Account
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ

Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ

ወሳኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የሚነኩ አገራዊ ጉዳዮችን የውይይት አጀንዳ እንዲሆኑ በማቅረብ አስተያየትና የመፍትሔ ምክረ ዐሳብ ይቀርቡበታል። የሚያወያዩ የቤተክርስቲያንና ስለአገር የሚቆረቆሩ ወገኖች የሚያቀርቡትን ሀሳብ እንጋራታለን። https://www.facebook.com/fwakie Join me also here https://www.youtube.com/@Orthodox_Secular_Fant

Username
@fantahun_wakie
Category
Religion
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers9,376
Avg views per post, 7d1,346last 7 days
ERR14.35%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 20, 20261,430
Nov 21, 20261,438
Nov 22, 20261,801
Nov 23, 2026912
Nov 24, 20261,006
Nov 25, 20262,043
Nov 26, 2026504
Nov 27, 202632

Most viewed this month

  1. 01

    የሕይወት መንኮራኩር ተሽከርክሮ እና የጊዜ መጽሐፍ ተዘግቶ፣ አሜሪካ ሰውን ከቁስ፣ በእርግጥም የሰው ልጅን ከእንስሳት የሚለየውን የሥነ ምግባር ሂሳብ ምንም ወይም ምንም ማለት በሚቻል ደረጃ ሳትጨምር እንዳታልፍ እሠጋለሁ” ሲሉም ጽፏል። ❸ የሰይድ ስቅላት እና የጂሃዲስት ሕዋስ ጥቅምት 1954 ፕሬዚዳንት ናስርን ለመግደል ሞክረሃል ተብሎ የተከሰሰው ኩታብ፣ ወደ እስር ቤት ተወርውሮ መሰቃየቱ ይበልጥ ወደ ወታደራዊ ታጣቂነት እንዲገፋ እንዳደረገው ነበር። “እንዴት የናስር ሙስሊሞች እንደ እነርሱ ያሉ አማኞች ላይ ስቃይ ሊያደርሱ ቻሉ?” ሲልም ተከታዮቹን ጠይቆ ነበር። እ.ኤ.አ. በ1966 ከመሰቀሉ በፊት፣ ኩታብ የመጨረሻ መጽሐፉን የእጅ ጽሑፍ ምዕራፍ በምዕራፍ አሾልኮ ማውጣት ችሎ ነበር። በመግቢያው ላይ በጠቀስነው ይኸው መጽሐፉም፣ “መለኮታዊ ማኅበረሰብ” እንዲፈጠር ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣ የሚነሣውን የአማኞች ትውልድ ለተግባር ጠርቷል። ለትጥቅ የተላለፈውን ጥሪም እንደ አል-ቃይዳው አል ዘዋሂሪ (Ayman al-Zawahiri) ያሉ ሰዎች ተቀብለውት፣ እ.ኤ.አ. በ1967 በአረቡ ዓለም የመጀመሪያውን የጂሃዲስት ሕዋስ አቋቋሙ። ኩታብ እነርሱን ያየው የሙስሊሙን ማኅበረሰብና ፖለቲካ ከ”ጃሂሊያ” በማጽዳት እና “ሐኪሚያን” በምድር ላይ በመመለስ ወደ ዋነኛው ዓላማ የሚያመላክቱ አድርጎ ነበር። ኩታብም በዚኹ መጽሐፍ መግቢያ ላይ፣ “ይህንን ማይልስቶንስ የጻፍኩት ሊጨበጥ በተቃረበ እውነታ ላይ እንደሆነ ለምቆጥረው ለዚህ ግንባር ቀደም ክፍል ነው” ብሎ ነበር። ይህ አስተሳሰብ የጂሃዲስት ሕዋስ አዋልዶ፣ በቀጣዩች ጊዜያት ለተፈጠረው እስላማዊ ጽንፈኝነት መሰረቱን የጣለ እንደሆነ በርካታ ማስረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ❹ እሳቱ በእኛ እና በጎረቤቶቻችን እሳቱ መጠኑ ቢለያይም የኛንም አገር እያዳረሰ ነው፡፡ በይበልጥ ደግሞ ጎረቤቶቻችን አዳርሷል፡፡ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ (የሱዳን እስላማዊ ንቅናቄ) እና ታጣቂ ክንፉ የሆነው አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ (Al-Baraa Bin Malik Brigade) የዚህ ውርስ ውጤት ነው፡፡ ሐሰን አልቱራቢ የዚህ ግርፍ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ በጥር 2020 የተመሠረተ ሲሆን፣ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ እና የሐሰን አልቱራቢ እና የአልበሽር አገዛዝ ርዝራዦች ዋነኛ ወታደራዊ ክንፍ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ እንደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሪፖርቶች፣ የዚህ ንቅናቄ ተዋጊዎች ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ወታደራዊ ስልጠናና ድጋፍ ያገኛሉ፡፡ አሜሪካ በያዝነው ዓመት በሽብርተኝነት ፈርጃዋለች፡፡ የግብፅ መንግሥትም የሰይድ ኩታብ ዓላማ ወራሾችን (ሙስሊም ወንድማማቾች) በሽብርተኝነት የፈረጀችው እ.አ.አ 2013 ሲሆን፤ በሕዳር 2026 ደግሞ በቋሚ የሽብርተኝነት መዝገብ ውስጥ አስገብታዋለች፡፡ በኢትዮጵያ ይህ ንቅናቄ ተቋማዊ መሰረት እየያዘ ይገኛል፡፡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች በካውንስል ስም አደረጃጀቱን በመዘርጋት ላይ ነው፡፡ እጅግ የሚደንቀው ነገር ወጣት ካውንስል በሚል የሚያደራጁት ቡድን፣ የወሀቢያ መዝሃብ ተከታይ የሆኑ ወጣቶችን እንጅ ሰፊውን የሙስሊሙን ወጣት ያቀፈ አለመሆኑ እየታወቀ፤ የአገዛዙ ዝምታ ነው፡፡ የዛሬ አራት ዓመት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማቸውን ሲነጠቁ “የጌታ ሰው” ዐቢይ አሕመድ ይሁንታ የሰጠበት ጉዳይ ነው፡፡ እንቀጥላለን! ሙሉዓለም ገ/መድኀን ​#FreeMeta #FreedomOfExpression #AgainstExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #ReligiousCoexistence #StopExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #FreedomOfSpeech #CollectiveAction #Ethiopia

