
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹
@Tewahdo27 ✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ † ➢ ፅሁፎች ➢ መዝሙሮች ➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች ➢ መንፈሳዊ ነገሮችን ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞ ለአስተያየቶ @Tewahdo27 ይጠቀሙ ➢ ሁሉም እንዲያነበው SHARE ያርጉ ! እናመሰግናለን !
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 14 нояб. 2026 г. | 428 |
| 16 нояб. 2026 г. | 365 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры446Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 02Просмотры410Пересылки—Реакции—Комментарии—
- 03Просмотры365Пересылки—Реакции—Комментарии—
Новые посты
ኢየሱስም የተናገሩትን ሰምቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሐኪም የሚያስፈልገው ለሕመምተኞች እንጂ ለጤነኞች አይደለም... ማቴዎስ 9፥2 ኢየሱስ ከኀጢአተኞች ጋራ ለምን ራሱን አቈራኘ? ምክንያቱም፣ ከእኛ ጋራ መቈራኘቱ ለእኛ አስፈላጊ ነው! የዚህ እውነት ዋናው ክፍል ምንድን ነው? ኢየሱስ እኛን ለመውደድና ለማዳን ያለው ፍላጎት ወይስ ከኀጢአተኛነታችን የተነሣ እርሱ እንደሚያስፈልገን መገንዘባችን? አዎ፣ ዋናው እውነት ኢየሱስ እኛን ለመውደድና ለማዳን ያለው ፍላጎት ነው። ከርሱ ውጪ፣ ኀጢአተኛነታችንን መገንዘብ የሚያመራን ወደ ስብራት ነው። በተመሳሳይ ጊዜ፣ የኢየሱስ ፍቅርና ጸጋ እንደሚያስፈልገን ካልተረዳን የጌታ መሥዋዕት ለእኛ ከንቱ ይሆናል። ስለዚህ የኢየሱስን ምሕረትና ታላቅ ጸጋ እንደሚያስፈልገን እየተገነዘብን፣ ስለ መሥዋዕታዊ ፍቅሩና ስለ አዳኝነቱ እናመስግነው! https://kedusbible.com
Открыть в TelegramПереслано из የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹
https://youtube.com/shorts/Ay0HlFE7waY?si=2AfyP_VZ6M_UQYbh
Открыть в Telegramእንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❕ ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የሚሞላ የተቀደሰ ወቅት ነው። ሕጻናት በነጭ ነጠላ ተሸፋፍነው በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን ሲገሰግሱ፣ ታቦት ሰርተው በደስታ ሲዘምሩና ምጽዋት ሲካፈሉ ማየት የፍልሰታን በረከት ልዩ ያደርገዋል። እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን፤ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን❕ መልካም ወሬንና መንፈሳዊ በረከትን ማካፈል ትልቅ በጎነት ነው❕ ይህንን የተባረከ የመልካም ምኞት መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ (Share) በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። ❖═ @Ortodox_27 ═❖ ❖══ @Ortodox_27 ══❖ ❖═ @Ortodox_27 ═❖
