ምንኩስና፣ ቤት ሲሰራ ወዘተ) አረቄ ይዞ መሄድ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፤ ተቀብሎ ያስተናገደ ባለቤት 20,000 ብር ይቀጣል። 3. ከሀዘንና ከፍትሃት ጋር የተያያዙ በፍትሃት ጊዜ ከፍተኛ ድግስ መደገስ፣ በ40 ቀን መቃብር ላይ ሻማ ማብራትና ዳቦ መቁረስ 20,000 ብር ቅጣት በሃዘን ጊዜ ውሃ ይዞ መሄድ የተከለከለ ነው (በምትኩ ገንዘብ፣ ስኳር እና ቆሎ ጋብቻ እንዲወስዱ ተገልጧል። ይሄ ውሳኔ የመንግስት ውሳኔ ሳይሆን ማህበረሰቡ ከሁሉም ሀይማኖት አባቶች እና ከአገር ሽማግሌዎች ጋር በመምከር መጤ ባህሎችን መከላከል እና የማህበረሰቡን አላስፈላጊ ወጭዎች ለመከላከል የተወሰነ የስምምነት ውሳኔ መሆኑን ምንጮቻችን ገልፅዋል ። በተለይ አሁን ላይ ሽምግልና፣ ቅልቅልና መልስ ከሰርግ ያልተናነሰ ወጭ እያስወጡ ማህበሰቡን እያማረሩ ያሉ ጎጂ ባህሎች ናቸው። ከመጤ ባህል ራሳችንን ለመከላከል የተደረገ በጎ አላማ ያለው የማህበረሰብ ውሳኔ መሆኑን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፅዋል ። [አዩዘሀበሻ] ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇??👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 9 120 |
| 2 ч | 20 500 |
- Через 1 час9 120
- Всего сейчас20 500
መቀሌ‼️ በመቀሌ ተጥሎ የቆየው እግድ ተሻሽሏል። በመቀለ ከተማ ከጥቅምት 27 ቀን ጀምሮ በተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ እግድ ተጥሎ ቆይቷል። ወቅታዊ ሁኔታውን መሰረት አድርጎ የተጣለው የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ የሰዓት እገዳ ተሻሽሏል። የመኪኖች የእንቅስቃሴ ገደብ ከምሽቱ 2 ሰዓት ወደ ምሽቱ 4 ሰዓት ተራዝሟል ተብሏል። ከምሽቱ 2 ሰዓት በኋላ የተከለከለው የባጃጅና የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ገደብ ግን ባለበት ይቀጥላል። ሆቴሎችን እና ሬስቶራንቶች ጨምሮ አገልግሎት ሠጪ ተቋማት ለ24 ሰዓት እንዲሰሩ ተፈቅዷል። ማሻሻያው የተደረገው፤ በከተማዋ የጸጥታው መሻሻሉን ተከትሎ መሆኑን የትግራይ የሰላም ሀይል ገልጿል። #አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 1 |
| 1 ч | 11 900 |
| 4 ч | 26 900 |
- Через 1 час11 900
- Всего сейчас26 900
ሱዳን ለሳውዲ ወታደር ልታዋጣ‼️ የሱዳን ጦር መሪ አልቡርሃን ሳዑዲ ዓረቢያን ከሁቲ ጥቃት ለመከላከል በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ለመላክ ማዘጋጀቱ ተገለፀ‼️ ሱዳን በራሷ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ብትሆንም፣ የሱዳን ጦር ከእርሱ ጋር ወገንተኝነት ካለው «ሱዳን ሺልድ ፎርስስ» የተውጣጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን በሳዑዲ ዓረቢያ የሚመራውን ፀረ-ሁቲ ጥምረት ለመደገፍ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ እና የመን ለማሰማራት ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተዘገበ። ሱዳን ከዚህ ቀደም በቀድሞው ፕሬዝዳንት ኦማር አል-በሽር አመራር ሥር በ2007 ዓ.ም በሳዑዲ የሚመራውን ፀረ-ሁቲ ወታደራዊ ጥምረት ተቀላቅላ ነበር። በተከታታይ ዓመታትም መደበኛ የሠራዊቱ አባላትን እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ተዋጊዎችን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ የሱዳን ወታደሮች ወደ የመን ተልከዋል። #አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 9 660 |
| 2 ч | 14 900 |
| 4 ч | 23 700 |
| 6 ч | 32 000 |
- Через 1 час9 660
- Через 6 часов32 000
- Всего сейчас32 000
በ1%ወርሃዊ ክፍያ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 ቅድመ ክፍያ 25% ከፍለው ለ24 ወር 1% ብቻ የሚከፍሉበት አማራጭ አምጥተናል። ለምሳሌ 👉የ4.5 ሚሊዮን ብር ሱቅ ቢሆን አሁን 1.1ሚሊዮን ይከፍሉና 👉ለ2 አመት ለ24 ወር በየወሩ 1%=45k እስከ 2 አመት 49% ብቻ ነው ሚከፍለው ቀሪውን ✔️ስትራክቸር ሲያልቅ 10% 450k ✔️ሴራሚክ ስራ ሲያልቅ 10% 450k ✔️Almunium ስራ ሲያልቅ 10% 450k 79% ይሆናል ✔️ሱቁን ሲረከቡ 21% 945k ለበለጠ መረጃ ይደውሉልኝ 09-62-80-87-96 https://wa.me/251962808796
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 9 210 |
| 2 ч | 14 100 |
| 4 ч | 22 300 |
| 6 ч | 30 000 |
- Через 1 час9 210
- Через 6 часов30 000
- Всего сейчас30 000
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሥራ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀቀ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ የሲሚንቶ ምርትና ሽያጭ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ፋብሪካው በይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ መሠረት፣ ከሲሚንቶ ንግድ ጋር የተያያዘ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ደንበኞች ከ400 ኩንታል በላይ ሲሚንቶ በቀጥታ ከፋብሪካው መግዛት ይችላሉ። አያይዞም በብዛት «ፒፒሲ» (PPC) ሲሚንቶ ለሚገዙ ደንበኞች ልዩ የዋጋ ቅናሽ መደረጉን የገለጸው ፋብሪካው፣ ደንበኞች ይህንን ምቹ አጋጣሚ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርቧል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 8 800 |
| 2 ч | 13 900 |
| 4 ч | 20 100 |
| 7 ч | 27 000 |
- Через 1 час8 800
- Через 6 часов27 000
- Всего сейчас27 000
መግዛትም መሸጥም አሁን ቀላል ሆኗል! 📱🔥 FastMarket እነሆ! 🚗 መኪና 🏡 ቤት 👗 ልብስ 📱 ኤሌክትሮኒክስ ስራ ሰርቪስ ... 🛋️ የቤት እቃዎችና ሌሎችም! 💥 የራስዎን እቃ በነፃ ያስተዋውቁ! በቀላሉ ይሽጡ፣ በቀላሉ ይግዙ! 📲 FastMarketን አሁኑኑ ያውርዱ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fastmarket
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 8 530 |
| 2 ч | 13 400 |
| 4 ч | 19 400 |
| 7 ч | 25 900 |
- Через 1 час8 530
- Через 6 часов25 900
- Всего сейчас25 900
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ ይሰጣሉ‼️ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት በመጪው ሐሙስ ህዳር 17/2019 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ታውቋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 8 420 |
| 2 ч | 14 000 |
| 4 ч | 20 900 |
| 7 ч | 26 200 |
- Через 1 час8 420
- Через 6 часов26 200
- Всего сейчас26 200
🌅 በ2,500,000 ብር ብቻ የራስዎ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🏬 🏤🗻 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት ጥራት ያለው ግንባታ፣ የታመነ ማስረከብ! 🏗️ ገንብተን ማስረከብ ልማዳችን ነው! ከ200 በላይ ቪላዎችንና አፓርትመንቶችን በጥራት ገንብተን ለባለቤቶቻቸው አስረክበናል። 📍 አሁን ደግሞ በጎተራ Addis Tomorrow ፊት ለፊት የሚገኙ የንግድ ሱቆችን ይዘንልዎ ቀርበናል! 🏬 ያሉን የሱቅ አማራጮች፦ ▪️ግራውንድ ፍሎር10m²3,500,000 ብር ▪️ 1ኛ ፎቅ – 12 m² | 3,720,000 ብር ▪️ 2ኛ ፎቅ – 10 m² | 2,700,000 ብር ▪️ 3ኛ ፎቅ – 10 m² | 2,500,000 ብር 💰 ምቹ የክፍያ አማራጭ 👉 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ✨ ከተጠቀሱት የካሬ መጠኖች በተጨማሪ ሌሎች የሱቅ አማራጮችም አሉን። የመኖሪያ አፓርትመንት አማራጮች ✨ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎን ቤት ይያዙ! 👉 Studio – 66 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 696,300 ብር 👉 1 Bedroom – 83 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 875,650 ብር 👉2 Bedroom – 122 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 1,287,100 ብር 👉 3 Bedroom – 168 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 1,772,400 ብር 🎉 ልዩ የቅናሽ ዕድል! 💎 100% ሙሉ ክፍያውንበአንዴ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 25% ቅናሽ እናቀርባለን! 📞 ለበለጠ መረጃና ለቦታ ማስያዝ፦ +251992538818
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 8 230 |
| 2 ч | 13 600 |
| 4 ч | 20 200 |
| 7 ч | 25 200 |
- Через 1 час8 230
- Через 6 часов25 200
- Всего сейчас25 200