    Text
    Views4.8K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  2. 02

    የአብይ አህመድ ሥርዓት የጦር መሣሪያ ግዥና የኦርቶዶክሳውያን ዘር ማጥፋት ሂደት ህዳር 5 ቀን 2019 ከኢተርኔት አስተማማኝ ምንጮች እንደተሰበሰብው ፋ.ዋ. መግቢያ ይህ የጦር የጦር መሣሪያ ግዥ እና የኦርቶዶክሳውያን እና የማራ እልቂት ያላቸውን ግኑኝነት ለመጠቆም ይረዳናለ። የአብይ አህመድ አሊ ሥጣን ከያዘበት ማግሥት ጀምሮ የአንድ አገር ሕዝቦችን ውሕደት፣ እኩልነት፣ ሰላም፣ እርቅ እና የአገር ሉዓላዊነት መከበርን በሚመለከት ያደረጋቸው ጥረቶች የሉም። ሁሉም ጥረቶቹ በአገር ስም ኦሮምያን የምፈጠር ግብ ያላቸው ማዘናጊያ መሆናቸውን ል8 ዓመታት ግድያን በማስቀጠል፣ የአሠፋፈር ስብጥርን በመቀየር፣ የተወስኑ ክፍለ-ሕዝቦችን በማሳደድ እና አቅም በማሳጣት ላይ ጣተኮሩ ሆነው እናገኛቸዋለን። የአብይ አህመድ ሥርዓትና ኢትዮጵያን እስክነ ስሟ፣ ቅርሶቿ፣ ፊደሎቿ፣ የዘመን አቆጣጠርና ታሪኳ የሚጠሉ የአህመድ ግራኝ ጂሃድ መቀልበስ፣ የአድዋ ተሸናፊ ባእድ ቁስል በውክልና የሚቆጠቁታቸው የባንዳ ለጆችና የእምነት ጽንፈኞች ሁሉ በዚህ መንግሥት ማጭበርበሪያ አካሄዶች ተታልለው ሳይሆን እንደ አንድ እድል በመጠቀም መንግሥትን የደግፉታል፤ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችና በአማራ ፍጅትና ማፈናቅለ ላይ ግንባር ቀደም ሆነው ይሳተፋሉ። የኦነጋዊው ብልጽግና መንግሥትና ለመወልዱ ለ30 ዓመታት ሲያመቻች የኖረው ሕወሃት ለየንገዶቻቸው ርስት አስፋፍተው አዳዲስ አገር ለምፍጠር የብዙ መቶ ሺዎችን ዜጎች ሕይወት በሞት ሲያሳጡን፣ የትውልድን አእምሮ በጥላቻ ትርክትና በተሳሳት ርእዮተ ዓለም ሲያጨልሙ ኖረዋል፣ እያጨልሙም ብቻ ሳይሆን የልቂት ፍሬ እያሳጭዱን ነው። ሁለቱም በየብኩላቸው የጦር መሣሪያ የሚያደልቡትና ሠራዊት የሚያሰለጥኑት የአገር ድንበር ለመጠበቀ ሳይሆነ ከኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች የጸዳች፣ በአራቱም አቅጣጫ የዓለም-ዐቀፍ ድንበር ያላቸው ኦሮምያን እና ትግራይን በኢትዮጵያ፣ በኦርቶዶክስ ክርስትና እና በአማራ መቃብር ላይ የመመሥረት ግብ ይዘው እንድሆነ የሚጠቁም ሂድት በግልጽ አሳይተውናል። አብይ አህመድም የመረጃና የጦር መሣሪያ ዘመናዊ ትጥቆችን ለመታጠቅ የሚታደፈው ለዘር ማጥፋትና ሀገር ፈጠራ ለምሆኑ በመላው ኢትዮጵያ በኦርቶዶክሳውያን፣ በአማራ እና በጦርነት ወቅቶች በተግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸመው ጅምላ ጭፍጨፋ ያመለክታል። ይህን