Посты канала Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
• የምሥራች ዜና… ✍ "…እነዚያን ከወለጋ ምድር ከሞት መንጋጋ በቃሬዛ ያወጣናቸው ወላጅ አልባ የዐማራ ሕፃናት 14ቱም በሰላም እናትዋ ጎንደር ወሮ ሊሊ ቻሪቲ በሰላም ደርሰዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። "…በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ሕጻናትም በዛሬው ዕለት በጎንደር ረዘም ያለ ሰዓታትን የወሰዱ የቀዶ ሕክምና ሕክምና ተሠርቶላቸዋል። ዝርዝሩ አይነገርም ብቻ በነፍስ ደርሳችሁላቸዋል። ማርያምን በነፍስ ነው የደረሳችሁላቸው። "…የእናንተ ጸሎት፣ ገንዘብ እስከአሁን 16 ልጆችን ከወለጋ ምድር አውጥቶ በሕይወት እንዲቆዩ፣ ተስፋም እንዲኖራቸው አድርጓል። እንዴት አድርጌ እንደማመሰግናችሁ አላውቅም። ማርያምን እውነቴን ነው። "…ለማንኛውም በመጪው እሁድ በዘመድ ቴቪ እና በመረጃ ቴቪ በሚኖረን "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" በተሰኘው ሳምንታዊ የቀጥታ ስርጭት የቴሌቭዥን መርሀ ግብራችን ላይ እናንተው በጸሎት በምልጃችሁ እና በገንዘባችሁ ከሞት አትርፋችሁ በሕይወት ያቆያችኋቸውን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከዚያው ከጎንደር ከሊሊ ቻሪቲ በቀጥታ ስርጭት ይዤላችሁ ለመቅረብ እሞክራለሁ። • ማርያምን ኡፍፍፍ… እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቁኝ።
Открыть в Telegram• መልአከ ሞቱ አቢይ አሕመድ በሱዳን… "…በወ/ሮ ሻሺቱ እንግዳ የወይራ ጢስ ጥንቆላ በአጋንንታዊ ምሪት ኢትዮጵያ ላይ የነገሠው አቢይ አሕመድ ላለፉት 8 ዓመታት ኢትዮጵያን በደም አበላ እንዳጠባት ይታወቃል። "…እስከ ዛሬ አቢይ አሕመድ ደም እንባ ሲያስለቅስ የኖረው የዐማራ፣ የኦሮሞ፣ ኦርቶዶክስ ቤኒሻንጉል፣ ጉራጌ፣ አፋር፣ አዲስ አበባ፣ ሲዳማ፣ ጋምቤላ፣ ጌድኦ፣ ሐረር፣ የድሬደዋ እና የሱማሌ እናቶችን ነበር ደም እንባ ሲያለቅስ የኖረው። ከሁሉ የሚከፋው የዐማራው ቢሆንም የትግሬ እናት ግን በሁለት ዓመት ጦርነት በሚልዮን የሚቆጠር ልጅ ታርዶባት ደም ስታለቅስ መክረሟ ይታወቃል። አሁንም በዓረቦች ቦንብና ድሮኖች የኢትዮጵያውያን እናቶችን እንባ እያፈሰሰ ነው የሚገኘው። "…ይሄ እናት አስለቃሽ ደም አፍሳሽና ደም ገባሪ ሰውዬ አሀየን ደግሞ ከኢትዮጵያ ተሻግሮ ከአሶሳና ከባሕርዳር በሚነሱ ድሮኖች የሱዳንን እናቶች ደም እንባ በማስለቀስ ላይ ይገኛል። አቢይ ሱዳንን እያደማት ነው። የኤሌክትሪክ ጣቢያዎቿን፣ የአየር ማረፊያዎችን፣ ሰሞኑን ደግሞ በሱዳን የተባበሩት መንግሥታት ሕንፃን አውድሞ ንፁሐን ሰዎችም ጭዳ ማድረጉ ተዘግቧል። "…ሱዳንም ለተባበሩት መንግሥታት መክሰሷም ተሰምቷል። የኢትዮጵያ ድሮኖችን ጥለው ፎቶና ቪድዮ እየለቀቁ ለዓለም ሕዝብ አሳይተዋል። ሚጢጢዋ ኤምሬት ለተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊነት የራሷን ዜጋ በዕጩነት