ኢራናዊቷ ዘፋኝ ሂጃብ ሳታደርግ በኦንላይን ኮንሰርት በማቅረቧ 74 ጅራፍ ተቀጣች‼️ የኢራን ባለሥልጣናት ዘፋኝ ፓራስቱ አህመዲን እና አራት የሥራ ባልደረቦቿን አስገዳጅ የሆነውን ሂጃብ ሳትለብስ በኢንተርኔት (ኦንላይን) የሙዚቃ ዝግጅት በማቅረቧ የተፈረደባቸውን የ74 ግርፋት ቅጣት ሰኞ ዕለት እንደፈጸሙባቸው ጠበቃቸው ተናገሩ። ጠበቃ ሙስጠፋ ኒሊ ለኢራኑ 'ኤምቴዳድ' ዜና አውታር እንደገለጹት፣ አህመዲ፣ ሶሄይል ፋጊህ-ናሲሪ፣ አሚን ታሄሪ፣ አሚራሊ ፒርኒያ እና ሞህሰን ላሽካሪ በቆም ከተማ በሚገኘው የዐቃቤ ሕግ ቢሮ ቀርበው ቅጣቱ ተፈጽሞባቸዋል። ክሱ የተመሠረተው አህመዲ በከተማዋ በሚገኝ አንድ ታሪካዊ ቦታ ውስጥ በቀጥታ ቀርጻ በታኅሣሥ 2024 በዩቲዩብ ቻናሏ ላይ በለቀቀችው የሙዚቃ ኮንሰርት ምክንያት ነው። ፍርድ ቤቱ አምስቱንም ሰዎች «ከሥነ-ምግባር ውጭ የሆነ ነገር በኢንተርኔት ላይ አዘጋጅተው አሰራጭተዋል» በሚል ጥፋተኛ ብሏቸዋል። በዚህም ምክንያት እያንዳንዳቸው 74 ጅራፍ እንዲገረፉ፣ ለሁለት ዓመት ምንም ዓይነት የሙዚቃም ሆነ የኪነ-ጥበብ ሥራ እንዳይሠሩ እንዲሁም ለሁለት ዓመት ከሀገር እንዳይወጡ ተወስኖባቸዋል። #አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 9 090 |
| 2 ч | 13 400 |
| 4 ч | 18 700 |
| 7 ч | 23 000 |
- Через 1 час9 090
- Через 6 часов23 000
- Всего сейчас23 000
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 8 240 |
| 2 ч | 11 900 |
| 4 ч | 17 000 |
| 7 ч | 22 000 |
- Через 1 час8 240
- Через 6 часов22 000
- Всего сейчас22 000
ለሚኖሩ 50 ሺ ዶላር ክፍያ ‼️ 🔴የስዊዘርላንዷ አልቢነን መንደር ነዋሪዎቿ በመመናመናቸው ወደ መንደሯ ገብተው ለሚኖሩ ቤተሰቦች እስከ 50 ሺህ ዶላር እንደምትከፍል አስታወቀች። በስዊዘርላንድ ተራራማ አካባቢ የምትገኘው ውቧ አልቢነን (Albinen) መንደር፣ ወጣቶች ለሥራና ለትምህርት ወደ ትላልቅ ከተሞች መፍለሳቸውን ተከትሎ ነዋሪዎቿ በእጅጉ በመቀነሳቸው፣ ወደ መንደሯ ገብተው ለሚኖሩ ሰዎች ከፍተኛ የገንዘብ ማበረታቻ ማዘጋጀቷን ይፋ አደረገች። ከ250 የማይበልጡ ነዋሪዎች ብቻ የቀሩባት ይህች መንደር፣ ቀዬዋ ሙሉ በሙሉ ባዶ እንዳይቀር ለማድረግ ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች ለሆኑ አዋቂዎች እያንዳንዳቸው 25 ሺህ የስዊስ ፍራንክ (ወደ 28 ሺህ ዶላር ገደማ) እንዲሁም ለእያንዳንዱ ልጅ 10 ሺህ የስዊስ ፍራንክ ለመክፈል ወስናለች። በዚህም መሰረት ሁለት ልጆች ያሏቸው ባለትዳሮች ወደ መንደሯ ገብተው ለመኖር ሲወስኑ ከ70 ሺህ ፍራንክ (ከ80 ሺህ ዶላር) በላይ ማበረታቻ ያገኛሉ። ይሁን እንጂ ገንዘቡን የሚወስዱ ሰዎች በመንደሯ ውስጥ ቢያንስ ለ10 ዓመታት የመኖር እና ቢያንስ 200 ሺህ ፍራንክ የሚያወጣ መኖሪያ ቤት የመግዛት ወይም የመገንባት ግዴታ ይኖርባቸዋል። የመንደሯ አስተዳደር ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው የተዘጋውን የመንደሯን ትምህርት ቤት ዳግም ለመክፈትና የአካባቢውን ሕይወት መልሶ ለማነቃቃት በማሰብ መሆኑ ተገልጿል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 3 010 |
| 1 ч | 10 500 |
| 3 ч | 16 400 |
| 6 ч | 20 900 |
- Через 1 час10 500
- Через 6 часов20 900
- Всего сейчас20 900
🚨13.2 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ቤት፤ በ2.6 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ! በቦሌ ቡልቡላ አዲሱ የJENBORO ፕሮጀክት በቡልቡላ 5 ሳይቶችን ካስረከበ በኋላ፣ JENBORO RealEstate አዲስ የአፓርትመንት ፕሮጀክት ይዞ ቀርቧል! ለምን ይህንን ፕሮጀክት ይመርጣሉ? ✅ 20% ቅድመ ክፍያ ✅ 3 ዓመት የመክፈያ ጊዜ ✅ ያለ ዋጋ ጭማሪ (No Escalation) ✅ ያለ ወለድ (No Interest) ✅ ክፍያው በግንባታ ሂደት የሚፈጸም 🏢 ዘመናዊ የኑሮ ምቾቶች ✅4B+G+24 ዘመናዊ ህንፃ ✅Gym & Spa ✅የልጆች መጫወቻ ✅የገበያ ማዕከል ያካተተ ✅የጋራ መገልገያ አዳራሽ ✅ቤተ መጻሕፍት ✅በቂ የመኪና ማቆሚያ ከCharging Station ጋር ✅8 ዘመናዊ ሊፍቶች ▶️ባለ 2 መኝታ | 115 ካሬ 2,645,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ · ▶️ባለ 2 መኝታ | 130 ካሬ 2,990,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ · ▶️ባለ 3 መኝታ | 155 ካሬ 3,565,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ 🎉 ልዩ የቅናሽ ዕድል! ✅ 100% ሙሉ ክፍያውን በአንዴ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 15% ቅናሽ እናቀርባለን! 📩 የዋጋ፣ Floor Plan እና የክፍያ እቅድ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ያነጋግሩን! ☎️ 0937341286 💬 Telegram: @AbrhamRealtor 🟢 WhatsApp: https://whatsapp.com/dl/0937341286
