Account
ሞዐ ተዋሕዶ ቻነል MOA TEWAHIDO / MO'AA TAWAAHIDO / MOA Orthodox

ሞዐ ተዋሕዶ ቻነል MOA TEWAHIDO / MO'AA TAWAAHIDO / MOA Orthodox

https://t.me/defend_orthodoxy_EOTC_Followers

Username
@moa_tewahido
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers2,543
Avg views per post, 7d1,027+13.2% vs prev 7d
ERR40.39%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 20, 20261,642
Nov 21, 2026540
Nov 22, 20261,090
Nov 23, 20261,810
Nov 24, 20262,895
Nov 25, 2026174
Nov 26, 2026422
Nov 27, 2026491

Most viewed this month

  1. 01
    Views4.11K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02
    Views2.77K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  3. 03
    Views2.02K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04

    የጠላትን ግብ፣ ፍልስፍና፣ የሰብእና ሁኔታ ማወቅ የመጀሪያው የመፍትሔ መንገድ መጀመሪያ ነው። እነዚህን ሰዎች በተግባራቸው እንወቃቸው እንጃ‼️ 👉 ፍትሕን በኢፍትሐዊነት 👉 ርትዕን በቁማርተኝነት 👉 ፖለቲካን (ማስተዳደርን) በተንኮለኝነት 👉 ሕግን የዘር ፍጅት መፈጸማያ ሽፋንነት 👉 ሰብአዊነትን በአረመኔነት 👉 ሀገርን በጎሳ መንደርነት 👉 መንግሥትነትን በሽፍትነት 👉 ሀገራዊ ወላዊነትን በጎሳዊ ስግብግብነት 👉 ብልጽግናና እድገትን በዲሞግራፊ ቅየራና ፍጅት 👉 እውነትን በሐሰተኝነት ---- ወዘተ --- የለወጡ ናቸው። እነዚህ እሴቶች ደግሞ የማንኛውንም ጤናማ ማኅበረሰብ የሰውነትና የአገራዊነት ትርጉም መሠረቶች ናቸው። ኦነጋዊው ኦሮ-ዉሀብያ ሁሉንም እሴቶች ያፈረሰ በመሆኑ የኦነጋዊ ኦሮሙማ ሥርዓት ከዚህ የተለየ መጠበቅ አይጠበቅም። ማንነቴቸው በ8 ዓመቱ መደበኛ የመንግሥትነት ቁመና ዘመን ብቻ ሳይሆን ከ1983 ሽግግር መንግሠት ዘመን ጀምሮ ከሕወሐት ጋር ተቀናጅተውና ተሸፋፍነው በአሶሳና በደኖ የጀመሩት እስከ አርባ ጉጉ አርደው ገደል በከቱት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አሳይተዋል። ከዚያም ቀደም የዚያድ ባሬን ወረራ ተጠቅመው በሐረርጌ፣ በኦጋዴን፣ በባሌ፣ በቦረናኔ ጉጂ፣ በጂማና ኢሉባቦር ያደረሱት ፍጅትና ማፈናቀል እንደሚገባ አልተሰነደም እንጂ ቆይተዋል። ችገሩ ያለው 55 ዓመት ሙሉ ዒላማ ሲደረግ አንዴ በጎሳ ስም፣ ሌላ ግዜ በግጭት እየተሸፈነ ሲጨፈጨፍ አልነቃ ያው ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነው። ለፍጅት እንዲመቻቸው "አማራ/ነፍጠኛ፣ አፄዎቹ" ወዘተ በሚል ትርክት ጋርደውና በቋንቋ ከፋፍለው እና አዘናግተው ጥቂቶ ብዙኃንን ወደ አናሳነት ለመቀየር መሥራት መቻላቸው ነው። 👇👇👇

    Photo
    Views1.94K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#3213Text
Views422−57%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
51 h398
69 h422
  1. Total to date422
#3212Photo

