🪶 ከሰለፎች አንደበት! ዓሚር ኢብኑ ዐብዲ ቀይስ (🤎) ሲነጋ (ጧት ላይ) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿اللهُمَّ إن الناس قد انتشروا لحوائجهم، وإن حاجتي أن تغفر لي﴾ “አላህ ሆይ! ሰዎች ለተለያዩ ኑሯቸውና (ለቁሳቁስ) ፍላጎቶቻቸው ተበታትነዋል፤ የኔ ብቸኛ ፍላጎትና (ጉዳይ) ግን አንተ እንድትምረኝ ነው።” 📚 ዙህድ ለኢብኒ አቢ ዓሲም፡ 225 Join: 📱Telegram Follow:📱 facebook
Open in Telegram
አተ-ውሒድ.ኮም
ተውሂድና ከሱ በመቀጠል ያሉ አምልኮዓዊ ትዕዛዛት መልዕክት ማሰራጫ ቻናል
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 3, 2026 | 10,900 |
| Nov 12, 2026 | 9,680 |
Latest posts
🪶ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الإخلاص أن لا تطلب على عملك شاهدًا غير الله، ولا مجازيا سواه﴾ “ኢኽላስ ማለት፤ በምትሰራው መልካም ስራ ላይ ከአላህ ውጭ ሌላ ምስክርም ሆነ ከእርሱ ውጭ ሌላ ምንዳ ሰጪ ላትፈልግበት ነው።” 📚 መዳሪጁ ሳሊከይን፡ 6/96 Join: ✈️Telegram Follow: 👤facebook
Open in Telegram👐ከሰለፎች አንደበት! ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (☝) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿إذا فتح الله عليك في قيام الليل: فلا تنظر للقائمين نظرة ازدراء ، وإنك أن قبلت قائمًا وتصبح نادما خير من أن تبين قائمًا وتصبح مُعجبا﴾ “አላህ ላንተ ቂያሙ ለይል (የሌሊት ሶላትን) እንድትሰግድ ከከፈተልህ (ካገራልህ)፤ ሌሎችን የተኙ ሰዎችን በንቀት ዓይን አትመልከታቸው፤ ምክንያቱም ሌሊቱን ሙሉ ተኝተህ (ሲነጋ) ባለመስገድህ መፀፀትክ፤ ሌሊቱን በመቆም (በስግደት) አሳልፈህ ራስህን እያደነቅክ (በኩራት) ከምታድር የተሻለ ነውና።” 📚 መዳሪጁ ሳሊከይን፡ 1/195 Join: 📱 Telegram Follow: 📱facebook
Open in Telegram✍ ከሰለፎች አንደበት! ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿وترك الأمر بالمعروفِ والنَّهَى عَنِ المُنكَرِ؛ سَبَبُ لِعَقُوبَةِ الدنيَا قَبل الْآخِرَةِ، فَلا يَظُنُّ الظانّ أنهَا تُصِيبُ الظالِم، بَل تَعُمُّ الجَمِيع﴾ “ሰዎችን በመልካም ነገር ማዘዝና ከክፉ ነገር መከልከል ማቆም (መተው) ከአኼራ በፊት በዱንያ (በዚህች ዓለም) ቅጣትን ለማግኘት ምክንያት ነው። ቅጣቱ የሚደርሰው በበደለኛው ላይ ብቻ ነው ብሎ ማንም ፈጽሞ አንዳይጠብቅ በል እንደውም ቅጣቱ (መቅሰፍቱ) ማህበረሰቡን በሙሉ ያጠቃል (ያገኛል)።” 📚 ጃሚዑ አል-መሳኢል፡ 3/381 Join:📱 Telegram Follow: 📱facebook
Open in TelegramConnections
Similar channels
- Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)@alihuesnReligion2.51K
Winners Way TV@winnerswaytvReligion2.52K
Muhammed Sultan (أبو عائشة) Channel@ibnusultan38Religion2.44K
ጌታዬ ሁለመናዬ!@yarieddessaleReligion2.38K
አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)@elmeewaReligion2.65K- ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ@gedlatnadersanatReligion2.65K
ABUMUSLIM AFAAN OROMO@abumuslimafaanoromoReligion2.25K
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@orthodox_tewahedo23Religion2.78K