📚عداوة الشيطان📚 📌قال بعض السَلَف : «إِذا اجتمع إبليس وجنوده لم يفرحوا بشيء كفرحهم بثلاثة أَشياءَ: 🔺مؤمن قتل مؤمناً 🔺ورجل يموت على الكفر 🔺 وقلب فيه خوف الفقر». 📖طريق الهجرتين لابن القيم(٣٣/١)
Open in TelegramUstaz Ali Husen (Abu Abduslam)
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍዮች ሙሀደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው፡፡
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 20, 2026 | 437 |
| Nov 21, 2026 | 456 |
| Nov 22, 2026 | 385 |
| Nov 24, 2026 | 303 |
| Nov 25, 2026 | 218 |
| Nov 26, 2026 | 81 |
Most viewed this month
- 01Views478Forwards—Reactions—Comments—
- 02Views463Forwards—Reactions—Comments—
- 03Views451Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views435Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
قال الإمام ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله : "طالب الحق لا يصرفه الإعجاب والإكبار للشخصيات الكبيرة عن اتباع الحق والإنصاف والعدل، فإن الحق أحق أن يتبع، والحجة لا يجوز إسقاطها من أجل هذا الرجل العظيم أو ذاك، فمبدأ المسلم المنصف الطالب للحق دائماً: "قل هاتوا برهانكم إن كُنتُم صادقين" 📚المجموع (٨/٨١)
Open in TelegramForwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال العلامة الألباني -رحمه الله-: " المسلمُ الفقيهُ حقًّا يظلُّ مُتمسِّكًا بالسُّنَّة طيلةَ حياته؛ لا يُبالي النّاسَ شيْئاً إطلاقاً، ولا يهتم بهم رضوا أم غضبوا ". 📚فتاوى جدة (ص١١).
Open in TelegramForwarded from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
ክፍል 02 عنوان:- "فضل العلم وآداب طلبه" للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى. ርእስ:- "የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ" በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ) ኮርሱ ሰጪው: ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ የሪሳላው ፒዲኤፍ: https://t.me/ibnbaz1212/940 በወራቤ ከተማ አስተዳደር በኢህሳን መድረሳ በየ15ቱው ከፈጅር ሰላት በኃላ ከሚሰጠው ደርስ የተወሰደ https://t.me/ibnbaz1212 https://t.me/Ehsanmedresaworabe
Open in TelegramForwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
የአህሉ ሱንናዎች ግብና ዓላማ! ——— የየመኑ ሙሀዲስ በመባል የሚታወቁት ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ለወንበር የምንሽቀዳደም ሰዎች አይደለንም!፣ ወንበር እኛ ዘንድ ከበጠጥ በታች ያነሰ ነው። እኛ የምንሽቀዳደመው ሀገራችን ከውድመት በመታደግ ላይ ነው፣ ምክንያቱም አላህ ፊት የምንጠየቀው ስለ ሀገራችን ነው። የምንሽቀዳደመው ጠቃሚ እውቀትን በማስገኘትና በማሰራጨት፣ እንዲሁም ሱናን በማዳረስ ላይ ነው…።” #join ↘️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Open in Telegramقــ✒ــال الإمام ابن القيم - رحمــه الله - : كان شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله - يسعى في حوائج الناس سعياً شديداً ؛ لأنه يعلم أنه كلما أعان غيره أعانه الله ؛ ولذا تجد الكسالى أكثر الناس هماً وغماً وحزناً ، ليس لهم فرح ولا سرور ، بخلاف أرباب النشاط والجد في العمل – أي عمل كان . 📚 روضة المحبين (١٦٨/١)