Forwarded from ሞዐ ተዋሕዶ / Mo'aa Tawaahido / MOA Orthodox

መንግሥታዊ ድጋፍ ያለው የሽብር ዝግጅት ነበር‼️ በኦነጋዊው ኦሮሙማ በከንቲባ ታከለ ዑማ ፈቃድ የቱርክ ፉትሃል ሃበሽ (ሀበሻን ድል መምታት ዘመቻ) የግራኝ አህመድ 👉 ጂሃድ ይደገም፣ 👉 ኢማም አህመድ ናፍቆናል፣ 👉 ኢማም አህመድ ጀግናችን ነው 👉 ኢማሙን ግራኝ ያሉት ግራ የገባቸው ናቸው የሚል መልእክት ያዘለ የስነ ጽሑፍና የተውኔት መርሐ ግብሮች ሲካሄዱ ያየነው እኛ በሲዳማ ሳይቀር በከፍተኛ ደረጃ በምንጨፈጨፍበት በ2011 ነበር። የዉሀብያ እባብና ቅልስልስ የሽብር መሪዎች የዘር ፖለቲካ ተጠቃሚዎች ናችው። በዘር ፖለቲ ትግሬ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጋሞ ወዘተ የሚለውን የሕወሃትና የኦነግ መርዝ ተጠግታችሁና ሁሉንም አቅፋችሁ በማድባት ነባሩን እስላምም እየቦረቦራችችሁ፣ የኦርቶዶክካውያኑን በነፃ አውጭ ነን ባዮቹ የኦሮሞና የትግሬ የጨለማ ልሂቃን የተከፌፈለበትን እድለ እንደ ጂሀድ ማካሄጃ ተጠቀማችሁ። ከበደኖ እስከ ሽርካ አረዳችሁን። ከዋቆ ጉቱ እስከ ዛሬዎቹ ሸኔዎች ሽፋን አገኛችሁ። ዛሬ ላይ ብቅ ብላችሁ "ክርስቲያኖች ተጎድታችሁም እንደሆነ አብረናችሁ እንወድቃለን" የሚል ስላቃችሁን ይዛችሁ ብቅ አላችሁ። ከንገት የሚቆርጥ ማን ሆነና ለው ከእኛ ጋር የምትወድቁት❓ "ከዚህ በኋላ በቃን‼️" ለሁሉ ነገር መጨረሻ አለው። ሕዝብናጨሀገር ብለን መከራ ተሸክመን ከነገ ዛሬ ትሻሻላችሁ ብንል ባሰባችሁ። ሊቢያም ያረደን፣ አርሲም የሚያርደን፣ እየዞረ አሸባሪ የሙስሊም ወንድማማች የሚያደራጀውም የአንድ ፍልስፍናና የአንድ ግብ ባለቤት የሆነው ዓለምን ለማስለም የተንቀሳቀሰው የቁጥብ መንፈስ ነው። የሀበሻ አይሲስ ነው።

Open in Telegram
Views365−63%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3211Text

