
አህሉል ቁርአን
Memorizing Qur'an
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Oct 31, 2026 | 773 |
| Nov 1, 2026 | 722 |
| Nov 14, 2026 | 456 |
| Nov 16, 2026 | 393 |
Most viewed this month
- 01Views773Forwards—Reactions12Comments—
- 02Views753Forwards—Reactions2Comments—
- 03Views692Forwards—Reactions6Comments—
- 04Views479Forwards—Reactions8Comments—
Latest posts
اتِّخاذُ وِرْدٍ يوميٍّ من القرآن ليس خاصًّا بالحافظ، ولا يُشترط له عددٌ معيّن من الصفحات؛ فيكفي أن تكون في قرارة نفسك رغبةٌ صادقةٌ في ألّا ينقضي يومك دون أن تمرَّ على كتاب الله، فتقرأ منه ما تيسّر لك.. 📚የቁርአን የዕለት ንባብ (ዊርድ) ለሐፊዞች ብቻ አይደለም፤ ለእያንዳንዱ ሙስሊም የሚያስፈልግ መልካም ልማድ ነው። የግድ ብዙ ገጾችን ማንበብ አይጠበቅብህም፤ ዋናው ነገር ቀንህ ከአሏህ ኪታብ ውስጥ ምንም ሳታነብ እንዳያልፍ በልብህ ቁርጠኝነት መያዝ ነው። ✉️ ማነሱ አያሳስብህ በቀጣይነት የሚደረግ ትንሽ ሥራ ከሚቋረጥ ብዙ ሥራ ይሻላል። ቁርአንን የዕለት ጓደኛህ አድርገው።🎒
Open in Telegram🌸 السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ☺️ የቁርአን ጓዶች፣ እንዴት ናቹህ? 💙 ኡስታዛችን በግል ጉዳዮቻቸው ምክንያት ከእኛ ርቀው ቆይተዋል። እንደበፊቱ በቲላዋቸው እስኪመለሱ ድረስ፣ እኔ በየቀኑ አንድ አንድ የቁርአን አንቀጽ ከንባቡና ከትርጉሙ ጋር እያጋራኋቹህ፣ አብረን ብንሃፍዝና ብንማማር ምን ይመስላቹኋል? 📖የአሏህን ቃል በጋራ እንማር፣ እንሃፍዝ፣ እርስ በርስም እንተጋገዝ። በትንሽ በትንሹ የሚደረግ ጥረትም በአሏህ ፈቃድ ትልቅ ፍሬ ያፈራል። 👍 50 ሰዎች ሀሳቡን በLike ካሳያቹሁኝ ኢንሻ አሏህ እጀምራለሁ! አሏህ ከቁርአን ባለቤቶች ያድርገን፣ በቁርአን ልባችንን ያብራልን። آمين يا رب العالمين 🦋
Open in Telegramوردك القرآني نعيمٌ لروحك ، وأُنسٌ ليومك ..فلا تتركه"🌸 🔃የቁርኣን ንባብህ ለነፍስህ ደስታ ነው ለቀንህም መጽናኛ ነው...ስለዚህ አትተወው🔃
Open in Telegram📕 في القرآن بيان كل ما يُحتاج إليه من المطالب الإلهية🌺 ቁርአን ሁሉንም መለኮታዊ መስፈርቶች መግለጫ ይዟል 📚
Open in Telegram👍 تذكر والديك في كل مرة تقرأ فيها شيئًا من القرآن، أو تحفظ آية جديدة، أو تراجع وتثبت محفوظك القديم، واعزم أن تكون ذاك النجل الذي يُلبسهما التيجان والحلل يوم القيامة . فهذا هو الوفاء الحقيقي لمن أفنيا عمريهما في تربيتك ˓٭˛✿🌙
Open in TelegramConnections
Similar channels
ሞዐ ተዋሕዶ ቻነል MOA TEWAHIDO / MO'AA TAWAAHIDO / MOA Orthodox@moa_tewahidoReligion2.54K
Best kerim@bestkerimReligion2.53K
መንፈሳዊ ግጥሞች@spritualpoemReligion2.53K
PEACE MESSAGE 📡🛰️🔊📜@peacetv0Religion2.52K
ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ@gedlatnadersanatReligion2.65K
አል መእዋ የበጎ አድራጎት ግሩፕ ( المأوى)@elmeewaReligion2.65K
Winners Way TV@winnerswaytvReligion2.52K
Ustaz Ali Husen (Abu Abduslam)@alihuesnReligion2.51K