Переслано из እውነት አርነት ያወጣል
አሁን ያነበብኩትን ላጋራችሁ "የሚጠመቁ ሰዎች ማመንም ሆነ አለማመን አያስጨንቀኝም፤ ምክንያቱም የተጠማቂዎች አለማመን ጥምቀት እንዳይሆን አያደርግም" ሐሳብ ስጡበት https://t.me/tewoderosdemelash/1341
Открыть в Telegram〽️ ገድላትና ድርሳናት 〽️ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ 〽️ አዋልድ መጻሕፍት 〽️ ሌሎችንም ያለቦታቸው የገቡ የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸው በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል [ዮሐንስ 8፥32] @teedy @teedy ኢየሱስ ማነው?👇 @Who_is_jesus
Переслано из እውነት አርነት ያወጣል
አሁን ያነበብኩትን ላጋራችሁ "የሚጠመቁ ሰዎች ማመንም ሆነ አለማመን አያስጨንቀኝም፤ ምክንያቱም የተጠማቂዎች አለማመን ጥምቀት እንዳይሆን አያደርግም" ሐሳብ ስጡበት https://t.me/tewoderosdemelash/1341
Открыть в TelegramПереслано из እውነት አርነት ያወጣል
ስለመለወጥ ሲነሣ "ቁርባን" ብለው የሚጠሩትን ነው የምታስታውሱት? አሁን ሌላ ላስታውሳችሁ ወይም ካላወቃችሁ ልንገራችሁ፤ የጥምቀቱን ውሀ ካህኑ "... በባረከው ጊዜ ውሀው #ተለውጦ በዕለተ ዓርብ ከጌታ ከቀኝ ጎኑ የወጣ #ፍፁም ማየ ገቦ #ይሆናል" ልብ አድርጉ "ተለውጦ" "ፍፁም" ከጌታ ጎን የፈሰሰውን ውሀ "ይሆናል" እያሉን ነው። https://t.me/tewoderosdemelash/1333
Открыть в TelegramПереслано из እውነት አርነት ያወጣል
ለ2018 ዓ.ም. ሕንጸት የመጽሐፍ ዕውቅና ሥነ ሥርዐት፣ በነገረ መለኮት ዘርፍ፥ በስልታዊ ነገረ መለኮት ንዑስ ዘርፍ ለመጨረሻው ዙር ዕጩ ኾነው የቀረቡት የመጻሕፍት ዝርዝር በምስሉ ላይ የተመለከቱት ናቸው። በመኾኑም፣ ርስዎ ያነበቡትንና ዕውቅና ይገባዋል የሚሉትን አንድ መጽሐፍ፣ ዕጩ ከተደረገበት ዘርፍ ለመምረጥ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeZMqmGgXJMRGUIvi6ZrTucv_j4H8vTTTe1vt-hpvod4AHvnQ/viewform
Открыть в TelegramПереслано из እውነት አርነት ያወጣል
እነዚህን መጻሕፍት ስታዲየም የሚገኘው መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መደብር ማግኘት ይቻላል
Открыть в Telegram
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹@orthodox_tewahedo23Религия2,78 тыс.
Winners Way TV@winnerswaytvРелигия2,52 тыс.
Fursaan Media@fursaan_mediaРелигия2,81 тыс.
ጌታዬ ሁለመናዬ!@yarieddessaleРелигия2,38 тыс.
የአንዋር መስጂድ ደርሶች@anwardersРелигия2,98 тыс.
ሕይወተ መነኮሳት ወመነኮሳይያት@hiwotemenekosatРелигия2,98 тыс.
አምላከ ብርሀን@amlake_birhanРелигия3,08 тыс.