📚عداوة الشيطان📚 📌قال بعض السَلَف : «إِذا اجتمع إبليس وجنوده لم يفرحوا بشيء كفرحهم بثلاثة أَشياءَ: 🔺مؤمن قتل مؤمناً 🔺ورجل يموت على الكفر 🔺 وقلب فيه خوف الفقر». 📖طريق الهجرتين لابن القيم(٣٣/١)
Open in TelegramPosts of Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)
قال الإمام ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله : "طالب الحق لا يصرفه الإعجاب والإكبار للشخصيات الكبيرة عن اتباع الحق والإنصاف والعدل، فإن الحق أحق أن يتبع، والحجة لا يجوز إسقاطها من أجل هذا الرجل العظيم أو ذاك، فمبدأ المسلم المنصف الطالب للحق دائماً: "قل هاتوا برهانكم إن كُنتُم صادقين" 📚المجموع (٨/٨١)
Open in TelegramForwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال العلامة الألباني -رحمه الله-: " المسلمُ الفقيهُ حقًّا يظلُّ مُتمسِّكًا بالسُّنَّة طيلةَ حياته؛ لا يُبالي النّاسَ شيْئاً إطلاقاً، ولا يهتم بهم رضوا أم غضبوا ". 📚فتاوى جدة (ص١١).
Open in TelegramForwarded from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
ክፍል 02 عنوان:- "فضل العلم وآداب طلبه" للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى. ርእስ:- "የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ" በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ) ኮርሱ ሰጪው: ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ የሪሳላው ፒዲኤፍ: https://t.me/ibnbaz1212/940 በወራቤ ከተማ አስተዳደር በኢህሳን መድረሳ በየ15ቱው ከፈጅር ሰላት በኃላ ከሚሰጠው ደርስ የተወሰደ https://t.me/ibnbaz1212 https://t.me/Ehsanmedresaworabe
Open in TelegramForwarded from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
የአህሉ ሱንናዎች ግብና ዓላማ! ——— የየመኑ ሙሀዲስ በመባል የሚታወቁት ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ለወንበር የምንሽቀዳደም ሰዎች አይደለንም!፣ ወንበር እኛ ዘንድ ከበጠጥ በታች ያነሰ ነው። እኛ የምንሽቀዳደመው ሀገራችን ከውድመት በመታደግ ላይ ነው፣ ምክንያቱም አላህ ፊት የምንጠየቀው ስለ ሀገራችን ነው። የምንሽቀዳደመው ጠቃሚ እውቀትን በማስገኘትና በማሰራጨት፣ እንዲሁም ሱናን በማዳረስ ላይ ነው…።” #join ↘️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
Open in Telegramقــ✒ــال الإمام ابن القيم - رحمــه الله - : كان شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله - يسعى في حوائج الناس سعياً شديداً ؛ لأنه يعلم أنه كلما أعان غيره أعانه الله ؛ ولذا تجد الكسالى أكثر الناس هماً وغماً وحزناً ، ليس لهم فرح ولا سرور ، بخلاف أرباب النشاط والجد في العمل – أي عمل كان . 📚 روضة المحبين (١٦٨/١)