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 3 320 |
| 1 ч | 11 300 |
| 3 ч | 18 500 |
| 6 ч | 24 000 |
- Через 1 час11 300
- Через 6 часов24 000
- Всего сейчас24 000
የድሮን ጥቃት ‼️ በታችኛው አድያቦ ገምሃሎ የህወሓት ታጣቂዎችን ኢላማ ያደረገ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️ ዛሬ ህዳር 14/2019 ዓ.ም ጠዋት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ዞን፣ የታችኛው አድያቦ ወረዳ ገምሃሎ በተባለ መንደር የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል። ጥቃቱ በመኪና ተሳፍረው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የህወሓት ታጣቂዎች ኢላማ ያደረገ መሆኑን ምንጮች ገልፀዋል። በጥቃቱ ምክንያት በታጣቂዎቹ ላይ የደረሰው የሰው ሕይወትና የቁሳቁስ ጉዳት መጠን ግን እስካሁን አልተገለጸም። በተያያዘ ዜና በኢትዮ - ኤርትራ ድንበር አከባቢዎች በተለይም በባድሜ አከባቢ የጀመረው ውጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የአከባቢው ማህበረሰብ እየገለጸ ነው፡፡ ጦርነትን ስጋት ወደ ሽሬና ሽራሮ ከተሞች የሸሹ ነዋሪዎች እንደሚሉት ወደ ባድሜ ከባባድ የጦር መሳሪያ ብሎም የድሮን ጥቃት ከባድ ፍንዳታዉች መስማትና ማየታቸዉን ገልጸዋል፡፡ አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 3 800 |
| 1 ч | 15 300 |
| 3 ч | 18 500 |
| 6 ч | 20 000 |
| 25 ч | 40 500 |
- Через 1 час15 300
- Через 6 часов20 000
- Через 24 часа40 500
- Всего сейчас40 500
ሩሲያውያን ሳይንቲስቶች መድኃኒትን የሚቋቋሙ ባክቴሪያዎችን የሚያዳክም አዲስ መድኃኒት አበለጸጉ‼️ በሩሲያ የጋማሌያ የኤፒዲሚዮሎጂና ማይክሮባዮሎጂ ምርምር ማዕከል የሚገኙ ሳይንቲስቶች፣ ፀረ-ባክቴሪያ መድኃኒቶችን የሚቋቋሙ የክሌብሲየላ ኒሞኒያ (Klebsiella pneumoniae) ዝርያዎችን የሚያዳክም አዲስ መድኃኒት አበለጸጉ። መድኃኒቱ ባክቴሪያዎቹን በቀጥታ ከመግደል ይልቅ በሽታ የማስከተል አቅማቸውን በማዳከም ይሠራል። በተለይም መርዛማ ንጥረ ነገሮችን የማምረት፣ የመንቀሳቀስ፣ የሰውነት ሴሎችን የመውረርና ባዮፊልም የተባለውን መከላከያ ሽፋን የመፍጠር ችሎታቸውን እንደሚያግድ ተገልጿል። ክሌብሲየላ ኒሞኒያ የሳንባ ምች፣ የደም መመረዝና የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ሊያስከትል የሚችል ባክቴሪያ ነው። በተለይም ፀረ-ባክቴሪያ መድኃኒቶችን የሚቋቋሙ ዝርያዎቹ ለሕክምና ከባድ ፈተና ሆነዋል። በዚህ ባክቴሪያ የሚከሰቱ ከባድ በሽታዎች የሞት ስጋትንም ያሳድጋሉ። በተጨማሪም በአውሮፓ ህብረት ውስጥ በዚህ ባክቴሪያ ምክንያት የሚከሰቱ የደም መመረዝ ጉዳዮች ከ2019 እስከ 2025 በ72 በመቶ መጨመራቸውን የሕክምና መረጃዎች ያመለክታሉ። አዲሱ ግኝት መድኃኒትን የሚቋቋሙ ባክቴሪያዎችን ለመቆጣጠር አዲስ የሕክምና አቅጣጫ ሊከፍት እንደሚችል ተገልጿል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 3 280 |
| 1 ч | 10 100 |
| 7 ч | 28 900 |
| 25 ч | 40 000 |
- Через 1 час10 100
- Через 6 часов28 900
- Через 24 часа40 000
- Всего сейчас40 000
ሰሞነኛው የሳይበር ጥቃት ፈተና‼️ የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (FBI) የወንጀል መረጃ ቋቱ ላይ ደርሶበታል የተባለን የሳይበር ጥቃት እየመረመረ መሆኑ ተገለፀ ። በሌላ በኩል የአሜሪካ ግብርና መስሪያ ቤት ላይ የሳይበር ጥቃት መፈጸሙን ኤንቢሲ የተባለው መገናኛ ብዙኃን ዘግቧል ። በ FBI ላይ የሳይበር ጥቃት መፈፀሙን ዶናልድ ትራምፕ አረጋግጠዋል። ይህን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩ ተገልጿል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 7 090 |
| 1 ч | 13 400 |
| 3 ч | 21 200 |
| 7 ч | 30 000 |
| 25 ч | 38 100 |
- Через 1 час13 400
- Через 6 часов30 000
- Через 24 часа38 100
- Всего сейчас38 100
