መቀሌን ለቀናል-ህወሓት‼️ ህዝባችን ላይ ሊፈፀሙ ከሚችሉ ጥቃቶች በመስጋት መቀሌን ለቀን ወጥተናል ሲል ህወሓት አስታወቋል። ሰማዩ የእኛም እንደሆነ በዚያው ይቀጥላል፣ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል። ከሰሞኑ በአዲስ አበባ እንዲሁም በአፋር ክልል ለተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች ህወሓት ሀላፊነት ወስዷል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramPosts of Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
ለሻዕቢያ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል-ዶ/ር አብርሃም‼️ በሰሞኑ ውጊያ የሻዕቢያ ሰራዊት መሳሪያ ይዞ፣ግንባር ወስዶ፣የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ከህወሓት ጋር አብሮ ተዋግቷል። በርካታ መሳሪያ ተማርኳል፣ የሞቱም አሉ። ሻዕቢያ ለዚህ ተግባሩ በእጥፍ ምላሽ ይሰጠዋል፣የአንድን ሀገር መንግስት ከባንዳ ጋር አብሮ መውጋት ምን ሊያስከትል እንደሚችል በምላሹ ያገኘዋል'ሲሉ ዶክተር አብርሃም በላይ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። (አዩዘሀበሻ) 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in Telegramሁለት መረጃዎች‼️ 📌ኤርትራ ከዞን በታች ያሉ የትግራይ አመራሮች ወደ ኤርትራ እንዳይገቡ ወስናለች። 📌ዛሬ መስከረም 23/2019 ዓ.ም ኤርትራ በአዲግራት አቅጣጫ የሜካናይዝድ ጦሩን በከፍተኛ ሁኔታ እያንቀሳቀሰች መሆኑ ተረጋግጧል። በርካታ የህወሓት ታጣቂዎችም ወደ አዲግራት ገብተዋል። አዲግራት ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን መዘገባችን ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in Telegramኡጋንዳ ጥያቄ ከቀረበላት ወደ ኢትዮጵያ ጦር ለመላክ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች‼️ የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይነሩጋባ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር ተያይዞ መደበኛ ጥያቄ ካቀረበ ኡጋንዳ ወታደሮቿን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል። ጄኔራል ካይነሩጋባ በኤክስ (X) ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ ኡጋንዳ ባለው ግጭት ወቅት ለኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸው፣ በኢትዮጵያ አመራሮች በኩል ጥያቄ ከተቀረበ የኡጋንዳ ሕዝባዊ መከላከያ ሠራዊት (UPDF) እንደሚሰማራ ተናግረዋል። 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in Telegramአዲግራት ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ በአዲግራት እና ኢሮብ አካባቢ ተደጋጋሚ ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። አንድ ሙሉ ሎጀስቲክ የጫነ መኪና አዲግራት ከተማ መግቢያ ላይ በድሮን ተመቷል። በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በነበሩ ወታደሮች ላይ በሦስት ዙር የድሮን ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል፣በርካታ ታጣቂዎች ላይ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል። በኢሮብ በተደጋጋሚ በድሮን ጥቃቶች በርካታ ከፍተኛ አመራሮች መገደላቸው ተዘግቧል። መከላከያ ሰራዊት ወደ መቀሌ ሲያቀና በርካታ አመራሮች ወደ ኢሮብ ከተማ ሲያቀኑ እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል። ዛሬ ወደ አዲግራት አቅጣጫ በርካታ የህወሓት ሰራዊት አባላት እየገቡ መሆኑ ታውቋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in Telegramመቐለ‼️ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ከሰዓት መቀሌን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in Telegram#መኖሪያዎን_በነፋሻማዋ_አያት_ለማድረግ_አስበዋል!! እንግዲያስ ይህንን ህልምዎን እውን ሊያደረግ ትረስት ኘሮፐርቲ እነሆ ቤት እያለዎት ይገኛል። ድርጅታችን ትረስት ኘሮፐርቲ ግንባታቸው 90% የደረሱ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በአያት 49 አትሌቶች መንደር ይዞለት መጥቷል። በካሬ 75 ሺ ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 99 ካሬ ብር ጠቅላላ ክፍያው 7.4 ሚሊዮን ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 102ካሬ ጠቅላላ ክፍያው 7,650,000 ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 112ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,400,000 ብር ባለ ሁለት ምኝታ 117ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,775,00 ብር 👉ባለ ሶስት ምኝታ 174 ካሬ 13 ሚሊዮን ብር ይዞለት መጥቷል ። ምን ይህ ብቻ ከ50% ጀምረው ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ደግሞ ከ6% እስከ 14 % የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ይዘንልት መጥተናል ። ይምጠ እናንተ አልፎ ለልጆችዎ የሚተርፍ ቅርስ ያያዙ !! WhatsApp. https://wa.me/251925262121 Talgram=@D_man212 ስልክ +251925262121 +251936429365 ይደውሉ !!
