Account

Posts of ሞዐ ተዋሕዶ ቻነል MOA TEWAHIDO / MO'AA TAWAAHIDO / MOA Orthodox

newest first

#3213Text
Views422−57%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
51 h398
69 h422
  1. Total to date422
#3212Photo

Forwarded from ሞዐ ተዋሕዶ / Mo'aa Tawaahido / MOA Orthodox

መንግሥታዊ ድጋፍ ያለው የሽብር ዝግጅት ነበር‼️ በኦነጋዊው ኦሮሙማ በከንቲባ ታከለ ዑማ ፈቃድ የቱርክ ፉትሃል ሃበሽ (ሀበሻን ድል መምታት ዘመቻ) የግራኝ አህመድ 👉 ጂሃድ ይደገም፣ 👉 ኢማም አህመድ ናፍቆናል፣ 👉 ኢማም አህመድ ጀግናችን ነው 👉 ኢማሙን ግራኝ ያሉት ግራ የገባቸው ናቸው የሚል መልእክት ያዘለ የስነ ጽሑፍና የተውኔት መርሐ ግብሮች ሲካሄዱ ያየነው እኛ በሲዳማ ሳይቀር በከፍተኛ ደረጃ በምንጨፈጨፍበት በ2011 ነበር። የዉሀብያ እባብና ቅልስልስ የሽብር መሪዎች የዘር ፖለቲካ ተጠቃሚዎች ናችው። በዘር ፖለቲ ትግሬ፣ አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጋሞ ወዘተ የሚለውን የሕወሃትና የኦነግ መርዝ ተጠግታችሁና ሁሉንም አቅፋችሁ በማድባት ነባሩን እስላምም እየቦረቦራችችሁ፣ የኦርቶዶክካውያኑን በነፃ አውጭ ነን ባዮቹ የኦሮሞና የትግሬ የጨለማ ልሂቃን የተከፌፈለበትን እድለ እንደ ጂሀድ ማካሄጃ ተጠቀማችሁ። ከበደኖ እስከ ሽርካ አረዳችሁን። ከዋቆ ጉቱ እስከ ዛሬዎቹ ሸኔዎች ሽፋን አገኛችሁ። ዛሬ ላይ ብቅ ብላችሁ "ክርስቲያኖች ተጎድታችሁም እንደሆነ አብረናችሁ እንወድቃለን" የሚል ስላቃችሁን ይዛችሁ ብቅ አላችሁ። ከንገት የሚቆርጥ ማን ሆነና ለው ከእኛ ጋር የምትወድቁት❓ "ከዚህ በኋላ በቃን‼️" ለሁሉ ነገር መጨረሻ አለው። ሕዝብናጨሀገር ብለን መከራ ተሸክመን ከነገ ዛሬ ትሻሻላችሁ ብንል ባሰባችሁ። ሊቢያም ያረደን፣ አርሲም የሚያርደን፣ እየዞረ አሸባሪ የሙስሊም ወንድማማች የሚያደራጀውም የአንድ ፍልስፍናና የአንድ ግብ ባለቤት የሆነው ዓለምን ለማስለም የተንቀሳቀሰው የቁጥብ መንፈስ ነው። የሀበሻ አይሲስ ነው።

Open in Telegram
Views365−63%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3211Text