Open in Telegram🎤አካዳሚሺያንነት በዲን አዋቂ ከመሆን አያግድም!!! "ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢያውቅ ኖሮ ከቤቱ አይወጣም ነበር።" ይባላል። አንዳንድ ሰዎች አንተን ሚያነውሩበት ቀዳዳ ሲጠፋባቸው አካዳሚሺያንነትክን ማነወሪያ አድርገው ሊያነውሩ ሲሞክሩ ይሰማል።ይህ አካሄድ ማስተዋል ካላነሰን በስተቀር በእራሳችን አንደበት እራሳችንን ማዋረድ መሆኑ እንደ ቀን ፀሃይ ግልፅ ነው። ይህን ልፅፍ ያነሳሳኝ አንድ ጎረምሳ አንድ የሱና ሸይኽን አስመልክቶ የተቸበት ትችት አስገርሞኝ ነው።ይህ ጎረምሳ ለእርኩስ አላማው ማስፈፀሚያ ግባት ሊሆነው ዘንድ እኚህን ሸይኽ የተቸበት ትችት እንዲህ በሚል ነበር: "ሸይኹን ከዚህ በፊት እንደሚያውቃቸውና በአካዳሚ ት/ት ላይ ግዜያቸውን ስለጨረሱ ሸሪዓዊ እውቀታቸው ላይ እንደሚባልላቸው አይደሉም።" ይህ አይነት ትችት ለምን እንደሚተች ምክንያቱን ጠንቅቀን ስለምናውቀው ዝም ተብሎ መታለፉ "ያደረች ባቄላ አትቆረጠምም"እንደሚባለው ሰዎችን በተሳሳተ ግንዛቤ ሳይበክል ማንቂያ መስጠቱ አስፈላጊ ነው። ይህን ሰው የሚከተሉትን ጥያቄዎች እጠይቀዋለሁ መልሱንም እራሴው አግዘዋለሁ: አንደኛ ጥያቄ አንድ አካዳሚሺያን በዲኑ ዕውቀት ላይ አዋቂ መሆን አይችልምን??? የዲን ዕውቀቱን ከአካዳሚያዊ ዕውቀቱ ጋር አብሮ ማስኬድ አይችልምን??? መልስ አብሮ ማስኬድ ይችላል የሚል ነው።ለዚህ መልስ ማሳያ ታላቁ ሸይኽ ዱክቱር መሀመድ ሰዒድ ረስላን አልሚስሪይ ናቸው። በዒልማቸው አንተ እና እኔ ብቻ ሳንሆን የዓለም ሰለፍዬች የሚመስክሩላቸው ታላቅ ዓሊም ናቸው። ታላቁ ሸይኽ ዱክቱር መሀመድ ሰዒድ ረስላን አልሚስሪይ እ.ኤ.አ. በ 1998 ከአል-አዝሃር ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና የቀዶ ጥገና የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝተዋል። ሁለተኛ ጥያቄ በሸይኽ መሀመድ ሰዒድ ረስላን ላይ በዛኛው ሸይኽ ላይ የተናገርከውን ጋጠወጥ ንግግር በድፍረት ትናገራለክን? መልስ በፍፁም አትናገርም ምክንያቱም ብትናገር ዑቀላዎች ቀርቶ እብዶች ይስቁብካልና። እናም ውድ ሰለፍይ እህቶች እና ወንድሞች አሉተባለ ወሬዎች ሲመጡ ለመቀበል አንቸኩል፣ እናስተውል፣ ከምላሳችን ማስተዋላችን ይቅደም፣ በሰዎች ላይ የጥላቻን ፍርድ ከመለጠፍ አላህን በመፍራት በመጀመሪያ ደረጃ ከዛም በመቀጠልም የጥላቻ እና የግፍ ፍርድ መጨረሻው ውርደቱ ወደ እራስ ተመላሽ መሆኑን አውቀን ከዚህ አይነት ርካሽ አስተሳሰብ እራሳችንን እናርቅ። ሰለፍዬች እርስ በእርሳቸው ይቅርና በሙብተዲዕም ላይ ፍታሃዊ ናቸው የጥላቻን ፍርድ አይፈርዱም። ስለዚህም እውነተኛ ሰለፍይነትን እንላበስ بارك الله فيكم። (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ) ሸይኽ ዐብዱራህማን ሰዓዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ሲሉ ያብራራሉ: { وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ ْ} أي: لا يحملنكم بغض { قَوْمٍ عَلَى أَلَّا تَعْدِلُوا ْ} كما يفعله من لا عدل عنده ولا قسط، بل كما تشهدون لوليكم، فاشهدوا عليه، وكما تشهدون على عدوكم فاشهدوا له، ولو كان كافرا أو مبتدعا، فإنه يجب العدل فيه، وقبول ما يأتي به من الحق، لأنه حق لا لأنه قاله، ولا يرد الحق لأجل قوله، فإن هذا ظلم للحق. https://t.me/ibnbaz1212
Open in TelegramForwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال أبو إسحاق الشاطبي رحمه الله: «سُمِّيَ أهْلُ البِدَعِ أهْلَ الأهْواءِ، لِأنَّهُمُ اتَّبَعُوا أهْواءَهُمْ فَلَمْ يَأْخُذُوا الأدِلَّةَ الشَّرْعِيَّةَ مَأْخَذَ الِافْتِقارِ إلَيْها، والتَّعْوِيلِ عَلَيْها، حَتّى يَصْدُرُوا عَنْها، بَلْ قَدَّمُوا أهْواءَهُمْ، واعْتَمَدُوا عَلى آرائِهِمْ، ثُمَّ جَعَلُوا الأدِلَّةَ الشَّرْعِيَّةَ مَنظُورًا فِيها مِن وراءِ ذَلِكَ». الاعتصام (٣/ ١٠٢).
Open in TelegramConnections
Similar channels
Winners Way TV@winnerswaytvReligion2.52K
አተ-ውሒድ.ኮም@atwhiddcomReligion2.5K
Muhammed Sultan (أبو عائشة) Channel@ibnusultan38Religion2.44K
ጌታዬ ሁለመናዬ!@yarieddessaleReligion2.38K
አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)@elmeewaReligion2.65K
ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ@gedlatnadersanatReligion2.65K
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@orthodox_tewahedo23Religion2.78K
AL-RISALA HUMANITY CENTER@alrisala1Religion2.78K