Open in Telegramበመቀሌ ከተማ ዘረፋ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ‼️ በመቀሌ ከተማ የመንግሥት እና የግል ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑ ታወቀ። ከትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ፣የፕሬዝዳንት ቢሮ...ሁሉም ማለት ይቻላል የመንግስት ቢሮዎች እና የግል ነጋዴዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። በተለይ በህግ ጥላ ስር የነበሩና ከእስር ቤት የወጡ ግለሰቦች በከፍተኛ ሁኔታ ዘረፋ እየፈፀሙ ነው ተብሏል። ተቋማት ያለ ጠባቂ በመቅረታቸው ዘረፋው መባባሱንም AFP ዘግቧል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 16,775 |
| 5 h | 32,856 |
- After 1 hour16,775
- After 6 hours32,856
- Total to date32,856
No text
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 15,098 |
| 6 h | 37,686 |
- After 1 hour15,098
- After 6 hours37,686
- Total to date37,686
አሳይያስ በግብፅ አውሮፕላን ግብፅ ገቡ‼️ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በግብፅ አውሮፕላን/Air Cairo/ ተጉዘው ግብጽ ገብተዋል። ከሰሞኑ አዲስ አበባ የነበሩት የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሐመድ ቀደም ብለው ትናንት ግብጽ ገብተዋል። የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ለኤርትራ እና ግብጽ መሪዎች የኢትዮጵያን አቋም እንደሚያሳውቁ ተጠቁሟል። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ማቋረጧ ይታወሳል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 15,148 |
| 6 h | 36,941 |
- After 1 hour15,148
- After 6 hours36,941
- Total to date36,941
ትንኮሳ ተደረገብን-ተፈናቃዮቹ‼️ የህወሓት ሰራዊት ወደ ራያ የተለያዩ ወረዳዎች ገብቶ በነበረ ሰዓት ተፈናቅለው ቆቦ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች ዛሬ ወደ አላማጣ እየተመለሱ ሳለ ሐራ መሬቶች አላማጣ ከተማ ሐው ጃኖ ትምህርት ቤት ተቀምጠው ያሉ ሚሊሾች ትንኮሳ በማድረግ እንዳንገባ አድርገዋል ሲሉ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። አሁን ቆቦ ጮቢ በር አከባቢ ከ35 በላይ ባስ ተፈናቃይ ይዞ ቆሟል መፍትሔ ይሰጠን ብለዋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 8,428 |
| 7 h | 37,845 |
- After 1 hour8,428
- After 6 hours37,845
- Total to date37,845
Forwarded from Ezra Relator
• እንኳን ለሆራ ፊንፊኔ • እና ሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል • • • በሰላም አደረሳችሁ • • •
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 8,177 |
| 7 h | 35,463 |
- After 1 hour8,177
- After 6 hours35,463
- Total to date35,463
መቐለ‼️ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት መቀሌ ከተማ መግባታቸው ተገለፀ። ይህን ተከትሎ ዛሬ ከሌሊቱ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ የህወሓት ሰራዊት ከመቐለ ከተማ በሁሉም አቅጣጫዎች ወጥተው በመንቀሳቀስ ላይ እንደሚገኙ ከስፍራው የተገኘው መረጃ አመላከተ። የህወሐት ሰራዊት በዋናነት የመቐለ - ሓውዜን - ዕዳጋዓርቢ የመስመሮችን እየተጠቀመ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን፣ ማንኛውም አመራር እንዳይቀር በተደረገ ጥብቅ ሰው በሰው ቁጥጥር እንቅስቃሴው እየተመራ ይገኛል። በተጨማሪም የዚሁ እንቅስቃሴ አካል በሆኑት የዓድዋ፣ አክሱም እና ራማ ከተሞች በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ የሰው ስብስብና ጥልቅ እንቅስቃሴ እንደሚታይ ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 17,383 |