ብታቀርብም አብዛኛው አባል ሀገራት ኤምሬት በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ባላት ተሳትፎ ምክንያት ያቀረበቻትን ዕጩ መቃወማቸውም ተዘግቧል። "…እንደ እኔ እንደ እኔ ሱዳንም ቢሆን ዋጋዋን እያገኘች ያለችው በኢትዮጵያ ላይ በፈጸመችው ሴራና ግፍ ምክንያት ነው ብዬ ነው የማምነው። ለኢትዮጵያ ተገንጣዮች ድጋፍ እየሰጠች ሻአቢያ ኤርትራን እንዲገነጥል፣ ትግራይ በወያኔ መሪነት እንድትጠረነፍ አድርገው ዐማራና ኦርቶዶክስ ፍዳቸውን እንዲበሉ ረድታለች። ለዚህም እሷንም ፈጣሪዬ የምትለው አላኋ ለሁለት ከፍሎ ሁለት ሀገር አድርጓታል። ሰሜን እና ደቡብ ሱዳን። ኤርትራና ኢትዮጵያ። "…ሱዳን ንስሐ ገብታለች ብዬ ባላምንም ቢያንስ በኦሮሙማው የወሀቢይ እስላም አገዛዝ ፍዳዋን መብላቷም ትምህርት ሆኗታል ብዬ አስባለሁ። ለዚህም ማሳያው ሰሞኑን የሱዳኑ ሕጋዊ መንግሥት ፕሬዘዳንት አልቡሃራን ከዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ እና ከትብብር ኃይሉ መሪ ከአርበኛ ዘመነ ካሤ ጋር ተገናኝቶ መወያየቱ መነገሩ አንድ እመርታ ነው ተብሏል። የዐማራ ልጆች የዳበረ የሀገረ መንግሥት መምራት ልምዳቸውን ተጠቅመው ተአምር እየሠሩም ነው። "…ዐማሮቹ በዚህ አጭር የትግል ዓመት ከባዶ ተነሥተው ከተራራው ጫፍ ደርሰዋል። ዐማራ ዓይኑ እያየ ኦህዴድ ከወያኔም፣ ከሻአቢያም፣ ከሱዳንም ደም ሲቀባባ ተመልክቷል። የዐማራ ጠላት የነበሩትን ወያኔን እና ሻአቢያን፣ ሱዳንንም በጥበብ ከጠላትነት ይልቅ ወዳጅ አድርጎ ቢያንስ የጦርነት ጫናውን ከዐማራ ሳይንት፣ ከጎንደርና ወሎ ወደ ባድመና አዲግራት፣ ካርቱም አዙሮታል። ይሄን ከዐማራ በቀር ማንም ሊያደርገው አይችልም። "…ዐማሮቹ ድሮም ወዳጃቸው የነበረውን አፋርን፣ በቀስት እንዲገድላቸው የሰለጠነውን የጉምዝ ኃይልን፣ ከታች ከሱማሌ፣ ከደቡብ ኃይሎች ጋር የጋራ ጠላት የሆነውን ብልፅግናን በጋራ ይፋለሙ ዘንድ የትብብሩ አካል አድርጎ ጠላቶቹን ቀንሷል። ዐማሮቹ ሁለቱን የዐማራ መከራ ጠማቂ የነበሩ አካላት የትግራዩን ሕወሓት እና የኦሮሞውን ኦነግ እንደ አባት እንደ አንጋፋነቱ በደሉን ሁሉ ያዝ አድርጎ ለሀገር ሲል ሆደ ሰፊ በመሆን ወደ ትብብሩ አምጥቶ ይዟቸዋል። ከአቢይ አሕመድ ጎን ተሰልፈው ፍዳ መከራውን ሊያራዝሙ ከሚችሉት ሀገራት መካከልም ሁለቱን ኤርትራንና ሱዳንንም ወዳጆቹ በማድረግ እንደ ገና ዳቦ ከላይም ከታችም የሚነድበትን እሳት ቀንሷል። "…ወያኔን እና ኦነግን በተመለከተ አፋብን መብቱ መሆኑን ባምንም እኔ ግን ሁለቱንም እንደማላምናቸው ከዚህ በፊት አቋሜን መግለጼም ይታወሳል። ትብብሩ በቶሎ እንዳይከወን መጀመሪያ ወያኔ፣ ቀጥሎም ኦነግ እንዴት እንዳሹትም በቅርበት ዐውቃለሁ። ኦነግ ከፋኖ ጋር እየሠራ ነው መባሉ የሚያደርስበትን ኪሣራ ታሳቢ በማድረግ፣ ወያንቲቲም የበታቸኝነት ኢጎዋ በርትቶባት ትብብሩ በቶሎ እንዳይፈጸም ስንት ሲያምጡ እንደነበረም ይታወቃል። "…ኦነግ ዓሣ ነው። ሐይቁ ደግሞ በዐማራ ጥላቻ ያሳደጉት የኦሮሞ ሕዝብ ነው። በተለይ ኦሮሞ ሆኖ እስላምና ጴንጤ፣ ዋቄፈታም ከሆነ በግድ እንደ ሕግ ዐማራንና