Посты канала Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
Переслано из Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
ውዳጆች የቤተ ክርስቲያን ልጆች በተለይ ይህን ቻነል መቶ ሺ ማስገባት ለምን ተሳናችሁ??? እስኪ ፈቃደኛ የሆናችሁ ዘመቻ ድርጉና እንዚህን ሁለት ቻላኖች እናሳድግና አገልግሎታችንን እናጠናክር!! https://www.youtube.com/@Memherfantahunwake https://www.youtube.com/@finoteretuan
Открыть в Telegramይህን ሥርዓታዊ የሆነ ከሃይማኖት የማፍለስ ዘመቻ ቆጥሮ እስከነ መፍትሄው ብቅ የሚል ጳጳስ እረኛ ለ፭ ዓመት ብጠብው ወፍብየለም። እና እረኝነት ሕንፃ መገንባትና በዓል በትልቅ ከተማ ማድመቅ ነው??? በጥምቀት ከሥላሱ የተወለዱትን ኦርቶዶክሳውያን ኦሮ-ዉሀብያ ቤተመንግሥት ገብቶ አሰልፎ ማሕተብ ሲያስፈታ "ልጂቼን" ብሎ የተቆጣ አንድ እረኛ አይተናል? 👇👇👇👇
Открыть в Telegramየሕይወት መንኮራኩር ተሽከርክሮ እና የጊዜ መጽሐፍ ተዘግቶ፣ አሜሪካ ሰውን ከቁስ፣ በእርግጥም የሰው ልጅን ከእንስሳት የሚለየውን የሥነ ምግባር ሂሳብ ምንም ወይም ምንም ማለት በሚቻል ደረጃ ሳትጨምር እንዳታልፍ እሠጋለሁ” ሲሉም ጽፏል። ❸ የሰይድ ስቅላት እና የጂሃዲስት ሕዋስ ጥቅምት 1954 ፕሬዚዳንት ናስርን ለመግደል ሞክረሃል ተብሎ የተከሰሰው ኩታብ፣ ወደ እስር ቤት ተወርውሮ መሰቃየቱ ይበልጥ ወደ ወታደራዊ ታጣቂነት እንዲገፋ እንዳደረገው ነበር። “እንዴት የናስር ሙስሊሞች እንደ እነርሱ ያሉ አማኞች ላይ ስቃይ ሊያደርሱ ቻሉ?” ሲልም ተከታዮቹን ጠይቆ ነበር። እ.ኤ.አ. በ1966 ከመሰቀሉ በፊት፣ ኩታብ የመጨረሻ መጽሐፉን የእጅ ጽሑፍ ምዕራፍ በምዕራፍ አሾልኮ ማውጣት ችሎ ነበር። በመግቢያው ላይ በጠቀስነው ይኸው መጽሐፉም፣ “መለኮታዊ ማኅበረሰብ” እንዲፈጠር ጥሪ ያቀረበ ሲሆን፣ የሚነሣውን የአማኞች ትውልድ ለተግባር ጠርቷል። ለትጥቅ የተላለፈውን ጥሪም እንደ አል-ቃይዳው አል ዘዋሂሪ (Ayman al-Zawahiri) ያሉ ሰዎች ተቀብለውት፣ እ.ኤ.አ. በ1967 በአረቡ ዓለም የመጀመሪያውን የጂሃዲስት ሕዋስ አቋቋሙ። ኩታብ እነርሱን ያየው የሙስሊሙን ማኅበረሰብና ፖለቲካ ከ”ጃሂሊያ” በማጽዳት እና “ሐኪሚያን” በምድር ላይ በመመለስ ወደ ዋነኛው ዓላማ የሚያመላክቱ አድርጎ ነበር። ኩታብም በዚኹ መጽሐፍ መግቢያ ላይ፣ “ይህንን ማይልስቶንስ የጻፍኩት ሊጨበጥ በተቃረበ እውነታ ላይ እንደሆነ ለምቆጥረው ለዚህ ግንባር ቀደም ክፍል ነው” ብሎ ነበር። ይህ አስተሳሰብ የጂሃዲስት ሕዋስ አዋልዶ፣ በቀጣዩች ጊዜያት ለተፈጠረው እስላማዊ ጽንፈኝነት መሰረቱን የጣለ እንደሆነ በርካታ ማስረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ❹ እሳቱ በእኛ እና በጎረቤቶቻችን እሳቱ መጠኑ ቢለያይም የኛንም አገር እያዳረሰ ነው፡፡ በይበልጥ ደግሞ ጎረቤቶቻችን አዳርሷል፡፡ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ (የሱዳን እስላማዊ ንቅናቄ) እና ታጣቂ ክንፉ የሆነው አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ (Al-Baraa Bin Malik Brigade) የዚህ ውርስ ውጤት ነው፡፡ ሐሰን አልቱራቢ የዚህ ግርፍ ከሆኑት አንዱ ነው፡፡ አል-ባራ ቢን ማሊክ ብርጌድ በጥር 2020 የተመሠረተ ሲሆን፣ የሱዳኑ ሙስሊም ወንድማማቾች ንቅናቄ እና የሐሰን አልቱራቢ እና የአልበሽር አገዛዝ ርዝራዦች ዋነኛ ወታደራዊ ክንፍ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል፡፡ እንደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሪፖርቶች፣ የዚህ ንቅናቄ ተዋጊዎች ከኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ወታደራዊ ስልጠናና ድጋፍ ያገኛሉ፡፡ አሜሪካ በያዝነው ዓመት በሽብርተኝነት ፈርጃዋለች፡፡ የግብፅ መንግሥትም የሰይድ ኩታብ ዓላማ ወራሾችን (ሙስሊም ወንድማማቾች) በሽብርተኝነት የፈረጀችው እ.አ.አ 2013 ሲሆን፤ በሕዳር 2026 ደግሞ በቋሚ የሽብርተኝነት መዝገብ ውስጥ አስገብታዋለች፡፡ በኢትዮጵያ ይህ ንቅናቄ ተቋማዊ መሰረት እየያዘ ይገኛል፡፡ በበርካታ የኢትዮጵያ ክፍሎች በካውንስል ስም አደረጃጀቱን በመዘርጋት ላይ ነው፡፡ እጅግ የሚደንቀው ነገር ወጣት ካውንስል በሚል የሚያደራጁት ቡድን፣ የወሀቢያ መዝሃብ ተከታይ የሆኑ ወጣቶችን እንጅ ሰፊውን የሙስሊሙን ወጣት ያቀፈ አለመሆኑ እየታወቀ፤ የአገዛዙ ዝምታ ነው፡፡ የዛሬ አራት ዓመት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማቸውን ሲነጠቁ “የጌታ ሰው” ዐቢይ አሕመድ ይሁንታ የሰጠበት ጉዳይ ነው፡፡ እንቀጥላለን! ሙሉዓለም ገ/መድኀን #FreeMeta #FreedomOfExpression #AgainstExtremism #Ethiopia #FreeMeta #ReligiousCoexistence #StopExtremism #Ethiopia #FreeMeta #FreedomOfSpeech #CollectiveAction #Ethiopia
Открыть в Telegramበኢትዮጵያ ሙስሊም ስም የትፈለፈለው አሸባሪ ዉሃብያ በግልጽ ከአብይ አህመድ መንግሥት ጋር ተጣምሮ የእስላም ወንድማማቾች ኔትዎርክ የወጣ ሙስሊም በሚል እየመሠረተ ነው። ከላሻባብ ጋር ሥልጠና እየወሰደ ነው። ባንክ እያቋቋመና ኢኮኖሚውን መቆጣጠር ጀምሯል። ከዚያም አልፎ እየጨፈጨፈን ነው። በሙስሊም ስም መነገድ ይቁም።
Открыть в TelegramПереслано из Terfasa Negeo ተርፋሳ ነገኦ Tula ቱላ
https://youtu.be/5YsvAj3VIQs?si=OFDqo_RbmuubZ7Yt
Открыть в Telegramhttps://www.youtube.com/live/ndJCRR8MFMg?si=s6ZSxX0oD1elWOmo. በጥቂት ደቂቃዎች እንጀምራለን፤፡ አጋሪ ተከታተሉን
Открыть в Telegram👆👆👆 አሁንም ቢሆን እያንዳንዱን 👉 በፍርድ ቤት 👉 በእሥር ቤት 👉 በጦር አውድ 👉 በኢኮኖሚ 👉 ቀሃይማኖት 👉 በዲፕሎማሲ የሚሠሩትን እያንዳንዱን ኰነት በተናጥል ሳይሆን ገጣጥሞ በመመልከት እያንዳንዷ ዘር የማጥፋት ፕሮጀክት አካል መሆኗን በመረዳት ማጋለጥ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክሳውያንን፣ ዒላማ የተደረገውን አማራ ከሚከፋፍል ማንኛውም እንቅስቃሴ ጋር መዋጋት ይገባል። እርግጠኛ የኝ ግፈኛና ዘር አጥፊ ያሸነፈበት ታሪክ የለም። የሸነፋል።