| 7 h | 36,592 |
- After 1 hour17,383
- After 6 hours36,592
- Total to date36,592
No text
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 16,729 |
| 7 h | 34,994 |
- After 1 hour16,729
- After 6 hours34,994
- Total to date34,994
🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! በአዲስ አበባ እምብርት ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በሚያማምሩ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ከመንግስት ጋር በጋራ (70/30) እየገነባን ያለነውን ይህንን እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ከ2 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ እናስረክባለን። ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ Fixed Rate፦ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት የሚከፈል ማራኪ የክፍያ ስልት። ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ የሚስተናገዱበት አስተማማኝ እድል። 📐 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር 📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ሳይቱን ይጎብኙ! እድሉ ሳያመልጥዎት ቀጠሮ ለመያዝ እና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት በታማኝነት እና በሃላፊነት እጠብቆታለሁ። 📱 ስልክ፦ +251940438843 | +251910706871 👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ፦ ተመስገን ጥላሁን 💬 Telegram: @Tom45201 🟢 WhatsApp: https://wa.me/message/4RYVH5NQNAV2I1?src=qr
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 16,714 |
| 7 h | 35,953 |
- After 1 hour16,714
- After 6 hours35,953
- Total to date35,953
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ ወደ ቀደመው መደበኛ ሁኔታ ሲመለስ፣ የኢትዮጵያ መንግስት በአሁኑ ወቅት እያደረገ ያለውን አጠቃላይ የነዳጅ ድጎማ እንዲያነሳ መከረ። በምትኩ መንግስት የነዳጅ ድጎማውን ሀብታም ደሃ ሳይል ለሁሉም ከማዳረስ ይልቅ፣ ድጋፍ ለሚገባቸው ዝቅተኛ የህብረተሰብ ክፍሎች ብቻ እንዲያደርግ ተቋሙ አሳስቧል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር የዘንድሮውን የነዳጅ ድጎማ ጣሪያ በ20 ቢሊዮን ብር የገደበ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ያለበትን ከፍተኛ እዳ ለማቃለል እና የፋይናንስ አቅሙን ለማሳደግ የ286 ቢሊዮን ብር የካፒታል ማሳደጊያ በጀት አጽድቋል። ከዓለም ባንክ (World Bank) - የተመደበው መጠን - 170 ቢሊዮን ብር ከፌደራል መንግስት በጀት - የተመደበው መጠን - 116 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ድምር = 286 ቢሊዮን ብር ከገንዘብ ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ መንግስት የነዳጅ ዋጋን በገበያ እንዲወሰን በማድረግ፣ ድጎማውን ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እና ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ብቻ በዲጂታል የክፍያ ስርዓት ለማድረግ አቅዷል። የዚህ ሽግግር አካል የሆነው የሴፍቲኔት (PSNP) ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ቁጥር በገጠር ከ8 ሚሊዮን ወደ 9.5 ሚሊዮን ከፍ የሚል ሲሆን፣ ለድንገተኛ አደጋ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ 4 ቢሊዮን ብርም ተመድቧል። በአንጻሩ የአውሮፕላን (Jet-fuel) ነዳጅ ድጎማ ሙሉ በሙሉ ተነስቷል። ይህ አጠቃላይ ድጎማን የማንሳት እቅድ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በማሻቀቡ ለጊዜው ዘግይቶ የነበረ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ኃላፊዎች አስረድተዋል። #አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 3,621 |
| 8 h | 34,910 |
- After 6 hours34,910
- Total to date34,910
ተንበርክኮ የፍቅር ጥያቄ ማቅረብ ያሳስራል‼️ የዩጋንዳ መከላከያ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሆዚ ካይነሩጋባ፣ ፍቅረኛቸውን በጉልበታቸው ተንበርክከው የጋብቻ ጥያቄ የሚያቀርቡ ወንዶች ሊታሰሩ ይገባል አሉ። አዛዡ እንዳሉት ይህ ድርጊት «ከአፍሪካ ባህል ውጪ» ስለሆነ በዩጋንዳ ሊለመድ አይገባም። በሌሎች ሀገራትም ከባህል ጋር የተያያዙ እንዲህ ያሉ ጥብቅ አቋሞች ታይተዋል። ለምሳሌ ያህል፣ በደቡብ አፍሪካ አንዳንድ ባህላዊ መሪዎች የምዕራባውያን የፍቅር ጥያቄ አቀራረብ ዘይቤዎች ከአፍሪካ እውነተኛ የጋብቻ ወጎች ጋር እንደማይጣጣሙ ይናገራሉ። እንዲሁም እንደ ቻይና እና ቪየትናም ባሉ እስያዊ ሀገራትም፣ ማህበረሰቡ የራሱን ባህላዊ እሴቶች እንዲጠብቅ እና የውጭ ሀገር የፍቅር ልማዶችን ከመከተል እንዲቆጠብ አልፎ አልፎ ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎች ይሰጣሉ። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in Telegram🔐 ድርጅትዎን እና ቤትዎን ርቀት ሳይገድቦት በስልኮ ይከታተሉ 🏠 ለቤትዎ 🏢 ለድርጅትዎ 🏪 ለንግድ ቦታዎ 🏭 ለፋብሪካዎ 📹 የደህንነት ካሜራ አቅርቦትና ገጠማ ✅ ጥራት ያላቸው ካሜራዎች ✅ ትክክለኛ ገጠማና Configuration ✅ በስልክዎ ላይ ከርቀት እንዲመለከቱ ማዘጋጀት ✅ ለቤትና ለድርጅት የሚስማማ የደህንነት መፍትሄ 🔒 የሚያስፈልግዎ ካሜራ ብቻ ሳይሆን፣ የተሟላ የደህንነት መፍትሄ ነው! 📞 G Tech Ethiopia PLC የደህንነት ቴክኖሎጂዎን በባለሙያ ይገንቡ። +251925180598 +251987272201 📩 ለዋጋና ተጨማሪ መረጃ ያግኙን። @Getye12 https://t.me/Gechtech https://www.tiktok.com/@gtechethiopia.com?_r=1&_t=ZS-99zf8oFBSFU https://www.facebook.com/profile.php?id=100075900998803 https://maps.app.goo.gl/6Fb8cxV3nsdHeDis6?g_st=atm
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 3,916 |
| 9 h | 37,571 |
- Total to date37,571
Update‼️ወደ ኤርትራ ወስደዋቸዋል‼️ ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ 5 ከፍተኛ አመራሮች በሃይል ወደ አስመራ መወሰዳቸው ተገለጸ። በመቐለ ከተማ፣ ላጪ አካባቢ ከሚገኘው «HZ» ሆቴል ታስረው የነበሩት ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ አመራሮች በሃይል ተወስደው ወደ ኤርትራ (አስመራ) መወሰዳቸው ተገለፀ በሃይል ተወስደዋል የተባሉት ግለሰቦች፦ 🚫ጀነራል ታደሰ ወረደ 🚫 ኢሳይያስ ታደሰ 🚫ተወልደ ዕምበብ 🚫ነጋሽ (ሸኾርተት) 🚫 ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር (ሓመድ ሸጠ) ናቸው። ግለሰቦቹ በላጪ አካባቢ በሚገኘው HZ ሆቴል አንድ ክፍል ውስጥ ታስረው የቆዩ ሲሆን፣ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ ለሁለት ቀናት ያህል ዓድዋ ላይ እንዲቆዩ ተደርገው እንደነበር ታውቋል። ከዛ በመቀጠልም ወደ መቐለ HZ ሆቴል እንዲመለሱ የተደረገ ሲሆን፣ በትናንትናው ዕለት በሆቴሉ ዙሪያ ከፍተኛ የጸጥታ ውጥረት ሰፍኖ ውሏል። በመጨረሻም በለሊቱ 7:30 ገደማ ታጣቂዎች የሆቴሉን በር በሃይል በመስበር፣ የታሰሩትን አመራሮች በዓዲግራት መስመር አድርገው ወደ ኤርትራ ወስደዋቸዋል ተብሏል። 