Forwarded from የፍኖተ ርቱዐን ራዲዮ Finote Retuan Radio

የሕይወት መንኮራኩር ተሽከርክሮ እና የጊዜ መጽሐፍ ተዘግቶ፣ አሜሪካ ሰውን ከቁስ፣ በእርግጥም የሰው ልጅን ከእንስሳት የሚለየውን የሥነ ምግባር ሂሳብ ምንም ወይም ምንም ማለት በሚቻል ደረጃ ሳትጨምር እንዳታልፍ እሠጋለሁ” ሲሉም ጽፏል። ❸ የሰይድ ስቅላት እና የጂሃዲስት ሕዋስ ጥቅምት 1954 ፕሬዚዳንት ናስርን ለመግደል ሞክረሃል ተብሎ የተከሰሰው ኩታብ፣ ወደ እስር ቤት ተወርውሮ መሰቃየቱ ይበልጥ ወደ ወታደራዊ ታጣቂነት እንዲገፋ እንዳደረገው ነበር። “እንዴት የናስር ሙስሊሞች እንደ እነርሱ ያሉ አማኞች ላይ ስቃይ ሊያደርሱ ቻሉ?” ሲልም ተከታዮቹን ጠይቆ ነበር። እ.ኤ.አ. በ1966 ከመሰቀሉ በፊት፣ ኩታብ የመጨረሻ መጽሐፉን የእጅ ጽሑፍ ምዕራፍ በምዕራፍ አሾልኮ ማውጣት ችሎ ነበር። በመግቢያው ላይ በጠቀስነው ይኸው መጽሐፉም፣ “መለኮታዊ ማኅበረሰብ” እንዲፈጠር ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣ የሚነሣውን የአማኞች ትውልድ ለተግባር ጠርቷል። ለትጥቅ የተላለፈውን ጥሪም እንደ አል-ቃይዳው አል ዘዋሂሪ (Ayman al-Zawahiri) ያሉ ሰዎች ተቀብለውት፣ እ.ኤ.አ. በ1967 በአረቡ ዓለም የመጀመሪያውን የጂሃዲስት ሕዋስ አቋቋሙ። ኩታብ እነርሱን ያየው የሙስሊሙን ማኅበረሰብና ፖለቲካ ከ”ጃሂሊያ” በማጽዳት እና “ሐኪሚያን” በምድር ላይ በመመለስ ወደ ዋነኛው ዓላማ የሚያመላክቱ አድርጎ ነበር። ኩታብም በዚኹ መጽሐፍ መግቢያ ላይ፣ “ይህንን ማይልስቶንስ የጻፍኩት ሊጨበጥ በተቃረበ እውነታ ላይ እንደሆነ ለምቆጥረው ለዚህ ግንባር ቀደም ክፍል ነው” ብሎ ነበር። ይህ አስተሳሰብ የጂሃዲስት ሕዋስ አዋልዶ፣ በቀጣዩች ጊዜያት ለተፈጠረው እስላማዊ ጽንፈኝነት መሰረቱን የጣለ እንደሆነ በርካታ ማስረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ❹ እሳቱ በእኛ እና በጎረቤቶቻችን እሳቱ መጠኑ ቢለያይም የኛንም አገር እያዳረሰ ነው፡፡ በይበልጥ ደግሞ ጎረቤቶቻችን አዳርሷል፡፡ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ (የሱዳን እስላማዊ ንቅናቄ) እና ታጣቂ ክንፉ የሆነው አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ (Al-Baraa Bin Malik Brigade) የዚህ ውርስ ውጤት ነው፡፡ ሐሰን አልቱራቢ የዚህ ግርፍ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ በጥር 2020 የተመሠረተ ሲሆን፣ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ እና የሐሰን አልቱራቢ እና የአልበሽር አገዛዝ ርዝራዦች ዋነኛ ወታደራዊ ክንፍ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ እንደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሪፖርቶች፣ የዚህ ንቅናቄ ተዋጊዎች ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ወታደራዊ ስልጠናና ድጋፍ ያገኛሉ፡፡ አሜሪካ በያዝነው ዓመት በሽብርተኝነት ፈርጃዋለች፡፡ የግብፅ መንግሥትም የሰይድ ኩታብ ዓላማ ወራሾችን (ሙስሊም ወንድማማቾች) በሽብርተኝነት የፈረጀችው እ.አ.አ 2013 ሲሆን፤ በሕዳር 2026 ደግሞ በቋሚ የሽብርተኝነት መዝገብ ውስጥ አስገብታዋለች፡፡ በኢትዮጵያ ይህ ንቅናቄ ተቋማዊ መሰረት እየያዘ ይገኛል፡፡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች በካውንስል ስም አደረጃጀቱን በመዘርጋት ላይ ነው፡፡ እጅግ የሚደንቀው ነገር ወጣት ካውንስል በሚል የሚያደራጁት ቡድን፣ የወሀቢያ መዝሃብ ተከታይ የሆኑ ወጣቶችን እንጅ ሰፊውን የሙስሊሙን ወጣት ያቀፈ አለመሆኑ እየታወቀ፤ የአገዛዙ ዝምታ ነው፡፡ የዛሬ አራት ዓመት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማቸውን ሲነጠቁ “የጌታ ሰው” ዐቢይ አሕመድ ይሁንታ የሰጠበት ጉዳይ ነው፡፡ እንቀጥላለን! ሙሉዓለም ገ/መድኀን ​#FreeMeta #FreedomOfExpression #AgainstExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #ReligiousCoexistence #StopExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #FreedomOfSpeech #CollectiveAction #Ethiopia

Open in Telegram
Views52−95%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
58 h52
69 h52
  1. Total to date52
#3210Text

Views106−89%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
58 h102
69 h106
  1. Total to date106
#3209Photo
Views4,110+315%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3206Text
Views2,020+104%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3205Photo