Forwarded from የፍኖተ ርቱዐን ራዲዮ Finote Retuan Radio

የሕይወት መንኮራኩር ተሽከርክሮ እና የጊዜ መጽሐፍ ተዘግቶ፣ አሜሪካ ሰውን ከቁስ፣ በእርግጥም የሰው ልጅን ከእንስሳት የሚለየውን የሥነ ምግባር ሂሳብ ምንም ወይም ምንም ማለት በሚቻል ደረጃ ሳትጨምር እንዳታልፍ እሠጋለሁ” ሲሉም ጽፏል። ❸ የሰይድ ስቅላት እና የጂሃዲስት ሕዋስ ጥቅምት 1954 ፕሬዚዳንት ናስርን ለመግደል ሞክረሃል ተብሎ የተከሰሰው ኩታብ፣ ወደ እስር ቤት ተወርውሮ መሰቃየቱ ይበልጥ ወደ ወታደራዊ ታጣቂነት እንዲገፋ እንዳደረገው ነበር። “እንዴት የናስር ሙስሊሞች እንደ እነርሱ ያሉ አማኞች ላይ ስቃይ ሊያደርሱ ቻሉ?” ሲልም ተከታዮቹን ጠይቆ ነበር። እ.ኤ.አ. በ1966 ከመሰቀሉ በፊት፣ ኩታብ የመጨረሻ መጽሐፉን የእጅ ጽሑፍ ምዕራፍ በምዕራፍ አሾልኮ ማውጣት ችሎ ነበር። በመግቢያው ላይ በጠቀስነው ይኸው መጽሐፉም፣ “መለኮታዊ ማኅበረሰብ” እንዲፈጠር ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣ የሚነሣውን የአማኞች ትውልድ ለተግባር ጠርቷል። ለትጥቅ የተላለፈውን ጥሪም እንደ አል-ቃይዳው አል ዘዋሂሪ (Ayman al-Zawahiri) ያሉ ሰዎች ተቀብለውት፣ እ.ኤ.አ. በ1967 በአረቡ ዓለም የመጀመሪያውን የጂሃዲስት ሕዋስ አቋቋሙ። ኩታብ እነርሱን ያየው የሙስሊሙን ማኅበረሰብና ፖለቲካ ከ”ጃሂሊያ” በማጽዳት እና “ሐኪሚያን” በምድር ላይ በመመለስ ወደ ዋነኛው ዓላማ የሚያመላክቱ አድርጎ ነበር። ኩታብም በዚኹ መጽሐፍ መግቢያ ላይ፣ “ይህንን ማይልስቶንስ የጻፍኩት ሊጨበጥ በተቃረበ እውነታ ላይ እንደሆነ ለምቆጥረው ለዚህ ግንባር ቀደም ክፍል ነው” ብሎ ነበር። ይህ አስተሳሰብ የጂሃዲስት ሕዋስ አዋልዶ፣ በቀጣዩች ጊዜያት ለተፈጠረው እስላማዊ ጽንፈኝነት መሰረቱን የጣለ እንደሆነ በርካታ ማስረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ❹ እሳቱ በእኛ እና በጎረቤቶቻችን እሳቱ መጠኑ ቢለያይም የኛንም አገር እያዳረሰ ነው፡፡ በይበልጥ ደግሞ ጎረቤቶቻችን አዳርሷል፡፡ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ (የሱዳን እስላማዊ ንቅናቄ) እና ታጣቂ ክንፉ የሆነው አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ (Al-Baraa Bin Malik Brigade) የዚህ ውርስ ውጤት ነው፡፡ ሐሰን አልቱራቢ የዚህ ግርፍ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ በጥር 2020 የተመሠረተ ሲሆን፣ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ እና የሐሰን አልቱራቢ እና የአልበሽር አገዛዝ ርዝራዦች ዋነኛ ወታደራዊ ክንፍ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ እንደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሪፖርቶች፣ የዚህ ንቅናቄ ተዋጊዎች ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ወታደራዊ ስልጠናና ድጋፍ ያገኛሉ፡፡ አሜሪካ በያዝነው ዓመት በሽብርተኝነት ፈርጃዋለች፡፡ የግብፅ መንግሥትም የሰይድ ኩታብ ዓላማ ወራሾችን (ሙስሊም ወንድማማቾች) በሽብርተኝነት የፈረጀችው እ.አ.አ 2013 ሲሆን፤ በሕዳር 2026 ደግሞ በቋሚ የሽብርተኝነት መዝገብ ውስጥ አስገብታዋለች፡፡ በኢትዮጵያ ይህ ንቅናቄ ተቋማዊ መሰረት እየያዘ ይገኛል፡፡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች በካውንስል ስም አደረጃጀቱን በመዘርጋት ላይ ነው፡፡ እጅግ የሚደንቀው ነገር ወጣት ካውንስል በሚል የሚያደራጁት ቡድን፣ የወሀቢያ መዝሃብ ተከታይ የሆኑ ወጣቶችን እንጅ ሰፊውን የሙስሊሙን ወጣት ያቀፈ አለመሆኑ እየታወቀ፤ የአገዛዙ ዝምታ ነው፡፡ የዛሬ አራት ዓመት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማቸውን ሲነጠቁ “የጌታ ሰው” ዐቢይ አሕመድ ይሁንታ የሰጠበት ጉዳይ ነው፡፡ እንቀጥላለን! ሙሉዓለም ገ/መድኀን ​#FreeMeta #FreedomOfExpression #AgainstExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #ReligiousCoexistence #StopExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #FreedomOfSpeech #CollectiveAction #Ethiopia

Open in Telegram
Views52−95%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
58 h52
69 h52
  1. Total to date52
#3210Text

Views106−89%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
58 h102
69 h106
  1. Total to date106
#3209Photo
Views4,110+315%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—

All posts

Connections