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 4,939 |
| 10 h | 38,646 |
- Total to date38,646
🔥🏪 ኪራይ ይበቃል! የራስዎን ሱቅ ወይም ቢሮ የሚያደርጉበት ጊዜ አሁን ነው! 🏪🔥 📍 ተክለሃይማኖት — መርካቶ 🏢✨ የራስዎን የንግድ ቦታ ይያዙ! ✨🏢 🏪 የሱቅ አማራጮች 🔹 11 ካሬ 💰 ሙሉ ክፍያ — 1,900,000 ብር ጀምሮ 💵 ቅድመ ክፍያ — 726,000 ብር ➡️ ቀሪው በ7 ዙር 🔹 16 ካሬ 💰 ሙሉ ክፍያ — 2,816,000 ብር ጀምሮ 💵 ቅድመ ክፍያ — 1,056,000 ብር ➡️ ቀሪው በ7 ዙር 🔹 22 ካሬ 💰 ሙሉ ክፍያ — 3,520,000 ብር ጀምሮ 💵 ቅድመ ክፍያ — 660,000 ብር ➡️ ቀሪው በ7 ዙር 🔹 32 ካሬ 💰 ሙሉ ክፍያ — 5,120,000 ብር ጀምሮ 💵 ቅድመ ክፍያ — 640,000 ብር ➡️ ቀሪው በ7 ዙር ✨ ሁሉም ሱቆች Net Area እና Full Finished ናቸው! 🔥 ልዩ የአዲስ ዓመት ጥቅሞች! 🎁 50%-100% ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 👉 እስከ 8%-20%ቅናሽ! 👥 በቡድን ይምጡ — የበለጠ ይቆጥቡ! 3 ወይም 4 ሆነው ለሚመጡ ደንበኞች፣ ለእያንዳንዱ ተጨማሪ 2% ቅናሽ 💰 48,000–252,000 ብር ቁጠባ! 🛡️ የዋጋ ጭማሪ (Inflation) የለም! 🌍 በውጭ ሀገር ላሉ ፈላጊዎች 🇺🇸 🇬🇧 🇿🇦 🇦🇪 ውልዎን በ3 ቀን ውስጥ አጠናቅቀን በDHL እንልካለን። 📞 ለበለጠ መረጃ: 0920 721 082 / 0952 593 949 💬 WhatsApp ላይም ያግኙን! 🎊✨ 2019 — አዲስ ዓመት፣ አዲስ እድል፣ አዲስ የንግድ ቦታ! ✨🎊 🏢 Merit Properties የእርስዎ እምነት፣ የእኛ ቁርጠኝነት።
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 4,849 |
| 10 h | 40,183 |
- Total to date40,183
ተንበርክኮ የፍቅር ጥያቄ ማቅረብ ያሳስራል‼️ የዩጋንዳ መከላከያ ሰራዊት ዋና አዛዥ ጄኔራል ሙሆዚ ካይነሩጋባ፣ ፍቅረኛቸውን በጉልበታቸው ተንበርክከው የጋብቻ ጥያቄ የሚያቀርቡ ወንዶች ሊታሰሩ ይገባል አሉ። አዛዡ እንዳሉት ይህ ድርጊት «ከአፍሪካ ባህል ውጪ» ስለሆነ በዩጋንዳ ሊለመድ አይገባም። በሌሎች ሀገራትም ከባህል ጋር የተያያዙ እንዲህ ያሉ ጥብቅ አቋሞች ታይተዋል። ለምሳሌ ያህል፣ በደቡብ አፍሪካ አንዳንድ ባህላዊ መሪዎች የምዕራባውያን የፍቅር ጥያቄ አቀራረብ ዘይቤዎች ከአፍሪካ እውነተኛ የጋብቻ ወጎች ጋር እንደማይጣጣሙ ይናገራሉ። እንዲሁም እንደ ቻይና እና ቪየትናም ባሉ እስያዊ ሀገራትም፣ ማህበረሰቡ የራሱን ባህላዊ እሴቶች እንዲጠብቅ እና የውጭ ሀገር የፍቅር ልማዶችን ከመከተል እንዲቆጠብ አልፎ አልፎ ጥብቅ ማስጠንቀቂያዎች ይሰጣሉ። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 11,270 |
| 1 h | 18,239 |
| 21 h | 47,278 |
- After 1 hour18,239
- After 24 hours47,278
- Total to date47,278
No text
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 9,954 |
| 2 h | 28,851 |
| 22 h | 48,967 |
- After 1 hour9,954
- After 24 hours48,967
- Total to date48,967
No text
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 9,954 |
| 2 h | 28,865 |
| 22 h | 49,137 |
- After 1 hour9,954
- After 24 hours49,137
- Total to date49,137