🚨13.2 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ቤት፤ በ2.6 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ! በቦሌ ቡልቡላ አዲሱ የJENBORO ፕሮጀክት በቡልቡላ 5 ሳይቶችን ካስረከበ በኋላ፣ JENBORO RealEstate አዲስ የአፓርትመንት ፕሮጀክት ይዞ ቀርቧል! ለምን ይህንን ፕሮጀክት ይመርጣሉ? ✅ 20% ቅድመ ክፍያ ✅ 3 ዓመት የመክፈያ ጊዜ ✅ ያለ ዋጋ ጭማሪ (No Escalation) ✅ ያለ ወለድ (No Interest) ✅ ክፍያው በግንባታ ሂደት የሚፈጸም 🏢 ዘመናዊ የኑሮ ምቾቶች ✅4B+G+24 ዘመናዊ ህንፃ ✅Gym & Spa ✅የልጆች መጫወቻ ✅የገበያ ማዕከል ያካተተ ✅የጋራ መገልገያ አዳራሽ ✅ቤተ መጻሕፍት ✅በቂ የመኪና ማቆሚያ ከCharging Station ጋር ✅8 ዘመናዊ ሊፍቶች ▶️ባለ 2 መኝታ | 115 ካሬ 2,645,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ · ▶️ባለ 2 መኝታ | 130 ካሬ 2,990,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ · ▶️ባለ 3 መኝታ | 155 ካሬ 3,565,000 ብር 20% ቅድመ ክፍያ 🎉 ልዩ የቅናሽ ዕድል! ✅ 100% ሙሉ ክፍያውን በአንዴ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 15% ቅናሽ እናቀርባለን! 📩 የዋጋ፣ Floor Plan እና የክፍያ እቅድ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ያነጋግሩን! ☎️ 0937341286 💬 Telegram: @AbrhamRealtor 🟢 WhatsApp: https://whatsapp.com/dl/0937341286
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 7 330 |
| 1 ч | 13 400 |
| 3 ч | 21 000 |
| 7 ч | 29 900 |
| 24 ч | 38 000 |
- Через 1 час13 400
- Через 6 часов29 900
- Через 24 часа38 000
- Всего сейчас38 000
‹‹ሌላውን መውረር አንፈልግም፤ እነርሱ ግን እየተሰባሰቡብን ነው›› ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ የስልጣኔ እና የክብር አገር ናትስ፤ ሌላውን መውረር እና መዝረፍ አንፈልግም፤ አድርገንም አናውቅም፤ ነገር ግን በተደጋጋሚ የወረሩን አሉ፤ አሁን ላይ መነቃቃት ስንጀምር ለመሰባሰብ እየሞከሩ ነው ብለዋል፡፡ እነዚህ የተሰባሰቡ አካላት አስተባባሪ አላቸው ያሉ ሲሆን፤ ከተሰባሰቡ አካላት መሀል አንዳንዶቹ የተሰባሰቡት በራሳቸው አጀንዳ አይደለም ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ስለዚህም ይህንን ለመመከት እና አገራችንን ለመመከት ጠንካራ ሰራዊት ያስፈልገናል፤ ገንብተናል ወደፊትም እንገነባለን ብለዋል፡፡ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 5 400 |
| 4 ч | 20 900 |
| 6 ч | 28 000 |
| 24 ч | 37 900 |
- Через 1 час5 400
- Через 6 часов28 000
- Через 24 часа37 900
- Всего сейчас37 900
🌅 በ2,500,000 ብር ብቻ የራስዎ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🏬 🏤🗻 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት ጥራት ያለው ግንባታ፣ የታመነ ማስረከብ! 🏗️ ገንብተን ማስረከብ ልማዳችን ነው! ከ200 በላይ ቪላዎችንና አፓርትመንቶችን በጥራት ገንብተን ለባለቤቶቻቸው አስረክበናል። 📍 አሁን ደግሞ በጎተራ Addis Tomorrow ፊት ለፊት የሚገኙ የንግድ ሱቆችን ይዘንልዎ ቀርበናል! 🏬 ያሉን የሱቅ አማራጮች፦ ▪️ግራውንድ ፍሎር10m²3,500,000 ብር ▪️ 1ኛ ፎቅ – 12 m² | 3,720,000 ብር ▪️ 2ኛ ፎቅ – 10 m² | 2,700,000 ብር ▪️ 3ኛ ፎቅ – 10 m² | 2,500,000 ብር 💰 ምቹ የክፍያ አማራጭ 👉 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ✨ ከተጠቀሱት የካሬ መጠኖች በተጨማሪ ሌሎች የሱቅ አማራጮችም አሉን። የመኖሪያ አፓርትመንት አማራጮች ✨ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎን ቤት ይያዙ! 👉 Studio – 66 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 696,300 ብር 👉 1 Bedroom – 83 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 875,650 ብር 👉2 Bedroom – 122 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 1,287,100 ብር 👉 3 Bedroom – 168 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 1,772,400 ብር 🎉 ልዩ የቅናሽ ዕድል! 💎 100% ሙሉ ክፍያውንበአንዴ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 25% ቅናሽ እናቀርባለን! 📞 ለበለጠ መረጃና ለቦታ ማስያዝ፦ +251992538818
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 4 990 |
| 4 ч | 20 100 |
| 6 ч | 26 700 |
| 24 ч | 36 100 |
- Через 1 час4 990
- Через 6 часов26 700
- Через 24 часа36 100
- Всего сейчас36 100