Открыть в Telegramሌሎች ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን እናንተም አድርጉላቸው፤ ኦሪትም፣ ነቢያትም በዚህ ይጠቃለላሉና። ማቴዎስ 7፥12 አንዳንድ ነገሮች ብዙ ማብራራት አያስፈልጋቸውም። የሚያስፈልጋቸው ይበልጥ በሕይወታችን ተግባራዊ ማድረግ ብቻ ነው። ዐብረን እንድናደርግ እጋብዛችኋለሁ፦ ከሌሎች ጋራ ራሳችንን በምናገኝበት በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ወርቃማውን ሕግ ለመፈጸም እንትጋ! https://kedusbible.com
Открыть в Telegramስለዚህ ከቶ ዝም አልልም፤ በመንፈሴ ጭንቀት እናገራለሁ፤ በነፍሴም ምሬት አጕረመርማለሁ። ኢዮብ 7፥11 አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔርን ስለምናመነታባቸው ነገሮች በግልጽ ከርሱ ጋራ ለመነጋገር በጣም ደካማ፣ የራቀ ወይም ለመናገር የማይፈልግ እንደ ሆነ አድርገን እናስባለን። ሌሎች ደግሞ መቼም በእግዚአብሔር ላይ ጥርጣሬ፣ ንዴት ወይም ሐዘን ያለባቸው ሰዎች ሆነው መቅረብ አይፈልጉም። ኢዮብ ግን ስሜቱን ለመግለጽ ዐይናፋር አልነበረም። በእግዚአብሔር ላይ ያለውን ንዴት፣ ሕመምና ሐዘን አልካደም ነበር። እግዚአብሔርን ከሚያከብርና ደስ በሚያሰኘውም መልኩ ከኖረ ሕይወት በመነጨ፣ እውነቱን ተናገረ (ኢዮብ 1፥1)። ምንም ብንደክም፣ ግራ ብንጋባም ወይም ምንም ዐይነት ወጀብ ውስጥ ብንሆን፣ እግዚአብሔር ከርሱ ጋራ ያለንን ግንኙነት እንድንጠብቅ እንደሚፈልግ ኢዮብ ትልቅ ማስታወሻችን ነው። በትግሎቻችሁ ውስጥ ምንም ዐይነት ስፍራ ላይ ብትሆኑ፣ ለእግዚአብሔር ግልጽ ሁኑ። ስለ ስሜቶቻችሁ ግልጽ ሆናችሁ እርሱን አውሩት። አሁን ስላላችሁበት የሕይወት ምዕራፍ ግልጽ ሆናችሁ፣ ለሚሰማችሁ ሕመምና ሐዘን ዕውቅና ስጡ። እውነተኛ ሕመማችሁን፣ የጠለቀውን ጭንቀታችሁንና ትልቁን ፍርሀታችሁን እንዲያውቅና እንዲያገለግላችሁ ፍቀዱለት። የመዝሙር መጽሐፍ ለእግዚአብሔር ብዙ የጥያቄና የግራ መጋባት ጩኸቶችን ያስቀምጣል። ኢዮብ ስለ መከራውና ስለ ሕይወት ኢፍትሓዊነት በግልጽ ተናግሯል። ስለዚህ እናንተም፣ ለእግዚአብሔር ግልጽ መሆን ትችላላችሁ። ለልባችሁ እውነት ያልሆኑ ያማሩና የተስተካከሉ ቃላትን አለመጠቀም ትችላላችሁ። መንፈስ ቅዱስ ቃላቶቻችሁን ሊያነጻና የማይነገሩ የልቦቻችሁን ስሜቶች ሊገልጽ ስለ እናንተ ይማልዳል (ሮሜ 8፥26-27)። ዝም አትበሉ፣ የመንፈሳችሁን ጭንቀትና የነፍሳችሁን ምሬት ለሚያዳምጣችሁና ለስሜታችሁ ለሚጠነቀቅላችሁ ለአባታችሁ ንገሩት። https://kedusbible.com
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
የአንዋር መስጂድ ደርሶች@anwardersРелигия2,98 тыс.
Winners Way TV@winnerswaytvРелигия2,52 тыс.
♡በረካ♡ መልቲ ♡ሚድያ♡@barkamaltmadyaРелигия3,11 тыс.
ASTU ECSF@astuecsfРелигия3,2 тыс.
ጌታዬ ሁለመናዬ!@yarieddessaleРелигия2,38 тыс.
𝐄𝐂𝐂𝐋𝐄𝐒𝐈𝐀 - 𝐓𝐔𝐁𝐄 ✞@ecclesia_tubeРелигия3,27 тыс.
AS-HABULE YEMINE@ashabuleyamineРелигия3,49 тыс.
Ikhlas Tube@ikhlasstubeРелигия2 тыс.