Forwarded from ሞዐ ተዋሕዶ / Mo'aa Tawaahido / MOA Orthodox

የጠላትን ግብ፣ ፍልስፍና፣ የሰብእና ሁኔታ ማወቅ የመጀሪያው የመፍትሔ መንገድ መጀመሪያ ነው። እነዚህን ሰዎች በተግባራቸው እንወቃቸው እንጃ‼️ 👉 ፍትሕን በኢፍትሐዊነት 👉 ርትዕን በቁማርተኝነት 👉 ፖለቲካን (ማስተዳደርን) በተንኮለኝነት 👉 ሕግን የዘር ፍጅት መፈጸማያ ሽፋንነት 👉 ሰብአዊነትን በአረመኔነት 👉 ሀገርን በጎሳ መንደርነት 👉 መንግሥትነትን በሽፍትነት 👉 ሀገራዊ ወላዊነትን በጎሳዊ ስግብግብነት 👉 ብልጽግናና እድገትን በዲሞግራፊ ቅየራና ፍጅት 👉 እውነትን በሐሰተኝነት ---- ወዘተ --- የለወጡ ናቸው። እነዚህ እሴቶች ደግሞ የማንኛውንም ጤናማ ማኅበረሰብ የሰውነትና የአገራዊነት ትርጉም መሠረቶች ናቸው። ኦነጋዊው ኦሮ-ዉሀብያ ሁሉንም እሴቶች ያፈረሰ በመሆኑ የኦነጋዊ ኦሮሙማ ሥርዓት ከዚህ የተለየ መጠበቅ አይጠበቅም። ማንነቴቸው በ8 ዓመቱ መደበኛ የመንግሥትነት ቁመና ዘመን ብቻ ሳይሆን ከ1983 ሽግግር መንግሠት ዘመን ጀምሮ ከሕወሐት ጋር ተቀናጅተውና ተሸፋፍነው በአሶሳና በደኖ የጀመሩት እስከ አርባ ጉጉ አርደው ገደል በከቱት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አሳይተዋል። ከዚያም ቀደም የዚያድ ባሬን ወረራ ተጠቅመው በሐረርጌ፣ በኦጋዴን፣ በባሌ፣ በቦረናኔ ጉጂ፣ በጂማና ኢሉባቦር ያደረሱት ፍጅትና ማፈናቀል እንደሚገባ አልተሰነደም እንጂ ቆይተዋል። ችገሩ ያለው 55 ዓመት ሙሉ ዒላማ ሲደረግ አንዴ በጎሳ ስም፣ ሌላ ግዜ በግጭት እየተሸፈነ ሲጨፈጨፍ አልነቃ ያው ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነው። ለፍጅት እንዲመቻቸው "አማራ/ነፍጠኛ፣ አፄዎቹ" ወዘተ በሚል ትርክት ጋርደውና በቋንቋ ከፋፍለው እና አዘናግተው ጥቂቶ ብዙኃንን ወደ አናሳነት ለመቀየር መሥራት መቻላቸው ነው። 👇👇👇

Open in Telegram
Views1,940+96%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3204Text

Forwarded from "!!!የድምፅ አልባዎች ድምፅ(The Voice Of Voiceless)!!!"

የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ በኢትዮጵያ 👉ኦርቶዶክስ የአንተ አይደለችም ተብሎ በመንግሥት ደረጃ በሚሊየን የሚቆጠር ኦሮሞ በግድ ከእምነቱ እንዲወጣ የተደረገው  የ ኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው 👉 ሥርዐቱ ከሕወህት ጋር ባደረገውና አሁንም እያደረገ ባለው ጦርነት ለሥርዐቱ ሥልጣን ማስጠበቂያ ከሚረግፉት 80% ኦርቶዶክስ ነው  በትግራይ በኩል የሚረግፈው 100%ኦርቶዶክስ ነው  ።ይኽ የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው። 👉በኦሮሚያ በጸጥታ መዋቅር ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክሳውያንን ስልታዊ በመሆነ መንገድ እንዲመቱ ማድረግ የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው 👉 በመከላከያ ውስጥ ያሉ  ኦርቶዶክሳውያንን በኦሮሞ አክራሪ እስልምናና በኦነግ እንዲጨፈጨፉ ማድረግ የኦርቶዶክስ የዘር ቅነሳ ነው 👉በአማራ ክልል በህግ ማስከከበር ሽፋን እየተደረገ ባለው ጦርነት መከላከያ ሆነው የሚዋጉት አብዛኞቹ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው፣በፋኖ በኩልም የሚሞቱት 98% ኦርቶዶክሳውያን ናቸው።ይኽ የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው። 👉  አማራ ኦርቶዶክስ እርሰበርሱ እንዲዋጋና እንዲጨራረስ ማድረጉ የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው። 👉የኦርቶዶክስ ማኅበረሰብ የሆነውን አማራና ትግራይን እርሰበርስ ማፋጀት የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው። 👉 በኦሮሚያ በ ኦርቶዶክሳውያን ላይ እየደረሰ ያለው ጅምላ ፍጅት የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው 👉በመተከል፣በጉራ ፋርዳ፣በጉራጌ በመላው ሀገሪቱ እየተፈጸመ ያለው ፍጅት የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው 👉ኦርቶዶክሳውያንን  ማፈናቀል  በኢኮኖሚ ማድቀቅና ማደኽየት የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው 👉ኦርቶዶክሳውያን  የማያቋርጥ ጦርነት ውስጥ እንዲቆዩ ማድረግ የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው 👉 ኦርቶዶክሳውያንን ከኢኮኖሚ፣ከፖለቲካ፣ከመንግሥት ሥራ በማግለል እንዲሰደዱና ሀገር ለቀው የቀይ ባሕር እራት የሊቢያና የየመን በረሆች የአሞራ ቀለብ እንዲሆኑ ማድረግ የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው 👉 ከጦርነት የተረፉ ኦርቶዶክሳውያንን በረሃብ መቅጣት፣የህክምና አገልግሎት እንዳያገኙ ማድረግ የኦርቶዶክሳውያን  የዘር ቅነሳ ነው። 👉​የኦርትዶክሱ ቁጥር እንዳይበዛ ወይም ዘር እንዳይተካ የወሊድ መቆጣጠርያ፣ክትባትና መካን የሚያደርጉ መድኅኒቶች እንዲወስዱ ማድረግ። ይኽ የዘር ቅነሳ ማድረግ። 👉በጦርነት ካደቀቁ በኋላ ዱቄትና ሰልባጃ እያቀረቡ ሃይማኖት ማስቀየር የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው።ይኽ በአማራና በትግራይ እየሆነ ያለው ነው። 👉ኦርቶዶክሳውያንን በዘር፣በጎሣ፣በቋንቋ፣በቀለም፣በክልል መነጣጠል የኦርቶዶክስ ዘር ቅነሳ ነው

Open in Telegram
Views176−82%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#3203Text