ኦርቶዶክስን መጥላት አለበት። ዐማራን እንደ ብአዴን አሽከር በማድረግ ተላላኪ አድርገው አፉን ለጉመው ለመግዛት እንጂ ለምን? እንዴት እያለ እንዲጠይቅ አይፈልጉም። ፋኖ ደግሞ ከመጠይቅ አልፎ ነፍጡን አንሥቶ እየሰባበረው የሚገኝ ኃይል ነው። እናም ወቦ ከፋኖ ጋር ሠራ ማለት ከኦሮሞ ጠላት ጋር ሠራ ማለት ይሆንና ከባህሩ ይለያል። ይሄ ነበር ፍርሃቻው። "…ወቦ የትብብር ሂደቱን፣ እየጎተተ ሲያስቸግር እሱን አስወጥተው ሌሎቹ ትብብሩን ሊያውጁ ሲሉ ነው በመጨረሻው ሰዓት "የመጣው ይምጣ ከትብብሩ ጋር እቀጥላለሁ" በማለት ወደ ትብብሩ ገብቶ የፈረመው። እንዲያም ሆኖ አፍራሽነቱን ግን አልተወም። "…በተለይ አሁን በአሩሲው ጭፍጨፋ ጉዳይ እስከዛሬ በኦሮሚያ በሚደረጉ ጭፍጨፋዎች በዕለቱ እጄ የለበትም፣ ዓለምአቀፍ አጣሪ ኮሚቴ ገብቶ ያጣራ ይል የነበረው ወቦ አሁን ግን የኦሮሞ የወሀቢ እስላሞች ጫና ሲበዛባቸው "አድነን፣ እኔ ነኝ በልና ከጭንቅ ከመከራ አውጣን" በማለት ሲወተውቱት ፋራ ሰገጤው ወቦ "ጭፍጨፋውን የፈጸምኩት እኔ ነኝ" በማለት መግለጫ ሰጥቷል። እነ አህመዲን ጀበልም "ይኸው የአሩሲን ጭፍጨፋ የፈጸመው ወቦ ነው" በማለት ከደሙ ንፁሕ ነን ለማለት ተላልጠዋል። "…ነገር ግን እኛም የተጨፈጨፉትን ሕፃናት አስከሬን፣ በማሳየት ኦነግ የዘር ጨፍጫፊ ነው። ሕፃናትና እናቶችን ጨፍጭፎም እንዴት ከትብብሩ ጋር ይቀጥላል? የሚል ጥያቄ በማንሳት ወጥረን በመያዛችን ፋራው ወቦ የሚያመጣበትን አደጋ በመረዳት "የተፋውን ልሶ" እኔ አይደለሁም የገደልኩት፣ እኔ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተዋግቼ ከሄድኩ በኋላ ሌሎች መጥተው ሕዝቡን ጨፍጭፈዋል በማለት በኦሮሞ ፖለቲከኞች እና በኦሮሞ የወሀቢያ እስላሞች ስሜት ላይ በረዶ ቸልሶ ቆፈናም አድርጓቸዋል። ይኸው ኦነግ ከከዳቸው ዕለት ጀምሮ የኦሮሞ ወሀቢያ እስላም አንቀሳቃሾች በሙሉ ሊማሊሞ ግራካሱ የመሰለ ዝልግልግ የፈሪ ዝተት ዘባተሎ የተደረተ ድሪቶ በመቸክቸክ ሲያላዝኑ ውለው ያድራሉ። "…ሳዑዲ በየመን እየነደደች ነው። ኤምሬትም አይቀርላት፣ ቱርክም የእጇን ታገኛለች። የኦሮሞ ብልፅግናም የእጁን ያገኛል። በአሩሲ የታረፈዱት ኦርቶዶክሳውያን ልጆችም ያረዷቸውን ወሀቢስቶች የገቡበት ገብተው ይበቀላሉ። የተዘረፈ ንብረታቸውን፣ መሬታቸውንም ያስመልሳሉ። ቀና ብለውም ይሄዳሉ። አቢይ አሕመድ እና ደጋፊዎቹ በሙሉ ፍርዳቸውን ይበላሉ። ወሀቢይ እያጭበረበረ፣ እየዋሸ፣ ሲሞቅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በገጀራ፣ ተጨቆንኩ፣ አፄ በደለኝ፣ እኚኚ፣ እትት እያለ ሲገድል እንዲኖር አንፈቅድለትም። "…በመጨረሻም አዋጊዎቹ እየከዱት የሀሚቲ ጦር በመፈራረሱ ምክንያት ሽንፈት የገጠማት ሚጢጢዋ ኤምሬትስ በአቢይ አሕመድ በኩል የሰላም አደራዳሪ ለመሆን ብትጠይቅም ተሸናፊው ሃሚቲ በደስታ ሲቀበል አሸናፊው አልቡሁራን ግን ጥሪውን ውድቅ አድርጎ ኦሮሙማውን አስደንግጦታል። መጀመሪያ ሀገርህ ውስጥ የጠፋውን ሰላም መልስ፣ ከፋኖ፣ ከተቃዋሚዎችህ ታረቅ ብሎ መልሶታል። • እኛ ግን ሳንጥል አንወድቅም ‼
Открыть в Telegram