ባለቤቶቹ አህዮቻቸውን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ‼️ በራያ ኮረም በህወሓት ተወሰደው የነበሩ አህዮችና ፈረሶች ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ጥሪ ተደረገ‼️ በራያ ኦፍላ እና ኮረም አካባቢ በህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ተነጥቀው ተተኳሽ ለማጓጓዝ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች/ተልዕኮዎች ይውሉ የነበሩ በርካታ አህዮች ፣በቅሎዎችና ፈረሶች በአሁኑ ወቅት በኮረም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እንደሚገኙ ተገልጿል። በዚህ መሠረት የእንስሳቱ ባለቤቶች ወደ ኮሌጁ በመሄድ እንስሳቶቻቸውን ለይተው እንዲወስዱ ይፋዊ ጥሪ ተላልፏል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 9,654 |
| 2 h | 28,281 |
| 22 h | 46,717 |
- After 1 hour9,654
- After 24 hours46,717
- Total to date46,717
አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ‼️ በአላማጣ ከተማ እና አካባቢው አስተማማኝ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን #ኮማንድ_ፖስቱ ከዛሬ ቀን ( መስከረም 22/2019 ዓ/ም ) ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት_ገደቦችን እና የእጅ_መስጠት ጥሪ ጨምሮ ጥብቅ የሆኑ ድንጋጌዎችንና እገዳዎችን ጥሏል። የተጣሉ የሰዓት ገደቦችና እገዳዎችም የሚከተሉት ናቸው #የተሽከርካሪዎች ➡️ #ማንኛውም_ዓይነት ተሽከርካሪ #መንቀሳቀስ የሚችለው እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው !! #የንግድ_ተቋማት ➡️ ማንኛውም ሆቴል ፣ መጠጥ ቤትና የመዝናኛ ቦታዎች አገልግሎት መስጠት የሚችሉት እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው። #የሰዎች_እንቅስቃሴ ➡️ማንኛውም ሰው ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት #በኋላ_መንቀሳቀስ ሙሉ በሙሉ ተከልክሏል። #የጦር_መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ➡️ የፌዴራል_ ፀጥታ_ሃይሎች ውጪ በከተማው ውስጥ ማንኛውም ሰው መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው። #የተሰጡ_ጠንካራ_መመሪያዎችና_ማስጠንቀቂያዎች #የግል_ትጥቅ_ምዝገባ ➡️ #በገጠርም ሆነ #በከተማ የምትገኙ የግል የጦር መሳሪያ ያላችሁ ግለሰቦችና ድርጅቶች በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ በአስቸኳይ እንድታስመዘግቡ ታዟል። ➡️ #ለንብረት_ዘረፊዎች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ማንኛውም አካል የግለሰብ ፣ የህዝብና የመንግስት ንብረት ከመዝረፍ እንዲቆጠብ ይህንን ድርጊት ሲፈፅም በተገኘ ማንኛውም አካል ላይ ግን የማያወላዳ ጥብቅ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ኮማንድ ፖስቱ አስታውቋል። ➡️ #የእጅ_መስጠት ጥሪ የፅምዶ ሃይሎች #በአምስት ( 5 ) ቀናት ውስጥ ለፌዴራል ፖሊስ #ከተደበቁበት እየወጡ #እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል። #አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 20,510 |
| 3 h | 33,056 |
| 23 h | 48,048 |
- After 1 hour20,510
- After 24 hours48,048
- Total to date48,048
No text
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 10,931 |
| 4 h | 34,710 |
| 24 h | 46,045 |
- After 1 hour10,931
- After 24 hours46,045
- Total to date46,045