በቻይና ዚንጂያንግ ክልል ብቻ ወደ 16,000 የሚጠጉ መስጊዶች ወድመዋል ወይም ተጎድተዋል‼️ በአውስትራሊያ የስትራቴጂክ ፖሊሲ ተቋም (ASPI) የተደረገ አንድ ትልቅ ምርመራ እንዳመለከተው በቻይና ዚንጂያንግ ግዛት በመንግስት ፖሊሲዎች መሠረት ወደ 16,000 የሚጠጉ መስጊዶች፣ ማለትም 65% የሚሆኑት መስጊዶች፣ ወድመዋል ወይም ተጎድተዋል ብሏል። በሪፖርቱ መሠረት፣ አብዛኛው ውድመት የተከሰተው ከ2017 በኋላ ሲሆን፣ ስለ ይህ ውድመት ሃይማኖታዊ ነፃነት እና የኡይጉር ሙስሊም ቅርስ ህልውና ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ስጋት አስነስቷል። በሳተላይት ምስሎች እና በስታቲስቲክስ ጥናት አማካኝነት መርማሪዎች 8,500 የሚያህሉ መስጊዶች ሙሉ በሙሉ ፈርሰዋል፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ባህላዊ ጉልላቶቻቸውን እና ሚናሬቶቻቸውን ማስወገድን ጨምሮ በከፍተኛ ሁኔታ ተለውጠዋል ብለዋል። ምርመራው እንዳመለከተው ከሦስቱ ዋና ዋና የእስልምና ቦታዎች አንዱ ማለትም መቅደስ፣ የመቃብር ስፍራዎች እና የሐጅ ቦታዎች ወድመዋል። ሪፖርቱ በናሙናው ውስጥ በተካተቱት የክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና የቡድሂስት ቤተመቅደሶች ላይ ተመሳሳይ የሆነ የጥፋት ሁኔታ እንዳላገኘ ገልጿል። [አዩዘሀበሻ] ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 6 600 |
| 4 ч | 19 300 |
| 7 ч | 24 600 |
| 24 ч | 33 400 |
- Через 1 час6 600
- Через 6 часов24 600
- Через 24 часа33 400
- Всего сейчас33 400
በ1%ወርሃዊ ክፍያ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 ቅድመ ክፍያ 25% ከፍለው ለ24 ወር 1% ብቻ የሚከፍሉበት አማራጭ አምጥተናል። ለምሳሌ 👉የ4.5 ሚሊዮን ብር ሱቅ ቢሆን አሁን 1.1ሚሊዮን ይከፍሉና 👉ለ2 አመት ለ24 ወር በየወሩ 1%=45k እስከ 2 አመት 49% ብቻ ነው ሚከፍለው ቀሪውን ✔️ስትራክቸር ሲያልቅ 10% 450k ✔️ሴራሚክ ስራ ሲያልቅ 10% 450k ✔️Almunium ስራ ሲያልቅ 10% 450k 79% ይሆናል ✔️ሱቁን ሲረከቡ 21% 945k ለበለጠ መረጃ ይደውሉልኝ 09-62-80-87-96 https://wa.me/251962808796
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 6 290 |
| 4 ч | 17 800 |
| 7 ч | 22 900 |
| 24 ч | 33 700 |
- Через 1 час6 290
- Через 6 часов22 900
- Через 24 часа33 700
- Всего сейчас33 700
41 የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ያለ ውጭ ኦዲት የደመወዝ ጭማሪም ሆነ ቦነስ እንዳይከፍሉ ታገዱ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) በሥሩ ለሚገኙ 41 ግዙፍ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የደመወዝ ጭማሪ፣ ዓመታዊ ቦነስ እና ልዩ ልዩ ማበረታቻዎች የሚፈቀዱት በውጭ ኦዲተሮች በተረጋገጠ የሒሳብ ሪፖርትና በተጣራ ትርፍ ላይ ተመስርቶ ብቻ እንዲሆን የሚያስገድድ ጥብቅ መመሪያ አውጥቷል። ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም በዋና ሥራ አስፈጻሚው ብሩክ ታዬ የተፈረመው ይህ መመሪያ፤ እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ያሉ ተቋማት ጊዜያዊ ሪፖርቶችን ወይም ጠቅላላ ገቢን ብቻ መሠረት በማድረግ ክፍያ እንዳይፈጽሙ ይከለክላል። ክፍያዎቹ ከመጽደቃቸው በፊት ወጪዎች፣ ታክስ፣ ወለድና የእርጅና ቅናሽ ተሰልተው የተጣራ ትርፍ መመዝገብ፣ ዓመታዊ የንግድ ዕቅድ መሳካትና በቂ የጥሬ ገንዘብ አቅም መኖር እንዳለበት የተቀመጠ ሲሆን፤ የሥራ አፈጻጸም መለኪያን ያላሟሉ ወይም የዲሲፕሊን ቅጣት ያለባቸው ሠራተኞች የማበረታቻ ክፍያ አያገኙም። ይህ የፋይናንስ ዲሲፕሊንን ለማጠናከር የተዘጋጀ አሠራር በሠራተኛ ማኅበራት ዘንድ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል። የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ድሪብሳ ለገሠ እንደገለጹት፣ በአንዳንድ የመንግሥት ተቋማት የውጭ ኦዲት ሒደት ከሁለት እስከ አራት ዓመት የሚዘገይ በመሆኑ፣ ሠራተኞች የሥራ ኢላማቸውን ቢያሳኩ እንኳ በአስተዳደር መጓተት ምክንያት ጥቅማጥቅማቸውን በወቅቱ እንዳያገኙ እንቅፋት ይሆናል። ሆልዲንግሱ በበኩሉ የድርጅቶች ቦርዶችና ከፍተኛ አመራሮች እነዚህን መስፈርቶች በተቋማዊ ፖሊሲዎች፣ በአሠራር መመሪያዎችና በኅብረት ስምምነቶች ውስጥ እንዲያካትቱ ትዕዛዝ አስተላልፏል። #capital ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 11 900 |
| 4 ч | 19 800 |
| 6 ч | 24 900 |
| 25 ч | 37 500 |
- Через 1 час11 900
- Через 6 часов24 900
