Кабинет

Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የሰለፍዮች ሙሀደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው፡፡

Юзернейм
@alihuesn
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики2 510
Просмотров на пост, 7 дн.285за 7 дней
ERR11,36 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
20 нояб. 2026 г.437
21 нояб. 2026 г.456
22 нояб. 2026 г.385
24 нояб. 2026 г.303
25 нояб. 2026 г.218
26 нояб. 2026 г.81

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры478
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры463
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры451
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры435
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#4081Текст
Просмотры55−81%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#4080Текст
Просмотры55−81%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#4079Текст
Просмотры73−74%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#4078Аудио
Просмотры95−67%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#4077Видео
Просмотры126−56%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#4076Текст
Просмотры246−14%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#4075Текст

🎤አካዳሚሺያንነት በዲን አዋቂ ከመሆን አያግድም!!! "ከሳሽ የተከሳሽን መልስ ቢያውቅ ኖሮ ከቤቱ አይወጣም ነበር።" ይባላል። አንዳንድ ሰዎች አንተን ሚያነውሩበት ቀዳዳ ሲጠፋባቸው አካዳሚሺያንነትክን ማነወሪያ አድርገው ሊያነውሩ ሲሞክሩ ይሰማል።ይህ አካሄድ ማስተዋል ካላነሰን በስተቀር በእራሳችን አንደበት እራሳችንን ማዋረድ መሆኑ እንደ ቀን ፀሃይ ግልፅ ነው። ይህን ልፅፍ ያነሳሳኝ አንድ ጎረምሳ አንድ የሱና ሸይኽን አስመልክቶ የተቸበት ትችት አስገርሞኝ ነው።ይህ ጎረምሳ ለእርኩስ አላማው ማስፈፀሚያ ግባት ሊሆነው ዘንድ እኚህን ሸይኽ የተቸበት ትችት እንዲህ በሚል ነበር: "ሸይኹን ከዚህ በፊት እንደሚያውቃቸውና በአካዳሚ ት/ት ላይ ግዜያቸውን ስለጨረሱ ሸሪዓዊ እውቀታቸው ላይ እንደሚባልላቸው አይደሉም።" ይህ አይነት ትችት ለምን እንደሚተች ምክንያቱን ጠንቅቀን ስለምናውቀው ዝም ተብሎ መታለፉ "ያደረች ባቄላ አትቆረጠምም"እንደሚባለው ሰዎችን በተሳሳተ ግንዛቤ ሳይበክል ማንቂያ መስጠቱ አስፈላጊ ነው። ይህን ሰው የሚከተሉትን ጥያቄዎች እጠይቀዋለሁ መልሱንም እራሴው አግዘዋለሁ: አንደኛ ጥያቄ አንድ አካዳሚሺያን በዲኑ ዕውቀት ላይ አዋቂ መሆን አይችልምን??? የዲን ዕውቀቱን ከአካዳሚያዊ ዕውቀቱ ጋር አብሮ ማስኬድ አይችልምን??? መልስ አብሮ ማስኬድ ይችላል የሚል ነው።ለዚህ መልስ ማሳያ ታላቁ ሸይኽ ዱክቱር መሀመድ ሰዒድ ረስላን አልሚስሪይ ናቸው። በዒልማቸው አንተ እና እኔ ብቻ ሳንሆን የዓለም ሰለፍዬች የሚመስክሩላቸው ታላቅ ዓሊም ናቸው። ታላቁ ሸይኽ ዱክቱር መሀመድ ሰዒድ ረስላን አልሚስሪይ እ.ኤ.አ. በ 1998 ከአል-አዝሃር ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና የቀዶ ጥገና የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝተዋል። ሁለተኛ ጥያቄ በሸይኽ መሀመድ ሰዒድ ረስላን ላይ በዛኛው ሸይኽ ላይ የተናገርከውን ጋጠወጥ ንግግር በድፍረት ትናገራለክን? መልስ በፍፁም አትናገርም ምክንያቱም ብትናገር ዑቀላዎች ቀርቶ እብዶች ይስቁብካልና። እናም ውድ ሰለፍይ እህቶች እና ወንድሞች አሉተባለ ወሬዎች ሲመጡ ለመቀበል አንቸኩል፣ እናስተውል፣ ከምላሳችን ማስተዋላችን ይቅደም፣ በሰዎች ላይ የጥላቻን ፍርድ ከመለጠፍ አላህን በመፍራት በመጀመሪያ ደረጃ ከዛም በመቀጠልም የጥላቻ እና የግፍ ፍርድ መጨረሻው ውርደቱ ወደ እራስ ተመላሽ መሆኑን አውቀን ከዚህ አይነት ርካሽ አስተሳሰብ እራሳችንን እናርቅ። ሰለፍዬች እርስ በእርሳቸው ይቅርና በሙብተዲዕም ላይ ፍታሃዊ ናቸው የጥላቻን ፍርድ አይፈርዱም። ስለዚህም እውነተኛ ሰለፍይነትን እንላበስ بارك الله فيكم። (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ) ሸይኽ ዐብዱራህማን ሰዓዲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ሲሉ ያብራራሉ: { وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ ْ} أي: لا يحملنكم بغض { قَوْمٍ عَلَى أَلَّا تَعْدِلُوا ْ} كما يفعله من لا عدل عنده ولا قسط، بل كما تشهدون لوليكم، فاشهدوا عليه، وكما تشهدون على عدوكم فاشهدوا له، ولو كان كافرا أو مبتدعا، فإنه يجب العدل فيه، وقبول ما يأتي به من الحق، لأنه حق لا لأنه قاله، ولا يرد الحق لأجل قوله، فإن هذا ظلم للحق. https://t.me/ibnbaz1212

Открыть в Telegram
Просмотры246−14%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#4072Текст
Просмотры217−24%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи