"ስለዚህ ሰው አባቱን እና እናቱን ይተዋል ፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ፤ ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው ፤ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስ እና ስለ ቤተ-ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ.፭ ፥ ፴፩ - ፴፪ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ህዳር ፮ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን አቶ አስመላሸ በድሉ (ተስፋ ሚካኤል) እና እህታችን ወ/ሮ ሕይወት ወርቁ (ወለተ ማርያም) እንኳን ደስ አላችሁ!!! የአብርሃምን እና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ! እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ! እያለች እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኋለች!!! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቱዩብ ገጽ http://youtube.com/@EMislene
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 650 |
| 4 h | 729 |
- Total to date729








