Account
DW Amharic

DW Amharic

Verified

ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።

Username
@dw_amharic
Category
News and media
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers56,770
Avg views per post, 7d3,042last 7 days
ERR5.36%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 24, 20264,352
Nov 25, 20262,639

Most viewed this month

  1. 01
    Views4.7K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views4.53K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03

    በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ ህዳር 25 ቀን በሴቶች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት ለማስቆም የሚደረገው ዘመቻ ይታወሳል። ይህ ዓለም አቀፍ ቀን Orange Day ወይም „ብርቱካናማ ቀን “ ይባላል። የብርቱካናማው ቀለም በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት የሌለበትን የወደፊት ጊዜ ለማመልከት የታሰበ ነው። ይህ ቀን ሲታወስ 45 ዓመታት ገደማ ሆኖታል። ይሁንና ዘንድሮ ይህንን ቀን አስታኮ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያወጣው መግለጫ እንደሚጠቁመው በየሰዓቱ አምስት ሴቶች በቤተሰብ አባላት ወይም በፍቅረኞቻቸዉ ይገደላሉ። ትናንት ይፋ የሆነው የድርጅቱ መግለጫ 47,000 የሚጠጉ ሴቶችና ልጃገረዶች ባለፈው የጎርጎሮሲያኑ 2025 በአጋሮቻቸው ወይም በቤተሰብ አባሎቻቸው ተገድለዋል ይላል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ከ122 ሀገራት የተሰባሰበ ሲሆን፤ ከፍተኛው ቁጥር (22,100) ግድያ የተመዘገበው አፍሪቃ ዉስጥ ነው። በመቀጠል እስያ 15,100 ተጠቂዎች ነበሯት። በሰሜን እና ደቡብ አሜሪካ 7,400 በአውሮፓ ደግሞ 2,100። ይህን አኸዝ ስትሰሙ ምን ተሰማችሁ? በሴቶች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት እንዴት ማስቆም ይቻላል? የእያንዳንዳችንስ ሚና ምን መሆን አለበት?

    Photo
    Views4.2K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views4.2K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#37142Photo

የዕለተ ረቡዕ ህዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም. የስርጭት ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ኃይሎች ባድሜ አቅራቢያ በሚገኘው ገመሃሎ ከባድ ውጊያ ማካሄዳቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ይህን እና ሌሎች የዓለምአቀፍ ዋና ዋና ዜና ካሰማን በኋላ በዕለቱ ዜና መጽሔታችን አራት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል እናስተነትናለን። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ለሱዳናዉያን ተፋላሚዎች ያቀረቡት የተነጋገሩ ጥሪ እና አንድምታው ፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በድንበር አካባቢ ከባድ የእግረኛ ዉጊያ እያካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች መናገራቸው  ፣ በአፋር እና የሶማሌ ኢሳ ጎሳ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት አለመቆሙ አሳስቧል መባሉ እና  በትግራይ ክልል ተራ ግድያ እና ጥቃት በነዋሪው ዘንድ ብርቱ ስጋት መደቀኑን የተመለከቱ  ዘገባዎች ይቀርባሉ። ሳምንታዊዎቹ ከኤኮኖሚው ዓለም ዝግጅታችን የውጭ ባንኮች “በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ” የኢትዮጵያ ባንኮችን ለመግዛት ማሟላት ስለሚገባቸው ከብዙ በጥቂቱ ይዳስሳል። የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዝግጅታችን የማይክሮሶፍት የአገልግሎት መቋረጥ ለአፍሪካ የማንቂያ ደወል? ይሆን ሲል ይጠይቃል። ጠብቁን!

Open in Telegram
Views3,000−1%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#37141Photo
Views2,960−3%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#37140Photo

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል RSF ማክሰኞ ለሊት በብሉ ናይል ግዛት በፈጸመው የድሮን ጥቃት 19 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ 20 ቆሰሉ   የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል RSF ማክሰኞ ለሊት በብሉ ናይል ግዛት በፈጸመው የድሮን ጥቃት 19 ሰላማዊ ሰዎችን ሲገደሉ ሌሎች 20 ደግሞ መቁሰላቸውን የሱዳን የሰብዓዊ መብቶች ቡድን የአስቸኳይ ጊዜ ጠበቆች አስታወቁ። በግዛቲቱ ሁለት ከተሞች የድሮን ጥቃቶች መድረሳቸውን ነዋሪዎችም ለሮይተርስ አረጋግጠዋል። «የሱዳን የአስቸኳይ ጊዜ ጠበቆች ቡድን» በፌስቡክ ባወጣው መግለጫ ማክሰኞ ለሊት በግዛቲቱ ዋና ከተማ በዳማዚን  ሦስት የመኖሪያ ሰፈሮች ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ስድስት ሴቶችን ጨምሮ 19 ሰዎች ተገድለዋል ። ከሟቾቹና  ከቆሰሉት 15ቱ የሦስት ቤተሰብ አባላት ናቸው። ጥቃቶቹ በተለይ ደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያን በሚያዋሰኑት በመላ ብሉ ናይል ግዛት የኤሌክትሪክ አቅርቦትን ሊያስታጉሉና  ብሔራዊውን የኤሌክትሪክ ኃይል መረብም ሊጎዳ እንደሚችልም ቡድኑ አስጠንቅቋል።   ምስል፤ የዩክሬይን የረዥም ርቀት ድሮን

Open in Telegram
Views3,100+2%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections