ሱብሒ ሰላት መነሳት የከበደው ሰው ለኳስ ይነሳል .. ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ለደርስ መቀመጥ የከበደው ሰው 90ደቂቃ ለኳስ ይቀመጣል ..
Open in Telegram
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው። [ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 31, 2026 | 1,660 |
| Nov 3, 2026 | 1,760 |
| Nov 9, 2026 | 1,370 |
| Nov 10, 2026 | 1,210 |
| Nov 11, 2026 | 1,290 |
| Nov 12, 2026 | 1,160 |
| Nov 16, 2026 | 940 |
| Nov 17, 2026 | 1,040 |
| Nov 18, 2026 | 922 |
| Nov 22, 2026 | 627 |
| Nov 23, 2026 | 598 |
| Nov 25, 2026 | 329 |
Most viewed this month
- 01Views1.76KForwards—Reactions—Comments—
- 02Views1.66KForwards—Reactions—Comments—
- 03Views1.37KForwards—Reactions—Comments—
- 04Views1.29KForwards—Reactions—Comments—
Latest posts
በወር ውስጥ 3ቀን መፆም .. በመጀመርያው ወር ይሁን በመጨረሻው ወይም በመካከለኛው በተመቸህ ቀን ብቻ በወር ውስጥ 3ቀን መፆምህ ነው ዋናው .. ግዴታ ኣያመልቢድ ላይ መሆን የለበትም
Open in Telegramየቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ክፍል ፡ 44 እና 45 ሱረቱል በቀራህ አንቀጽ ፥ 45 - 48 በሰላት እና በሶብር መታገዝ እንደሚገባ ፤ የኢስራኢል ልጆች ደግሞ በወቅቱ ከነበሩት ህዝቦች የበላይ እንደተደረጉ ፤ ማንኛውም ነፍስ ለሌላ ነፍስ ምልጃም ሆነ ቤዛ የማይጠቅምበት የቂያማን ቀን ማስታወስ እንደሚገባ ማብራሪያ በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10728 በቲክቶክ ፦ https://vt.tiktok.com/ZSqHHM9oW/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHuTTn/ በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1E1PY3mZuC/
Open in Telegramየቁርአን ተፍሲር በሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ክፍል 40,41 እና 42 ሱረቱል በቀራህ አንቀጽ ፥ 41 - 44 አሏህ የአስራኤል ልጆች የአሏህን አንቀጽ እንዲቀበሉና እንዳያስተባብሉ ፤ ሐቅና ባጢልን እንዳያደባልቁ ፤ ሰላትን ከሰጋጆች ጋር እንዲሰግዱና ዘካ እንዲሰጡ ፤ እንዲሁም መልካምን ነገር ሲያዙ ራሳቸውም መስራት እንዳለባቸው የመከረበትን ምክር ማብራሪያ በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10724 በቲክቶክ ፦https://vt.tiktok.com/ZSqHH4KqR/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHbLgE/ https://vt.tiktok.com/ZSqHHXhSh/ በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1EjmA6irYo/
Open in TelegramConnections
Similar channels
የቅዱሳን ታሪክ@sihela_adhnoReligion8.51K
በረከተ እስጢፋኖስ | Saint Stephen's blessings@ststephenblessingsReligion8.18K
ኢስላማዊ እውነታ@islamictruethReligion9.92K
ISLAMIC SCHOOL@islam_and_scienceReligion10.2K
ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል@dania_islamicReligion10.3K
KENNAA@kennaapostReligion6.35K
#KALTUBE@kaltubeReligion11.8K
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC@egbccReligion12.2K