Кабинет
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Юзернейм
@zemedkunbekelez
Категория
Новости и СМИ
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Создан
, 7 лет
Подписчики200 740
Просмотров на пост, 7 дн.18 604за 7 дней
ERR9,27 %за 7 дней

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры22,7 тыс.
    Пересылки13
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры22,6 тыс.
    Пересылки13
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры22,6 тыс.
    Пересылки13
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04

    Без текста

    Фотоальбом
    Просмотры21,6 тыс.
    Пересылки3
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#37284Фотоальбомизменён

• የምሥራች ዜና… ✍ "…እነዚያን ከወለጋ ምድር ከሞት መንጋጋ በቃሬዛ ያወጣናቸው ወላጅ አልባ የዐማራ ሕፃናት 14ቱም በሰላም እናትዋ ጎንደር ወሮ ሊሊ ቻሪቲ በሰላም ደርሰዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። "…በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ሕጻናትም በዛሬው ዕለት በጎንደር ረዘም ያለ ሰዓታትን የወሰዱ የቀዶ ሕክምና ሕክምና ተሠርቶላቸዋል። ዝርዝሩ አይነገርም ብቻ በነፍስ ደርሳችሁላቸዋል። ማርያምን በነፍስ ነው የደረሳችሁላቸው። "…የእናንተ ጸሎት፣ ገንዘብ እስከአሁን 16 ልጆችን ከወለጋ ምድር አውጥቶ በሕይወት እንዲቆዩ፣ ተስፋም እንዲኖራቸው አድርጓል። እንዴት አድርጌ እንደማመሰግናችሁ አላውቅም። ማርያምን እውነቴን ነው። "…ለማንኛውም በመጪው እሁድ በዘመድ ቴቪ እና በመረጃ ቴቪ በሚኖረን "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" በተሰኘው ሳምንታዊ የቀጥታ ስርጭት የቴሌቭዥን መርሀ ግብራችን ላይ እናንተው በጸሎት በምልጃችሁ እና በገንዘባችሁ ከሞት አትርፋችሁ በሕይወት ያቆያችኋቸውን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከዚያው ከጎንደር ከሊሊ ቻሪቲ በቀጥታ ስርጭት ይዤላችሁ ለመቅረብ እሞክራለሁ። • ማርያምን ኡፍፍፍ… እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቁኝ።

Открыть в Telegram
Просмотры14 329−23%к среднему
Пересылки7
Реакции732
Комментарии109

Все посты

Связи