ከአሁን በኃላ አንድ ጴንጤ እየሱስ ይወድሀል ቢልህ ዉሸታም በለዉ፤ ምክንያቱም በአዲስ ኪዳን ሉቃስ ወንጌል 19:27 የተፃፈዉን አንብብ በለዉ!
Open in Telegram
ኢስላማዊ እውነታ
ኢስላማዊ እውነታዎችን የምንገልፅበትና የምናብራራበት ቻላል!
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 4, 2026 | 1,540 |
| Nov 6, 2026 | 1,640 |
| Nov 7, 2026 | 1,255 |
| Nov 8, 2026 | 1,345 |
| Nov 10, 2026 | 1,550 |
| Nov 14, 2026 | 1,420 |
| Nov 16, 2026 | 1,230 |
| Nov 18, 2026 | 1,080 |
| Nov 25, 2026 | 344 |
Most viewed this month
- 01Views1.64KForwards—Reactions—Comments—
- 02Views1.55KForwards—Reactions—Comments—
- 03Views1.54KForwards—Reactions—Comments—
- 04Views1.47KForwards—Reactions—Comments—
Latest posts
የህዳር ወር የአዲስ አበባና አካባቢዋ የሶላት ወቅቶች إِنَّ الصَّلَاةَ كَانَتْ عَلَى الْمُؤْمِنِينَ كِتَابًا مَّوْقُوتًا ሶላት በምእምናን ላይ በጊዜያት የተወሰነች ግዴታ ናትና፡፡ [4:103] https://t.me/islamictrueth
Open in TelegramForwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
በዛሬ ማታው የላይቭ ፕሮግራማችን መጽሀፉን ካነበቡ ተመልካቾች ሀሳቦችን እንቀበላለን። በተለይ በነዚህ ነጥቦች ተዘጋጅታችሁ ማታ ገስት ላይ ሀሳባችሁን ማንሸራሸር ትችላላችሁ፦ 1/ መጽሐፉን ("ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን") ካነበባችሁት ውስጥ፣ የጸሐፊውን ውሸትና ማጭበርበር አይታችሁ እጅግ ያስደነገጣችሁ ወይም ያሳቃችሁ የትኛው ምዕራፍ ወይም ነጥብ ነው?» 2/ ጸሐፊው ከ200 ገጽ መጽሐፍ ውስጥ 9 ነጥቦችን ብቻ መርጦ ሌሎቹን ከ90 በላይ ነጥቦች ለምን የሸሸ ይመስላችኋል?» 3/ «በመጽሐፉ መጨረሻ ላይ የተካተቱትን የእሱን ኦሪጅናል የመጽሐፍ ገጾች ከእኛ ምላሽ ጋር ስታነጻጽሩ ምን ተሰማችሁ?» ኢንሻአላህ ማታ 3:00 እንገናኝ https://t.me/Yahyanuhe
Open in TelegramForwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
አልሐምዱሊላህ! በመጨረሻም ተለቀቀ! አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ (ሱ.ወ) ምስጋና ሁሉ ለእርሱ የተገባው ይሁን! ላለፉት 45 ቀናት ገደማ ሌት ተቀን በጥልቀት ስንሠራበት የነበረው «ጽልመቱን የገፈፈው ብርሃን» የተሰኘው የተሟላ የምላሽ መጽሐፋችን፣ በአላህ ፈቃድ ተጠናቆ ይኸው ዛሬ በእናንተ እጅ ደርሷል! "ማንም አይመልሰውም፣ ከምዕራፍ 2 አያልፉም" እየተባለ ሲፎከርበት የነበረውን መጽሐፍ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 13 ድረስ ገጽ በገጽ እየተከታተለ የጸሐፊውን የማጣቀሻ ሸፍጦች፣ የትርጉም ቅጥፈቶችና የአመክንዮ ክስረቶች እርቃናቸውን ያስቀረው ይህ ታሪካዊ ሥራ አሁን ለሁሉም አንባቢ ክፍት ሆኗል። ለሙስሊም ወንድምና እህቶች፣ መጽሐፉን አውርዳችሁ እንድታነቡት፣ ሐሳብና ገንቢ አስተያየታችሁን እንድትሰጡን፣ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲዳረስ የበኩላችሁን እንድትወጡ እንጋብዛለን። ለክርስቲያን ወገኖቻችን፣ የአንድ ወገን ፕሮፓጋንዳ ብቻ ሳያታልላችሁ፣ ይህንን በማስረጃ የተደገፈ ምላሽ አንብባችሁ እውነታውን እንድትመዝኑ፣ በሐሳቡ ዙሪያም በጨዋነት ሀሳብ አስተያየትና ትችት መስጠት ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት መሆኑን እየገለጽን ሙሉውን ታነቡ ዘንድ ግብዣችንን እናቀርባለን። ኢንሻአላህ! መጽሐፉን በተመለከተና በውስጡ በተካተቱት ወሳኝ ነጥቦች ዙሪያ ከዚህ በኋላ ለእናንተ የምንሰጣቸው ተከታታይ ትምህርቶችና ማብራሪያዎች የሚቀጥሉ ይሆናሉ። መጽሐፉን ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ! ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱ! https://t.me/Yahyanuhe/4578 https://t.me/Abuyusra3/564
Open in TelegramForwarded from የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
🎉 የምሥራች! - ቃል በገባነው መሠረት የምላሽ መጽሐፋችን ተጠናቆ በአላህ ፍቃድ ነገ ይለቀቃል! አልሐምዱሊላህ! ባለፉት አንድ ወር ከሳምንት ገደማ ከፍተኛ ጊዜና ትኩረት ሰጥተን፣ ሌት ተቀን በጥልቀት ስንሠራው የነበረው የምላሽ ሥራችን በአላህ ፈቃድ ፍጻሜው አምሮ ተጠናቋል። ይህንን ታላቅ ሥራ ዳር እንድናደርስ ላበቃን አላህ ምስጋናችን የላቀ ነው! ይህ የምላሽ መጽሐፍ ግለሰቡ በመጽሐፉ ውስጥ ያነሳቸውን የሐሰት ክሶችና ማጭበርበሮች ሙሉ ለሙሉ ድባቅ የመታ፣ እርቃኑንም ያስቀረና የማያዳግም ምላሽ የሰጠ ነው። ስለሆነም ቃል በገባነው መሠረት፦ 📌 ሙሉው የምላሽ መጽሐፍ ነገ እሑድ ከዙህር ሶላት በኋላ በቴሌግራም ቻናሎቻችን ላይ ለሁላችሁም ይለቀቃል! 📌 ፒዲኤፉን ለሕዝብ ከለቀቅን በኋላ፣ ከዚሁ መጽሐፍ ጋር ተያይዞ የመጨረሻና የመዝጊያ የሆነ ታላቅ የቲክቶክ ላይቭ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ይኖረናል። የላይቭ ፕሮግራማችን የሚካሄድበትን ትክክለኛ ሰዓት በቀጣይ የምናሳውቃችሁ ሲሆን፣ በዚህ ወሳኝ የማጠቃለያ መድረክ ላይ በርካታ ሰው እንዲታደም፣ ሁላችሁም ከወዲሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁና ሌሎችንም እንድትጋብዙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። መጽሐፉን የተመለከቱ የግድ ሰው ማወቅ አለበት የሚሉ መሠረታዊ ጭብጦች መጽሀፉ እስከሚለቀቅበት ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ በተከታታይ ፖስቶች እያደረግን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። የሐሰት ጥላ በእውነት ብርሃን ሲገፈፍ በአንድ ላይ እንመለከታለን! አላህ ለሁላችንም ኸይሩን ይወፍቀን! https://t.me/Yahyanuhe
Open in TelegramConnections
Similar channels
ISLAMIC SCHOOL@islam_and_scienceReligion10.2K
ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል@dania_islamicReligion10.3K
Meleket Tube@meleket_tubeReligion8.82K
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮@ibnyahya7Religion8.66K
የቅዱሳን ታሪክ@sihela_adhnoReligion8.51K
#KALTUBE@kaltubeReligion11.8K
በረከተ እስጢፋኖስ | Saint Stephen's blessings@ststephenblessingsReligion8.18K
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውስንል ECGBC@egbccReligion12.2K