- Через 24 часа37 500
- Всего сейчас37 500
መግዛትም መሸጥም አሁን ቀላል ሆኗል! 📱🔥 FastMarket እነሆ! 🚗 መኪና 🏡 ቤት 👗 ልብስ 📱 ኤሌክትሮኒክስ ስራ ሰርቪስ ... 🛋️ የቤት እቃዎችና ሌሎችም! 💥 የራስዎን እቃ በነፃ ያስተዋውቁ! በቀላሉ ይሽጡ፣ በቀላሉ ይግዙ! 📲 FastMarketን አሁኑኑ ያውርዱ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fastmarket
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 12 000 |
| 4 ч | 19 900 |
| 6 ч | 25 100 |
| 25 ч | 35 600 |
- Через 1 час12 000
- Через 6 часов25 100
- Через 24 часа35 600
- Всего сейчас35 600
ኢትዮጵያ በ2070 በክርስቲያኖች ብዛት ከዓለም 3ኛ፣ በሙስሊሞች ብዛት 7ኛ እንደምትሆን ተተነበየ! ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2070 በክርስቲያኖች ብዛት ከዓለም ሦስተኛ ደረጃ እንደምትይዝና በሙስሊም ሕዝብ ብዛት ከፍተኛ የሆኑ አሥር አገራት ዝርዝር ውስጥ እንደምትገባ የፒው ሪሰርች ሴንተር ትንበያ አመለከተ። በተቋሙ ትንበያ መሠረት፣ በኢትዮጵያ አጠቃላይ ሕዝብ ውስጥ የሙስሊሞች ድርሻ አሁን ካለበት 36 በመቶ ወደ 2070 ወደ 46 በመቶ ገደማ ከፍ ይላል። በዚሁ ወቅት የአገሪቱ ሕዝብ ብዛት ከ280 ሚሊዮን እንደሚበልጥም ተገምቷል። በዓለም አቀፍ ደረጃም የእስልምና እምነት ተከታዮች ቁጥር ከክርስቲያኖች ቁጥር በፍጥነት እንደሚያድግ ትንበያው ያሳያል። በ2035 የሙስሊሞች ቁጥር 2.57 ቢሊዮን፣ የክርስቲያኖች ቁጥር ደግሞ 2.52 ቢሊዮን እንደሚደርስ ተገምቷል። በ2070 የሙስሊሞች ቁጥር 3.64 ቢሊዮን እንደሚሆንና በሁለቱ እምነቶች ተከታዮች መካከል ያለው የቁጥር ልዩነት 680 ሚሊዮን እንደሚደርስም ተጠቅሷል። ይሁንና ኢትዮጵያ በ2070 አብዛኛው ሕዝቧ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆነባት አገር ሆና እንደምትቀጥል ትንበያው ያመለክታል። በዚህም ከ150 ሚሊዮን በላይ ክርስቲያኖች እንደሚኖሩባትና በዓለም ከክርስቲያኖች ብዛት አንጻር ሦስተኛ ደረጃ እንደምትይዝ ተገምቷል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 15 ч | 31 243 |
| 25 ч | 39 800 |
- Через 24 часа39 800
- Всего сейчас39 800
በ1%ወርሃዊ ክፍያ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🌴🌴ቴምር ፕሮፐርቲስ🌴🌴 ቅድመ ክፍያ 25% ከፍለው ለ24 ወር 1% ብቻ የሚከፍሉበት አማራጭ አምጥተናል። ለምሳሌ 👉የ4.5 ሚሊዮን ብር ሱቅ ቢሆን አሁን 1.1ሚሊዮን ይከፍሉና 👉ለ2 አመት ለ24 ወር በየወሩ 1%=45k እስከ 2 አመት 49% ብቻ ነው ሚከፍለው ቀሪውን ✔️ስትራክቸር ሲያልቅ 10% 450k ✔️ሴራሚክ ስራ ሲያልቅ 10% 450k ✔️Almunium ስራ ሲያልቅ 10% 450k 79% ይሆናል ✔️ሱቁን ሲረከቡ 21% 945k ለበለጠ መረጃ ይደውሉልኝ 09-62-80-87-96 https://wa.me/251962808796
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 15 ч | 30 234 |
| 25 ч | 38 600 |
- Через 24 часа38 600
- Всего сейчас38 600
የወርቅ ዋጋ ቀነሰ‼️ ወርቅ እየቀነሰ ሄደ፤ የወርቅ ዋጋ በ2026 ዝቅተኛውን ደረጃ አስመዘገበ በዱባይ የወርቅ ገበያ እየታየ ያለው ተከታታይ የዋጋ መቀነስ ሐሙስ ዕለትም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፣ ይህም በጌጣጌጥ ሸማቾችና በባለሀብቶች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረትን ስቧል። የዱባይ ጌጣጌጥ ቡድን (Dubai Jewellery Group) ይፋ ባደረገው የገበያ መክፈቻ መረጃ መሠረት፣ የ24 ካራት ወርቅ በግራም 448.75 ድርሃም (19,668.71 የኢትዮጵያ ብር) በመሸጥ በ2026 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ከ450 ድርሃም በታች ዝቅ ብሎ ተመዝግቧል። የዕለቱ የዱባይ የወርቅ ዋጋ ዝርዝር (በአንድ ግራም) (በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምንዛሬ ተመን 1 ድርሃም = 43.83 ብር መሠረት የተሰላ) * 24 ካራት፡ 448.75 ድርሃም (19,668.71 ብር) * 22 ካራት፡ 415.50 ድርሃም (18,211.37 ብር) * 21 ካራት፡ 398.50 ድርሃም (17,466.26 ብር) * 18 ካራት፡ 341.50 ድርሃም (14,967.95 ብር) * 14 ካራት፡ 336.50 ድርሃም (14,748.80 ብር) በዓለም አቀፍ ገበያም የወርቅ ዋጋ በ0.11 በመቶ ቅናሽ በማሳየት አንድ አውንስ በ3,732.01 ዶላር የተገበያየ ሲሆን፣ በአንጻሩ የብር ዋጋ የ0.57 በመቶ ጭማሪ አሳይቶ በአውንስ 45.35 ዶላር ደርሷል። ይህ የዋጋ ማስተካከያ በዱባይ የወርቅ ግብይት ላይ ጉልህ ለውጥ ያመጣ ሲሆን፣ ገበያውን ለሚከታተሉ ገዢዎችና ባለሀብቶች አዲስ የገበያ ሁኔታን ፈጥሯል። Via GN ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 17 861 |