መረጃ ለማሰባሰብና በዚ መልክ የጦር መሣሪያ ግዢን ከኦርቶዶክሳውያን እልቂት ጎን ለጎን ማሳየት የፈልግሁበት ዋናው ምክንያት፦ 1ኛ. በሀገር ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት ጠበቃ ስም በፖሊስ፣ በሚኒሻ፣ በመከላከያ ውስጥ የሚሳተፉ ወግኖቻችን እያገለገሉት የሚገኙት መንግሥት የኢትዮጵያ፣ የክርስትና፣ የአማራ፣ የትግሬ እና የማንኛውም ኢትዮጵያዊነት ያለው የባህልና የእምነት ክፍለ-ሕዝቦችን እንደሆነ በመገንዘብ በወንጀል መሳተፉን እንዲያቆም ለማሳሰብ፤ 2ኛ. አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ ወዘተ በሚል ንዑሳን ፖለቲካ ሠራሽ ማንነቶች የተፈጠረው የአገር አከላል፣ የተገዳዳሪና ኢትዮጵያ ጠል አፍራሽ ትርክቶች እና የነገድ ጦር ሠራዊት፣ የጦር መሳስሪያ በብዛት አገር ውስጥ መግባትና መበተን ሂደቱ ወደ አጠቃላይ ሱቪል ጦርነትና በምንግሥት የሚደገፈው ወገን በሌሎች ላይ የዘር ማጥፋት እቀድ ይዞ እየሠራ መሆኑን በአጋለጥ ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ከዚህ የማንነተ ፖለቲካ ወጥመድ ራሳቸውን አውጥተው ይህን የዘር አጥፊ መንግሥት እንዲቃወሙ ለመጠቆም፣ 3ኛ. ኦርቶዶክሳውያን እና ሌሎች በመንግሥትና በሕወሃት፣ በጽንፈኛ ዉሃብያና በሌሎች ዘረኛ ንቅናቄዎች ዒላማ የተደረጉ ወገኖች የአንድነት ግንባር በመፍጠርና የምንግሥትን እኵይ አካሄድ በማክሽፍ መጭውን እልቂት በማስቀረት ጠንካራ ኢትዮጵያን በእኩለንት፣ በመዋሐድ፣ በይቅርታና በሰላም የምትመራ ለማድርግ መነጋገርና መደራጅት ውስጥ እንዲገቡ 4ኛ. ሕዝብን በማባላት ራሳቸውን ትልቅ ያደረጉ የየነግዶች ዘረና ልሂቃንን ህሊና ቢስነትና ክፋት ለማጋለጥ ነው። ሙሉውን መረጃ እዚህ የመልከቱ። አውርደው ያጋሩ https://drive.google.com/file/d/1xxouJ89GXf1Zm7Ed3aoFiG98_Ks-GpJP/view?usp=sharing

    Text
    Views4.26K
    Forwards—
    Reactions10
    Comments—
  3. 03
    Views1.55K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views1.46K
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—

Latest posts

#8058Text
Views704−48%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#8057Video
Views690−49%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#8055Text