መቐለ‼️ የአየር ወለድ ኮማንዶ እና የትግራይ ሰላም ሰራዊት ኮማንዶ ከመቀሌ በቅርብ እርቀት የሚገኘውን አሉ አባ ነጋ ኤርፖርትን መቆጣጠራቸውን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። መከላከያ ሰራዊት መቀሌን በሁሉም አቅጣጫ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር 20 ኪሎሜትር ርቀት ላይ እንደሚገኝ ሮይተርስ እና አልጀዚራ ዘግበዋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 10,931 |
| 4 h | 34,742 |
| 24 h | 46,964 |
- After 1 hour10,931
- After 24 hours46,964
- Total to date46,964
#መኖሪያዎን_በነፋሻማዋ_አያት_ለማድረግ_አስበዋል!! እንግዲያስ ይህንን ህልምዎን እውን ሊያደረግ ትረስት ኘሮፐርቲ እነሆ ቤት እያለዎት ይገኛል። ድርጅታችን ትረስት ኘሮፐርቲ ግንባታቸው 90% የደረሱ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በአያት 49 አትሌቶች መንደር ይዞለት መጥቷል። በካሬ 75 ሺ ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 99 ካሬ ብር ጠቅላላ ክፍያው 7.4 ሚሊዮን ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 102ካሬ ጠቅላላ ክፍያው 7,650,000 ብር 👉ባለ ሁለት ምኝታ 112ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,400,000 ብር ባለ ሁለት ምኝታ 117ካሬ ጠቅላላ ክፍያ 8,775,00 ብር 👉ባለ ሶስት ምኝታ 174 ካሬ 13 ሚሊዮን ብር ይዞለት መጥቷል ። ምን ይህ ብቻ ከ50% ጀምረው ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ደግሞ ከ6% እስከ 14 % የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ይዘንልት መጥተናል ። ይምጠ እናንተ አልፎ ለልጆችዎ የሚተርፍ ቅርስ ያያዙ !! WhatsApp. https://wa.me/251925262121 Talgram=@D_man212 ስልክ +251925262121 +251936429365 ይደውሉ !!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 10,905 |
| 4 h | 34,876 |
| 24 h | 47,134 |
- After 1 hour10,905
- After 24 hours47,134
- Total to date47,134
የቀድሞ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ጀነራል ታደሰ ወረደ ፣ ኢሳያስ ታደሰ ፣ ተወልደ ዕንበብ እና ተጨማሪ 4 ሰዎችን ወደ ኤርትራ ለመውሰድ የህወሓት ፖሊስ አዛዥ በሆነው በኮሚሽነር ይህደጉ ስዩም የታዘዙ ፖሊሶች እነ ጀኔራል ታደሰ ወረደ ወዳሉበት SOS ትራንስ ኢትዮጵያ ፊት ለፊት ካለው HZ ሆቴል ሂደው እንወስዳችሗለን አትወስዱነም በማለት ከፍተኛ ግርግር የፈጠሩ ሲሆን ግርግሩን ሰምቶ ህዝብ የተሰብሰበ ሲሆን ይህ የተሰበሰበው ህዝብ ➡️ " በሀገራቸው ውስጥ በህግ ሊዳኙና ፍርድ ሊሰጣቸው ይገባል እንጅ በኤርትራ ህግ ሊፈረድባቸው አይገባም " በማለት በፖሊሶች ላይ እያሰሙ ይገኛል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 8,820 |
| 5 h | 37,860 |
| 25 h | 47,650 |
- After 1 hour8,820
- After 6 hours37,860
- After 24 hours47,650
- Total to date47,650
የቢዝነስዎ እድገት በሚመርጡት ቦታ ይወሰናል! በአሚባራ የገበያ ማእከል ቢዝነስዎን ሰዎች በሚኖሩበት ፤ እንቅስቃሴ በማይቆምበት ቦታ ያድርጉ! +251901616161 +251969363636 Amibara Properties Built Different.
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 8,909 |
| 5 h | 37,263 |
| 25 h | 47,006 |
- After 1 hour8,909
- After 6 hours37,263
- After 24 hours47,006
- Total to date47,006