
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
ወሳኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የሚነኩ አገራዊ ጉዳዮችን የውይይት አጀንዳ እንዲሆኑ በማቅረብ አስተያየትና የመፍትሔ ምክረ ዐሳብ ይቀርቡበታል። የሚያወያዩ የቤተክርስቲያንና ስለአገር የሚቆረቆሩ ወገኖች የሚያቀርቡትን ሀሳብ እንጋራታለን። https://www.facebook.com/fwakie Join me also here https://www.youtube.com/@Orthodox_Secular_Fant
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 20 нояб. 2026 г. | 1 430 |
| 21 нояб. 2026 г. | 1 438 |
| 22 нояб. 2026 г. | 1 801 |
| 23 нояб. 2026 г. | 912 |
| 24 нояб. 2026 г. | 1 006 |
| 25 нояб. 2026 г. | 2 043 |
| 26 нояб. 2026 г. | 504 |
| 27 нояб. 2026 г. | 32 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры4,8 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры4,26 тыс.Пересылки—Реакции10Комментарии—
- 03Просмотры1,55 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 04Просмотры1,46 тыс.Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
Переслано из Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
ውዳጆች የቤተ ክርስቲያን ልጆች በተለይ ይህን ቻነል መቶ ሺ ማስገባት ለምን ተሳናችሁ??? እስኪ ፈቃደኛ የሆናችሁ ዘመቻ ድርጉና እንዚህን ሁለት ቻላኖች እናሳድግና አገልግሎታችንን እናጠናክር!! https://www.youtube.com/@Memherfantahunwake https://www.youtube.com/@finoteretuan
Открыть в Telegramይህን ሥርዓታዊ የሆነ ከሃይማኖት የማፍለስ ዘመቻ ቆጥሮ እስከነ መፍትሄው ብቅ የሚል ጳጳስ እረኛ ለ፭ ዓመት ብጠብው ወፍብየለም። እና እረኝነት ሕንፃ መገንባትና በዓል በትልቅ ከተማ ማድመቅ ነው??? በጥምቀት ከሥላሱ የተወለዱትን ኦርቶዶክሳውያን ኦሮ-ዉሀብያ ቤተመንግሥት ገብቶ አሰልፎ ማሕተብ ሲያስፈታ "ልጂቼን" ብሎ የተቆጣ አንድ እረኛ አይተናል? 👇👇👇👇
Открыть в Telegramየሕይወት መንኮራኩር ተሽከርክሮ እና የጊዜ መጽሐፍ ተዘግቶ፣ አሜሪካ ሰውን ከቁስ፣ በእርግጥም የሰው ልጅን ከእንስሳት የሚለየውን የሥነ ምግባር ሂሳብ ምንም ወይም ምንም ማለት በሚቻል ደረጃ ሳትጨምር እንዳታልፍ እሠጋለሁ” ሲሉም ጽፏል። ❸ የሰይድ ስቅላት እና የጂሃዲስት ሕዋስ ጥቅምት 1954 ፕሬዚዳንት ናስርን ለመግደል ሞክረሃል ተብሎ የተከሰሰው ኩታብ፣ ወደ እስር ቤት ተወርውሮ መሰቃየቱ ይበልጥ ወደ ወታደራዊ ታጣቂነት እንዲገፋ እንዳደረገው ነበር። “እንዴት የናስር ሙስሊሞች እንደ እነርሱ ያሉ አማኞች ላይ ስቃይ ሊያደርሱ ቻሉ?” ሲልም ተከታዮቹን ጠይቆ ነበር። እ.ኤ.አ. በ1966 ከመሰቀሉ በፊት፣ ኩታብ የመጨረሻ መጽሐፉን የእጅ ጽሑፍ ምዕራፍ በምዕራፍ አሾልኮ ማውጣት ችሎ ነበር። በመግቢያው ላይ በጠቀስነው ይኸው መጽሐፉም፣ “መለኮታዊ ማኅበረሰብ” እንዲፈጠር ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣ የሚነሣውን የአማኞች ትውልድ ለተግባር ጠርቷል። ለትጥቅ የተላለፈውን ጥሪም እንደ አል-ቃይዳው አል ዘዋሂሪ (Ayman al-Zawahiri) ያሉ ሰዎች ተቀብለውት፣ እ.ኤ.አ. በ1967 በአረቡ ዓለም የመጀመሪያውን የጂሃዲስት ሕዋስ አቋቋሙ። ኩታብ እነርሱን ያየው የሙስሊሙን ማኅበረሰብና ፖለቲካ ከ”ጃሂሊያ” በማጽዳት እና “ሐኪሚያን” በምድር ላይ በመመለስ ወደ ዋነኛው ዓላማ የሚያመላክቱ አድርጎ ነበር። ኩታብም በዚኹ መጽሐፍ መግቢያ ላይ፣ “ይህንን ማይልስቶንስ የጻፍኩት ሊጨበጥ በተቃረበ እውነታ ላይ እንደሆነ ለምቆጥረው ለዚህ ግንባር ቀደም ክፍል ነው” ብሎ ነበር። ይህ አስተሳሰብ የጂሃዲስት ሕዋስ አዋልዶ፣ በቀጣዩች ጊዜያት ለተፈጠረው እስላማዊ ጽንፈኝነት መሰረቱን የጣለ እንደሆነ በርካታ ማስረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ❹ እሳቱ በእኛ እና በጎረቤቶቻችን እሳቱ መጠኑ ቢለያይም የኛንም አገር እያዳረሰ ነው፡፡ በይበልጥ ደግሞ ጎረቤቶቻችን አዳርሷል፡፡ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ (የሱዳን እስላማዊ ንቅናቄ) እና ታጣቂ ክንፉ የሆነው አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ (Al-Baraa Bin Malik Brigade) የዚህ ውርስ ውጤት ነው፡፡ ሐሰን አልቱራቢ የዚህ ግርፍ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ በጥር 2020 የተመሠረተ ሲሆን፣ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ እና የሐሰን አልቱራቢ እና የአልበሽር አገዛዝ ርዝራዦች ዋነኛ ወታደራዊ ክንፍ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ እንደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሪፖርቶች፣ የዚህ ንቅናቄ ተዋጊዎች ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ወታደራዊ ስልጠናና ድጋፍ ያገኛሉ፡፡ አሜሪካ በያዝነው ዓመት በሽብርተኝነት ፈርጃዋለች፡፡ የግብፅ መንግሥትም የሰይድ ኩታብ ዓላማ ወራሾችን (ሙስሊም ወንድማማቾች) በሽብርተኝነት የፈረጀችው እ.አ.አ 2013 ሲሆን፤ በሕዳር 2026 ደግሞ በቋሚ የሽብርተኝነት መዝገብ ውስጥ አስገብታዋለች፡፡ በኢትዮጵያ ይህ ንቅናቄ ተቋማዊ መሰረት እየያዘ ይገኛል፡፡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች በካውንስል ስም አደረጃጀቱን በመዘርጋት ላይ ነው፡፡ እጅግ የሚደንቀው ነገር ወጣት ካውንስል በሚል የሚያደራጁት ቡድን፣ የወሀቢያ መዝሃብ ተከታይ የሆኑ ወጣቶችን እንጅ ሰፊውን የሙስሊሙን ወጣት ያቀፈ አለመሆኑ እየታወቀ፤ የአገዛዙ ዝምታ ነው፡፡ የዛሬ አራት ዓመት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማቸውን ሲነጠቁ “የጌታ ሰው” ዐቢይ አሕመድ ይሁንታ የሰጠበት ጉዳይ ነው፡፡ እንቀጥላለን! ሙሉዓለም ገ/መድኀን #FreeMeta #FreedomOfExpression #AgainstExtremism #Ethiopia #FreeMeta #ReligiousCoexistence #StopExtremism #Ethiopia #FreeMeta #FreedomOfSpeech #CollectiveAction #Ethiopia
Открыть в Telegramበኢትዮጵያ ሙስሊም ስም የትፈለፈለው አሸባሪ ዉሃብያ በግልጽ ከአብይ አህመድ መንግሥት ጋር ተጣምሮ የእስላም ወንድማማቾች ኔትዎርክ የወጣ ሙስሊም በሚል እየመሠረተ ነው። ከላሻባብ ጋር ሥልጠና እየወሰደ ነው። ባንክ እያቋቋመና ኢኮኖሚውን መቆጣጠር ጀምሯል። ከዚያም አልፎ እየጨፈጨፈን ነው። በሙስሊም ስም መነገድ ይቁም።
Открыть в TelegramПереслано из Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
https://youtu.be/5YsvAj3VIQs?si=OFDqo_RbmuubZ7Yt
Открыть в Telegramhttps://www.youtube.com/live/ndJCRR8MFMg?si=s6ZSxX0oD1elWOmo. በጥቂት ደቂቃዎች እንጀምራለን፤፡ አጋሪ ተከታተሉን
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
🎧Nashiidaalee Islaamaa Channel🎼🎼🎼🎼🎧@nashiidaa_islaamaa_channelРелигия9,73 тыс.
قناة دروس أبي قتادة حفظه الله የአቡ ቀታዳህ አጠቃላይ ትምህርቶች@qanathabuqetadaРелигия9 тыс.
ኢስላማዊ እውነታ@islamictruethРелигия9,92 тыс.
Meleket Tube@meleket_tubeРелигия8,82 тыс.
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ@emisleneРелигия8,71 тыс.
🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮@ibnyahya7Религия8,66 тыс.
ISLAMIC SCHOOL@islam_and_scienceРелигия10,2 тыс.
ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media – FEM@fikureegzi4Религия10,2 тыс.