Open in Telegram🎤አካዳሚሺያንነት በዲን አዋቂ ከመሆን አያግድም!!! "ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢያውቅ ኖሮ ከቤቱ አይወጣም ነበር።" ይባላል። አንዳንድ ሰዎች አንተን ሚያነውሩበት ቀዳዳ ሲጠፋባቸው አካዳሚሺያንነትክን ማነወሪያ አድርገው ሊያነውሩ ሲሞክሩ ይሰማል።ይህ አካሄድ ማስተዋል ካላነሰን በስተቀር በእራሳችን አንደበት እራሳችንን ማዋረድ መሆኑ እንደ ቀን ፀሃይ ግልፅ ነው። ይህን ልፅፍ ያነሳሳኝ አንድ ጎረምሳ አንድ የሱና ሸይኽን አስመልክቶ የተቸበት ትችት አስገርሞኝ ነው።ይህ ጎረምሳ ለእርኩስ አላማው ማስፈፀሚያ ግባት ሊሆነው ዘንድ እኚህን ሸይኽ የተቸበት ትችት እንዲህ በሚል ነበር: "ሸይኹን ከዚህ በፊት እንደሚያውቃቸውና በአካዳሚ ት/ት ላይ ግዜያቸውን ስለጨረሱ ሸሪዓዊ እውቀታቸው ላይ እንደሚባልላቸው አይደሉም።" ይህ አይነት ትችት ለምን እንደሚተች ምክንያቱን ጠንቅቀን ስለምናውቀው ዝም ተብሎ መታለፉ "ያደረች ባቄላ አትቆረጠምም"እንደሚባለው ሰዎችን በተሳሳተ ግንዛቤ ሳይበክል ማንቂያ መስጠቱ አስፈላጊ ነው። ይህን ሰው የሚከተሉትን ጥያቄዎች እጠይቀዋለሁ መልሱንም እራሴው አግዘዋለሁ: አንደኛ ጥያቄ አንድ አካዳሚሺያን በዲኑ ዕውቀት ላይ አዋቂ መሆን አይችልምን??? የዲን ዕውቀቱን ከአካዳሚያዊ ዕውቀቱ ጋር አብሮ ማስኬድ አይችልምን??? መልስ አብሮ ማስኬድ ይችላል የሚል ነው።ለዚህ መልስ ማሳያ ታላቁ ሸይኽ ዱክቱር መሀመድ ሰዒድ ረስላን አልሚስሪይ ናቸው። በዒልማቸው አንተ እና እኔ ብቻ ሳንሆን የዓለም ሰለፍዬች የሚመስክሩላቸው ታላቅ ዓሊም ናቸው። ታላቁ ሸይኽ ዱክቱር መሀመድ ሰዒድ ረስላን አልሚስሪይ እ.ኤ.አ. በ 1998 ከአል-አዝሃር ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና የቀዶ ጥገና የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝተዋል። ሁለተኛ ጥያቄ በሸይኽ መሀመድ ሰዒድ ረስላን ላይ በዛኛው ሸይኽ ላይ የተናገርከውን ጋጠወጥ ንግግር በድፍረት ትናገራለክን? መልስ በፍፁም አትናገርም ምክንያቱም ብትናገር ዑቀላዎች ቀርቶ እብዶች ይስቁብካልና። እናም ውድ ሰለፍይ እህቶች እና ወንድሞች አሉተባለ ወሬዎች ሲመጡ ለመቀበል አንቸኩል፣ እናስተውል፣ ከምላሳችን ማስተዋላችን ይቅደም፣ በሰዎች ላይ የጥላቻን ፍርድ ከመለጠፍ አላህን በመፍራት በመጀመሪያ ደረጃ ከዛም በመቀጠልም የጥላቻ እና የግፍ ፍርድ መጨረሻው ውርደቱ ወደ እራስ ተመላሽ መሆኑን አውቀን ከዚህ አይነት ርካሽ አስተሳሰብ እራሳችንን እናርቅ። ሰለፍዬች እርስ በእርሳቸው ይቅርና በሙብተዲዕም ላይ ፍታሃዊ ናቸው የጥላቻን ፍርድ አይፈርዱም። ስለዚህም እውነተኛ ሰለፍይነትን እንላበስ بارك الله فيكم። (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ) ሸይኽ ዐብዱራህማን ሰዓዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ሲሉ ያብራራሉ: { وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ ْ} أي: لا يحملنكم بغض { قَوْمٍ عَلَى أَلَّا تَعْدِلُوا ْ} كما يفعله من لا عدل عنده ولا قسط، بل كما تشهدون لوليكم، فاشهدوا عليه، وكما تشهدون على عدوكم فاشهدوا له، ولو كان كافرا أو مبتدعا، فإنه يجب العدل فيه، وقبول ما يأتي به من الحق، لأنه حق لا لأنه قاله، ولا يرد الحق لأجل قوله، فإن هذا ظلم للحق. https://t.me/ibnbaz1212
Open in TelegramForwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
قال أبو إسحاق الشاطبي رحمه الله: «سُمِّيَ أهْلُ البِدَعِ أهْلَ الأهْواءِ، لِأنَّهُمُ اتَّبَعُوا أهْواءَهُمْ فَلَمْ يَأْخُذُوا الأدِلَّةَ الشَّرْعِيَّةَ مَأْخَذَ الِافْتِقارِ إلَيْها، والتَّعْوِيلِ عَلَيْها، حَتّى يَصْدُرُوا عَنْها، بَلْ قَدَّمُوا أهْواءَهُمْ، واعْتَمَدُوا عَلى آرائِهِمْ، ثُمَّ جَعَلُوا الأدِلَّةَ الشَّرْعِيَّةَ مَنظُورًا فِيها مِن وراءِ ذَلِكَ». الاعتصام (٣/ ١٠٢).