Forwarded from Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ

የአብይ አህመድ ሥርዓት የጦር መሣሪያ ግዥና የኦርቶዶክሳውያን ዘር ማጥፋት ሂደት ህዳር 5 ቀን 2019 ከኢተርኔት አስተማማኝ ምንጮች እንደተሰበሰብው ፋ.ዋ. መግቢያ ይህ የጦር የጦር መሣሪያ ግዥ እና የኦርቶዶክሳውያን እና የማራ እልቂት ያላቸውን ግኑኝነት ለመጠቆም ይረዳናለ። የአብይ አህመድ አሊ ሥጣን ከያዘበት ማግሥት ጀምሮ የአንድ አገር ሕዝቦችን ውሕደት፣ እኩልነት፣ ሰላም፣ እርቅ እና የአገር ሉዓላዊነት መከበርን በሚመለከት ያደረጋቸው ጥረቶች የሉም። ሁሉም ጥረቶቹ በአገር ስም ኦሮምያን የምፈጠር ግብ ያላቸው ማዘናጊያ መሆናቸውን ል8 ዓመታት ግድያን በማስቀጠል፣ የአሠፋፈር ስብጥርን በመቀየር፣ የተወስኑ ክፍለ-ሕዝቦችን በማሳደድ እና አቅም በማሳጣት ላይ ጣተኮሩ ሆነው እናገኛቸዋለን። የአብይ አህመድ ሥርዓትና ኢትዮጵያን እስክነ ስሟ፣ ቅርሶቿ፣ ፊደሎቿ፣ የዘመን አቆጣጠርና ታሪኳ የሚጠሉ የአህመድ ግራኝ ጂሃድ መቀልበስ፣ የአድዋ ተሸናፊ ባእድ ቁስል በውክልና የሚቆጠቁታቸው የባንዳ ለጆችና የእምነት ጽንፈኞች ሁሉ በዚህ መንግሥት ማጭበርበሪያ አካሄዶች ተታልለው ሳይሆን እንደ አንድ እድል በመጠቀም መንግሥትን የደግፉታል፤ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችና በአማራ ፍጅትና ማፈናቅለ ላይ ግንባር ቀደም ሆነው ይሳተፋሉ። የኦነጋዊው ብልጽግና መንግሥትና ለመወልዱ ለ30 ዓመታት ሲያመቻች የኖረው ሕወሃት ለየንገዶቻቸው ርስት አስፋፍተው አዳዲስ አገር ለምፍጠር የብዙ መቶ ሺዎችን ዜጎች ሕይወት በሞት ሲያሳጡን፣ የትውልድን አእምሮ በጥላቻ ትርክትና በተሳሳት ርእዮተ ዓለም ሲያጨልሙ ኖረዋል፣ እያጨልሙም ብቻ ሳይሆን የልቂት ፍሬ እያሳጭዱን ነው። ሁለቱም በየብኩላቸው የጦር መሣሪያ የሚያደልቡትና ሠራዊት የሚያሰለጥኑት የአገር ድንበር ለመጠበቀ ሳይሆነ ከኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች የጸዳች፣ በአራቱም አቅጣጫ የዓለም-ዐቀፍ ድንበር ያላቸው ኦሮምያን እና ትግራይን በኢትዮጵያ፣ በኦርቶዶክስ ክርስትና እና በአማራ መቃብር ላይ የመመሥረት ግብ ይዘው እንድሆነ የሚጠቁም ሂድት በግልጽ አሳይተውናል። አብይ አህመድም የመረጃና የጦር መሣሪያ ዘመናዊ ትጥቆችን ለመታጠቅ የሚታደፈው ለዘር ማጥፋትና ሀገር ፈጠራ ለምሆኑ በመላው ኢትዮጵያ በኦርቶዶክሳውያን፣ በአማራ እና በጦርነት ወቅቶች በተግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸመው ጅምላ ጭፍጨፋ ያመለክታል። ይህን መረጃ ለማሰባሰብና በዚ መልክ የጦር መሣሪያ ግዢን ከኦርቶዶክሳውያን እልቂት ጎን ለጎን ማሳየት የፈልግሁበት ዋናው ምክንያት፦ 1ኛ. በሀገር ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት ጠበቃ ስም በፖሊስ፣ በሚኒሻ፣ በመከላከያ ውስጥ የሚሳተፉ ወግኖቻችን እያገለገሉት የሚገኙት መንግሥት የኢትዮጵያ፣ የክርስትና፣ የአማራ፣ የትግሬ እና የማንኛውም ኢትዮጵያዊነት ያለው የባህልና የእምነት ክፍለ-ሕዝቦችን እንደሆነ በመገንዘብ በወንጀል መሳተፉን እንዲያቆም ለማሳሰብ፤ 2ኛ. አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ ወዘተ በሚል ንዑሳን ፖለቲካ ሠራሽ ማንነቶች የተፈጠረው የአገር አከላል፣ የተገዳዳሪና ኢትዮጵያ ጠል አፍራሽ ትርክቶች እና የነገድ ጦር ሠራዊት፣ የጦር መሳስሪያ በብዛት አገር ውስጥ መግባትና መበተን ሂደቱ ወደ አጠቃላይ ሱቪል ጦርነትና በምንግሥት የሚደገፈው ወገን በሌሎች ላይ የዘር ማጥፋት እቀድ ይዞ እየሠራ መሆኑን በአጋለጥ ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ከዚህ የማንነተ ፖለቲካ ወጥመድ ራሳቸውን አውጥተው ይህን የዘር አጥፊ መንግሥት እንዲቃወሙ ለመጠቆም፣ 3ኛ. ኦርቶዶክሳውያን እና ሌሎች በመንግሥትና በሕወሃት፣ በጽንፈኛ ዉሃብያና በሌሎች ዘረኛ ንቅናቄዎች ዒላማ የተደረጉ ወገኖች የአንድነት ግንባር በመፍጠርና የምንግሥትን እኵይ አካሄድ በማክሽፍ መጭውን እልቂት በማስቀረት ጠንካራ ኢትዮጵያን በእኩለንት፣ በመዋሐድ፣ በይቅርታና በሰላም የምትመራ ለማድርግ መነጋገርና መደራጅት ውስጥ እንዲገቡ 4ኛ. ሕዝብን በማባላት ራሳቸውን ትልቅ ያደረጉ የየነግዶች ዘረና ልሂቃንን ህሊና ቢስነትና ክፋት ለማጋለጥ ነው። ሙሉውን መረጃ እዚህ የመልከቱ። አውርደው ያጋሩ https://drive.google.com/file/d/1xxouJ89GXf1Zm7Ed3aoFiG98_Ks-GpJP/view?usp=sharing

Open in Telegram
Views226−77%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—