
ጌታዬ ሁለመናዬ!
ስለ አንዲት፡ ቅድስት፡ ሐዋርያዊትና ኩላዊት ቤተ-ክርስቲያን ምንነትና ምን እንደምታስተምር ለማወቅ፣ ስለ ቤተክርስቲያን ታሪክ፤ ስለመላእክት፣ ስለቅዱሳን-ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ፣ ተዓምራት፤ የር.ሊ.ጳ ፍራንችስኮስን ወቅታዊ ትምህርቶች፤ መንፈሳዊ ፊልሞችን በቀላሉ ያገኙበታል፡፡ #ክርስትናን_ክርስቶስን_እንወቅ፡፡ “አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፡፡” (ማቴ. 6:33)
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 29, 2026 | 1,020 |
| Nov 4, 2026 | 772 |
| Nov 24, 2026 | 261 |
Most viewed this month
- 01Views1.02KForwards—Reactions33Comments—
- 02Views772Forwards—Reactions31Comments—
- 03Views261Forwards—Reactions13Comments—
Latest posts
" እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ #እንደ_ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ #አይታክቱም፤ #ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።" ❤️🔥 (ኢሳ 40: 31)❤️🔥
Open in Telegram❤️🔥 Keep The Faith ❤️🔥 In Christ, you are held by a love stronger than every circumstance! ❣️ #Jesus_my_Everything❣️ https://t.me/YariedDessale
Open in TelegramThe Rosary is an opportunity to say THANK YOU JESUS‼ It is a way to say Thank you Jesus and Mary. (Mother Angelica ) የተመረጠው ሰዓት አሁን ነው፤ የመዳን ቀን አሁን ነው።" 2ቀሮ 6፡ 2 “አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፡፡” ማቴ. 6:33 ቤተሰብ ይሁኑን 👇👇👇 https://t.me/YariedDessale/7146 👆👆👆 The Universal Catholic Church Teaching Channel.
Open in Telegram“በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።” —❤️🔥 መዝሙር 23፥4❤️🔥
Open in Telegramመስቀሉን ቅዱስ መስቀል የምንለውና ልዩ የሚያደርገው ነገር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስላረፈበት እንዲሁም በመስቀል በስቅላቱ ስለአዳነን ልዩ ያደርገዋል። ‹‹እኔ ግን ለእኔ ከሞተበት እኔም ለዓለም ከሞትሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ የምመካበት ነገር የለኝም፡፡ › ❤️🔥ገላ 6፡14❤️🔥 https://t.me/YariedDessale
Open in Telegram❤️🔥"ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።" ❤️🔥 — (፩ ቆሮንቶስ 10:13)
Open in TelegramConnections
Similar channels
Winners Way TV@winnerswaytvReligion2.52K- Ikhlas Tube@ikhlasstubeReligion2K
abduleaziz ali@abduleazizaliReligion1.99K
የአንዋር መስጂድ ደርሶች@anwardersReligion2.98K
ፍሬ ሃይማኖት@frehaymanoteReligion1.9K
ሀቅን ፍለጋ ከቁርዐንና ከሀዲስ አርባ ምንጭ ዪኒቨርስቲ AMU chamo Campus 2009@daewaselefiyaarbaminchReligion1.89K
ኒሳኡል መሻሪዕ@nisaulmesharieReligion1.86K
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡@barkamaltmadyaReligion3.11K