Open in Telegramقَالَ فضيلة الشيخ صَالِحٌ الْفَوْزَانُ - حَفِظَهُ اللهُ - : "مِنَ النَّاسِ مَنْ يَعْبُدُ اللهَ عِبَادَاتٍ كَثِيرَةً، وَصَلَاةً وَصِيَامًا وَحَجًّا وَصَدَقَاتٍ، لَكِنَّهُ يَقُولُ: «يَا عَلِيُّ»، «يَا حُسَيْنُ»، «يَا عَبْدَ الْقَادِرِ»، يَدْعُو الْأَمْوَاتَ، يَسْتَغِيثُ بِهِمْ، هَذَا مُشْرِكٌ، وَلَوْ يُصَلِّي اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ مُشْرِكٌ لَا يَنْفَعُهُ ذَلِكَ؛ ﴿وَلَوْ أَشْرَكُوا لَحَبِطَ عَنْهُمْ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ﴾ [الأنعام: ٨٨]". 【شَرْحُ فَتْحِ الْمَجِيدِ لِشَرْحِ كِتَابِ التَّوْحِيدِ ( ١ / ١٩٠ ) 】
Open in TelegramForwarded from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
"በላይዋ አምራ በውስጧ መራራ" አንድ ሰው መንገድ ሲሄድ በጣም የሚያምርና ያሸበረቀ ፍሬ ያላት ዛፍ ያያል። ፍሬዋ ከሩቅ ስትታይ በጣም የምታስጎመጅና ጣፋጭ ትመስል ነበር። ሰውየውም በጥራትና በውበትዋ ተማርኮ ሳያቅማማ ቀጥፎ ይጎርሳታል። ነገር ግን ፍሬዋ ውስጧ በጣም መራራና የሚመርዝ ነበር። ሰውየውም ያኔ ነው "በላይዋ አምራ በውስጧ መራራ" የሚለውን እውነታ የተረዳው። በዚህ ዘመን የመረጃ ፍሰት ከአቅም በላይ በሚፈስበት፣ ዓለም አንድ መንደር በሆነችበት ዘመን ሁለት አይነት ሰዎች ያስደንቁኛል:— 1ኛ በበሬ ወለደ አሉባልታ ጀመዓ ማደራጀት ላይ የተጠመዱ 2ኛ በበሬ ወለደ ወሬ በመሸንገል አላስፈላጊ አቋም የሚመሰርቱ አንተን ለማጥመድ ወጥመድ ሲዘረጋልክ የውሸት እና የማታለያ መሸንገያ ምግብ እንደሚዘጋጅልክ አትዘንጋ። አይጥም የሽንገላውን ምግቡ አይታ የተጠመደላትን ወጥመድ ዘንግታ ለቁራሽ ዳቦ ህይወቷን መስዋት ታደርጋለች። በተለይም ውሸታሞች በበዙበት ዘመን፣ የተናገሩትን አልተናገርኩም የሚሉ፣ በሰዎች ላይ የሚዋሹ ዋሾኦች በተበራከቱበት ዘመን፣ ጠዋት የነገረክን ከሰአት የሚያስተባብል በበዛበት ዘመን፣ ንግግሮችን ከትክክለኛ አውዳቸው እያጣመመ ነገርን የሚዘራ በበዛበት ዘመን፣ ለንግግሩ በቂ መረጃ ሳይኖረው የሚዶሰኩር በበዛበት ዘመን፣ የወሬዋን መነሻ እና ምንጭ ሳያውቅ የሰማውን የሚተፋ በበዛበት ዘመን፣ የጥላቻ ፍርድ የሚዘራ በበዛበት ዘመን፣ ለንግግሩ ተስማሚ ቦታ እና ግዜ የማይመርጥላት ጥበብን የተነፈገ ሰው በበዛበት ዘመን ነገራቶችን በመረጋጋት ማጤንና ማረጋገጥ ከፈተናና ከፈተና ሰዎች ለመራቅ አማራጭ ከሌላቸው ሰበቦች ናቸውና እንደፈረስ ጋሪ አንነዳ ባረከላሁ ፊኩም። "يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنْ جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَنْ تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ" https://t.me/ibnbaz1212
Open in Telegramقال الحافظ ابن حجر - رحمه الله - : " صاحبُ الصدق مع الله لا تضرُّه الفِتَن ، والله يجعل لأوليائه عند ابتلائهم مخارج " . [ فتح الباري ( ٦ / ٤٨٣ ) ] .
Open in Telegram👌كلمات مفيدة!! والعَجِلُ يقول قبل أن يعْلَم، ويُجيب قبل أن يَفْهَمَ، ويحمَدُ قبل أن يُجرِّب، ويذُمُّ بعد ما يحمَدُ، ويعزِمُ قبل أن يُفكِّر، ويمضي قبل أن يَعْزِم..
Open in TelegramForwarded from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ሰበር ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ልዩ ሙሃዶራ በኡስታዝ ሰይፈዲን ሳኒ (ሀፊዘሁላህ) በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ተዘጋጅቶላችኋል እንዳያመልጣችሁ! የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Open in TelegramForwarded from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
ኮርስ بعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي. ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዕውቀት ፈላጊዎች!! 🎙አዘጋጁ: ሸይኽ ዱክቱር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 🎙ኮርሱ የተሰጠው: በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ 🔶ክፍል 09 (9ኛው ምክር) የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/ibnbaz1212/665 🔶ቦታ: ወራቤ- በሐጢባ መድረሳ 🔶ሰዓት: ሳምንቱን ሙሉ ከ10 :00 እስከ መግሪብ እየተሰጠ ካለ ልዩ ኮርስ የተወሰደ https://t.me/ibnbaz1212
Open in Telegramقال الإمام أحمد: "تزوجت أم صالح فمكثت معي ثلاثين سنة لم أختلف أنا وهي في كلمة واحدة".
Open in Telegram