የሕይወት መንኮራኩር ተሽከርክሮ እና የጊዜ መጽሐፍ ተዘግቶ፣ አሜሪካ ሰውን ከቁስ፣ በእርግጥም የሰው ልጅን ከእንስሳት የሚለየውን የሥነ ምግባር ሂሳብ ምንም ወይም ምንም ማለት በሚቻል ደረጃ ሳትጨምር እንዳታልፍ እሠጋለሁ” ሲሉም ጽፏል። ❸ የሰይድ ስቅላት እና የጂሃዲስት ሕዋስ ጥቅምት 1954 ፕሬዚዳንት ናስርን ለመግደል ሞክረሃል ተብሎ የተከሰሰው ኩታብ፣ ወደ እስር ቤት ተወርውሮ መሰቃየቱ ይበልጥ ወደ ወታደራዊ ታጣቂነት እንዲገፋ እንዳደረገው ነበር። “እንዴት የናስር ሙስሊሞች እንደ እነርሱ ያሉ አማኞች ላይ ስቃይ ሊያደርሱ ቻሉ?” ሲልም ተከታዮቹን ጠይቆ ነበር። እ.ኤ.አ. በ1966 ከመሰቀሉ በፊት፣ ኩታብ የመጨረሻ መጽሐፉን የእጅ ጽሑፍ ምዕራፍ በምዕራፍ አሾልኮ ማውጣት ችሎ ነበር። በመግቢያው ላይ በጠቀስነው ይኸው መጽሐፉም፣ “መለኮታዊ ማኅበረሰብ” እንዲፈጠር ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣ የሚነሣውን የአማኞች ትውልድ ለተግባር ጠርቷል። ለትጥቅ የተላለፈውን ጥሪም እንደ አል-ቃይዳው አል ዘዋሂሪ (Ayman al-Zawahiri) ያሉ ሰዎች ተቀብለውት፣ እ.ኤ.አ. በ1967 በአረቡ ዓለም የመጀመሪያውን የጂሃዲስት ሕዋስ አቋቋሙ። ኩታብ እነርሱን ያየው የሙስሊሙን ማኅበረሰብና ፖለቲካ ከ”ጃሂሊያ” በማጽዳት እና “ሐኪሚያን” በምድር ላይ በመመለስ ወደ ዋነኛው ዓላማ የሚያመላክቱ አድርጎ ነበር። ኩታብም በዚኹ መጽሐፍ መግቢያ ላይ፣ “ይህንን ማይልስቶንስ የጻፍኩት ሊጨበጥ በተቃረበ እውነታ ላይ እንደሆነ ለምቆጥረው ለዚህ ግንባር ቀደም ክፍል ነው” ብሎ ነበር። ይህ አስተሳሰብ የጂሃዲስት ሕዋስ አዋልዶ፣ በቀጣዩች ጊዜያት ለተፈጠረው እስላማዊ ጽንፈኝነት መሰረቱን የጣለ እንደሆነ በርካታ ማስረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ❹ እሳቱ በእኛ እና በጎረቤቶቻችን እሳቱ መጠኑ ቢለያይም የኛንም አገር እያዳረሰ ነው፡፡ በይበልጥ ደግሞ ጎረቤቶቻችን አዳርሷል፡፡ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ (የሱዳን እስላማዊ ንቅናቄ) እና ታጣቂ ክንፉ የሆነው አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ (Al-Baraa Bin Malik Brigade) የዚህ ውርስ ውጤት ነው፡፡ ሐሰን አልቱራቢ የዚህ ግርፍ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ በጥር 2020 የተመሠረተ ሲሆን፣ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ እና የሐሰን አልቱራቢ እና የአልበሽር አገዛዝ ርዝራዦች ዋነኛ ወታደራዊ ክንፍ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ እንደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሪፖርቶች፣ የዚህ ንቅናቄ ተዋጊዎች ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ወታደራዊ ስልጠናና ድጋፍ ያገኛሉ፡፡ አሜሪካ በያዝነው ዓመት በሽብርተኝነት ፈርጃዋለች፡፡ የግብፅ መንግሥትም የሰይድ ኩታብ ዓላማ ወራሾችን (ሙስሊም ወንድማማቾች) በሽብርተኝነት የፈረጀችው እ.አ.አ 2013 ሲሆን፤ በሕዳር 2026 ደግሞ በቋሚ የሽብርተኝነት መዝገብ ውስጥ አስገብታዋለች፡፡ በኢትዮጵያ ይህ ንቅናቄ ተቋማዊ መሰረት እየያዘ ይገኛል፡፡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች በካውንስል ስም አደረጃጀቱን በመዘርጋት ላይ ነው፡፡ እጅግ የሚደንቀው ነገር ወጣት ካውንስል በሚል የሚያደራጁት ቡድን፣ የወሀቢያ መዝሃብ ተከታይ የሆኑ ወጣቶችን እንጅ ሰፊውን የሙስሊሙን ወጣት ያቀፈ አለመሆኑ እየታወቀ፤ የአገዛዙ ዝምታ ነው፡፡ የዛሬ አራት ዓመት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማቸውን ሲነጠቁ “የጌታ ሰው” ዐቢይ አሕመድ ይሁንታ የሰጠበት ጉዳይ ነው፡፡ እንቀጥላለን! ሙሉዓለም ገ/መድኀን ​#FreeMeta #FreedomOfExpression #AgainstExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #ReligiousCoexistence #StopExtremism #Ethiopia ​#FreeMeta #FreedomOfSpeech #CollectiveAction #Ethiopia

Open in Telegram
Views4,800+257%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#8054Photo
Views791−41%vs avg
Forwards—
Reactions27
Comments—

All posts

Connections