| 18 ч | 35 713 |
| 25 ч | 39 900 |
- Через 24 часа39 900
- Всего сейчас39 900
መግዛትም መሸጥም አሁን ቀላል ሆኗል! 📱🔥 FastMarket እነሆ! 🚗 መኪና 🏡 ቤት 👗 ልብስ 📱 ኤሌክትሮኒክስ ስራ ሰርቪስ ... 🛋️ የቤት እቃዎችና ሌሎችም! 💥 የራስዎን እቃ በነፃ ያስተዋውቁ! በቀላሉ ይሽጡ፣ በቀላሉ ይግዙ! 📲 FastMarketን አሁኑኑ ያውርዱ! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fastmarket
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 17 243 |
| 18 ч | 32 736 |
| 25 ч | 36 500 |
- Через 24 часа36 500
- Всего сейчас36 500
የውጭ ባንኮች የኢትዮጵያን ባንኮች ሙሉ በሙሉ እንዲገዙ የሚፈቅድ ረቂቅ መመሪያ ወጣ‼️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ባንኮች በልዩ ሁኔታ ነባር የኢትዮጵያ ባንኮችን እስከ 100 በመቶ ድርሻ በመግዛት እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ አወጣ። ይህም በአሁኑ የባንክ ሥራ አዋጅ የተቀመጠውን የውጭ ባለሀብቶች እስከ 49 በመቶ ድርሻ የመያዝ ገደብ በልዩ ፈቃድ የሚያልፍ ነው። ረቂቅ መመሪያው ሙሉ በሙሉ ግዢ የሚፈቀድባቸውን ሁለት ሁኔታዎች ዘርዝሯል። እነሱም ትልቅ የውጭ ኢንቨስትመንት ለመሳብና በገንዘብ ችግር ውስጥ የወደቁ ባንኮችን ለማዳን የሚደረጉ ግዢዎች ናቸው። በኢንቨስትመንት ምክንያት የኢትዮጵያን ባንክ ሙሉ በሙሉ ለመግዛት የሚፈልግ የውጭ ባንክ ቢያንስ 10 ቢሊዮን ዶላር አጠቃላይ ሀብት፣ የ10 ዓመት የባንክ ሥራ ልምድና ከሀገሩ ውጭ ቢያንስ በሦስት ሀገራት የሚሠራ መሆን ይኖርበታል። በተጨማሪም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት ትርፋማ መሆንና ሊገዛው ካሰበው ባንክ ሀብት ቢያንስ ሦስት እጥፍ የሚሆን የገንዘብ አቅም ማሳየት ይጠበቅበታል። በገንዘብ ችግር ውስጥ ያሉ ባንኮችን ለማዳን በሚደረግ ግዢ ግን የ10 ቢሊዮን ዶላሩ መስፈርት አይጠበቅም። በዚህ ሁኔታ ገዢው ባንክ ተቋሙን መልሶ ለማቋቋምና የደንበኞችን ገንዘብ ለመጠበቅ የሚያስችል በቂ የገንዘብ አቅም እንዳለው ይገመገማል። ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в Telegram🌅 በ2,500,000 ብር ብቻ የራስዎ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! 🏬 🏤🗻 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት ጥራት ያለው ግንባታ፣ የታመነ ማስረከብ! 🏗️ ገንብተን ማስረከብ ልማዳችን ነው! ከ200 በላይ ቪላዎችንና አፓርትመንቶችን በጥራት ገንብተን ለባለቤቶቻቸው አስረክበናል። 📍 አሁን ደግሞ በጎተራ Addis Tomorrow ፊት ለፊት የሚገኙ የንግድ ሱቆችን ይዘንልዎ ቀርበናል! 🏬 ያሉን የሱቅ አማራጮች፦ ▪️ግራውንድ ፍሎር10m²3,500,000 ብር ▪️ 1ኛ ፎቅ – 12 m² | 3,720,000 ብር ▪️ 2ኛ ፎቅ – 10 m² | 2,700,000 ብር ▪️ 3ኛ ፎቅ – 10 m² | 2,500,000 ብር 💰 ምቹ የክፍያ አማራጭ 👉 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ✨ ከተጠቀሱት የካሬ መጠኖች በተጨማሪ ሌሎች የሱቅ አማራጮችም አሉን። የመኖሪያ አፓርትመንት አማራጮች ✨ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎን ቤት ይያዙ! 👉 Studio – 66 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 696,300 ብር 👉 1 Bedroom – 83 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 875,650 ብር 👉2 Bedroom – 122 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 1,287,100 ብር 👉 3 Bedroom – 168 m² 💰 ቅድመ ክፍያ፦ 1,772,400 ብር 🎉 ልዩ የቅናሽ ዕድል! 💎 100% ሙሉ ክፍያውንበአንዴ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 25% ቅናሽ እናቀርባለን! 📞 ለበለጠ መረጃና ለቦታ ማስያዝ፦ +251992538818
Открыть в Telegram'ፈቅ ላትል ህይወት የምን መጨነቅ 'በሚለው ዘፈኑ ተወዳጅ የሆነው አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል❗ ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ጉርሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇??👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 21 566 |
| 37 ч | 41 818 |
- Через 6 часов21 566
- Всего сейчас41 818