Открыть в Telegramየጠላትን ግብ፣ ፍልስፍና፣ የሰብእና ሁኔታ ማወቅ የመጀሪያው የመፍትሔ መንገድ መጀመሪያ ነው። እነዚህን ሰዎች በተግባራቸው እንወቃቸው እንጃ‼️ 👉 ፍትሕን በኢፍትሐዊነት 👉 ርትዕን በቁማርተኝነት 👉 ፖለቲካን (ማስተዳደርን) በተንኮለኝነት 👉 ሕግን የዘር ፍጅት መፈጸማያ ሽፋንነት 👉 ሰብአዊነትን በአረመኔነት 👉 ሀገርን በጎሳ መንደርነት 👉 መንግሥትነትን በሽፍትነት 👉 ሀገራዊ ወላዊነትን በጎሳዊ ስግብግብነት 👉 ብልጽግናና እድገትን በዲሞግራፊ ቅየራና ፍጅት 👉 እውነትን በሐሰተኝነት ---- ወዘተ --- የለወጡ ናቸው። እነዚህ እሴቶች ደግሞ የማንኛውንም ጤናማ ማኅበረሰብ የሰውነትና የአገራዊነት ትርጉም መሠረቶች ናቸው። ኦነጋዊው ኦሮ-ዉሀብያ ሁሉንም እሴቶች ያፈረሰ በመሆኑ የኦነጋዊ ኦሮሙማ ሥርዓት ከዚህ የተለየ መጠበቅ አይጠበቅም። ማንነቴቸው በ8 ዓመቱ መደበኛ የመንግሥትነት ቁመና ዘመን ብቻ ሳይሆን ከ1983 ሽግግር መንግሠት ዘመን ጀምሮ ከሕወሐት ጋር ተቀናጅተውና ተሸፋፍነው በአሶሳና በደኖ የጀመሩት እስከ አርባ ጉጉ አርደው ገደል በከቱት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አሳይተዋል። ከዚያም ቀደም የዚያድ ባሬን ወረራ ተጠቅመው በሐረርጌ፣ በኦጋዴን፣ በባሌ፣ በቦረናኔ ጉጂ፣ በጂማና ኢሉባቦር ያደረሱት ፍጅትና ማፈናቀል እንደሚገባ አልተሰነደም እንጂ ቆይተዋል። ችገሩ ያለው 55 ዓመት ሙሉ ዒላማ ሲደረግ አንዴ በጎሳ ስም፣ ሌላ ግዜ በግጭት እየተሸፈነ ሲጨፈጨፍ አልነቃ ያው ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነው። ለፍጅት እንዲመቻቸው "አማራ/ነፍጠኛ፣ አፄዎቹ" ወዘተ በሚል ትርክት ጋርደውና በቋንቋ ከፋፍለው እና አዘናግተው ጥቂቶ ብዙኃንን ወደ አናሳነት ለመቀየር መሥራት መቻላቸው ነው። 👇👇👇
Открыть в Telegramየአብይ አህመድ ሥርዓት የጦር መሣሪያ ግዥና የኦርቶዶክሳውያን ዘር ማጥፋት ሂደት ህዳር 5 ቀን 2019 ከኢተርኔት አስተማማኝ ምንጮች እንደተሰበሰብው ፋ.ዋ. መግቢያ ይህ የጦር የጦር መሣሪያ ግዥ እና የኦርቶዶክሳውያን እና የማራ እልቂት ያላቸውን ግኑኝነት ለመጠቆም ይረዳናለ። የአብይ አህመድ አሊ ሥጣን ከያዘበት ማግሥት ጀምሮ የአንድ አገር ሕዝቦችን ውሕደት፣ እኩልነት፣ ሰላም፣ እርቅ እና የአገር ሉዓላዊነት መከበርን በሚመለከት ያደረጋቸው ጥረቶች የሉም። ሁሉም ጥረቶቹ በአገር ስም ኦሮምያን የምፈጠር ግብ ያላቸው ማዘናጊያ መሆናቸውን ል8 ዓመታት ግድያን በማስቀጠል፣ የአሠፋፈር ስብጥርን በመቀየር፣ የተወስኑ ክፍለ-ሕዝቦችን በማሳደድ እና አቅም በማሳጣት ላይ ጣተኮሩ ሆነው እናገኛቸዋለን። የአብይ አህመድ ሥርዓትና ኢትዮጵያን እስክነ ስሟ፣ ቅርሶቿ፣ ፊደሎቿ፣ የዘመን አቆጣጠርና ታሪኳ የሚጠሉ የአህመድ ግራኝ ጂሃድ መቀልበስ፣ የአድዋ ተሸናፊ ባእድ ቁስል በውክልና የሚቆጠቁታቸው የባንዳ ለጆችና የእምነት ጽንፈኞች ሁሉ በዚህ መንግሥት ማጭበርበሪያ አካሄዶች ተታልለው ሳይሆን እንደ አንድ እድል በመጠቀም መንግሥትን የደግፉታል፤ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችና በአማራ ፍጅትና ማፈናቅለ ላይ ግንባር ቀደም ሆነው ይሳተፋሉ። የኦነጋዊው ብልጽግና መንግሥትና ለመወልዱ ለ30 ዓመታት ሲያመቻች የኖረው ሕወሃት ለየንገዶቻቸው ርስት አስፋፍተው አዳዲስ አገር ለምፍጠር የብዙ መቶ ሺዎችን ዜጎች ሕይወት በሞት ሲያሳጡን፣ የትውልድን አእምሮ በጥላቻ ትርክትና በተሳሳት ርእዮተ ዓለም ሲያጨልሙ ኖረዋል፣ እያጨልሙም ብቻ ሳይሆን የልቂት ፍሬ እያሳጭዱን ነው። ሁለቱም በየብኩላቸው የጦር መሣሪያ የሚያደልቡትና ሠራዊት የሚያሰለጥኑት የአገር ድንበር ለመጠበቀ ሳይሆነ ከኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች የጸዳች፣ በአራቱም አቅጣጫ የዓለም-ዐቀፍ ድንበር ያላቸው ኦሮምያን እና ትግራይን በኢትዮጵያ፣ በኦርቶዶክስ ክርስትና እና በአማራ መቃብር ላይ የመመሥረት ግብ ይዘው እንድሆነ የሚጠቁም ሂድት በግልጽ አሳይተውናል። አብይ አህመድም የመረጃና የጦር መሣሪያ ዘመናዊ ትጥቆችን ለመታጠቅ የሚታደፈው ለዘር ማጥፋትና ሀገር ፈጠራ ለምሆኑ በመላው ኢትዮጵያ በኦርቶዶክሳውያን፣ በአማራ እና በጦርነት ወቅቶች በተግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸመው ጅምላ ጭፍጨፋ ያመለክታል። ይህን መረጃ ለማሰባሰብና በዚ መልክ የጦር መሣሪያ ግዢን ከኦርቶዶክሳውያን እልቂት ጎን ለጎን ማሳየት የፈልግሁበት ዋናው ምክንያት፦ 1ኛ. በሀገር ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት ጠበቃ ስም በፖሊስ፣ በሚኒሻ፣ በመከላከያ ውስጥ የሚሳተፉ ወግኖቻችን እያገለገሉት የሚገኙት መንግሥት የኢትዮጵያ፣ የክርስትና፣ የአማራ፣ የትግሬ እና የማንኛውም ኢትዮጵያዊነት ያለው የባህልና የእምነት ክፍለ-ሕዝቦችን እንደሆነ በመገንዘብ በወንጀል መሳተፉን እንዲያቆም ለማሳሰብ፤ 2ኛ. አማራ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ ወዘተ በሚል ንዑሳን ፖለቲካ ሠራሽ ማንነቶች የተፈጠረው የአገር አከላል፣ የተገዳዳሪና ኢትዮጵያ ጠል አፍራሽ ትርክቶች እና የነገድ ጦር ሠራዊት፣ የጦር መሳስሪያ በብዛት አገር ውስጥ መግባትና መበተን ሂደቱ ወደ አጠቃላይ ሱቪል ጦርነትና በምንግሥት የሚደገፈው ወገን በሌሎች ላይ የዘር ማጥፋት እቀድ ይዞ እየሠራ መሆኑን በአጋለጥ ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ከዚህ የማንነተ ፖለቲካ ወጥመድ ራሳቸውን አውጥተው ይህን የዘር አጥፊ መንግሥት እንዲቃወሙ ለመጠቆም፣ 3ኛ. ኦርቶዶክሳውያን እና ሌሎች በመንግሥትና በሕወሃት፣ በጽንፈኛ ዉሃብያና በሌሎች ዘረኛ ንቅናቄዎች ዒላማ የተደረጉ ወገኖች የአንድነት ግንባር በመፍጠርና የምንግሥትን እኵይ አካሄድ በማክሽፍ መጭውን እልቂት በማስቀረት ጠንካራ ኢትዮጵያን በእኩለንት፣ በመዋሐድ፣ በይቅርታና በሰላም የምትመራ ለማድርግ መነጋገርና መደራጅት ውስጥ እንዲገቡ 4ኛ. ሕዝብን በማባላት ራሳቸውን ትልቅ ያደረጉ የየነግዶች ዘረና ልሂቃንን ህሊና ቢስነትና ክፋት ለማጋለጥ ነው። ሙሉውን መረጃ እዚህ የመልከቱ። አውርደው ያጋሩ https://drive.google.com/file/d/1xxouJ89GXf1Zm7Ed3aoFiG98_Ks-GpJP/view?usp=sharing
Открыть в Telegram