
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Most viewed this month
- 01Views22.7KForwards13Reactions—Comments—
- 02Views22.6KForwards13Reactions—Comments—
- 03Views22.6KForwards13Reactions—Comments—
- 04Views21.6KForwards3Reactions—Comments—
Latest posts
• የምሥራች ዜና… ✍ "…እነዚያን ከወለጋ ምድር ከሞት መንጋጋ በቃሬዛ ያወጣናቸው ወላጅ አልባ የዐማራ ሕፃናት 14ቱም በሰላም እናትዋ ጎንደር ወሮ ሊሊ ቻሪቲ በሰላም ደርሰዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። "…በምስሉ ላይ የምታዩአቸው ሕጻናትም በዛሬው ዕለት በጎንደር ረዘም ያለ ሰዓታትን የወሰዱ የቀዶ ሕክምና ሕክምና ተሠርቶላቸዋል። ዝርዝሩ አይነገርም ብቻ በነፍስ ደርሳችሁላቸዋል። ማርያምን በነፍስ ነው የደረሳችሁላቸው። "…የእናንተ ጸሎት፣ ገንዘብ እስከአሁን 16 ልጆችን ከወለጋ ምድር አውጥቶ በሕይወት እንዲቆዩ፣ ተስፋም እንዲኖራቸው አድርጓል። እንዴት አድርጌ እንደማመሰግናችሁ አላውቅም። ማርያምን እውነቴን ነው። "…ለማንኛውም በመጪው እሁድ በዘመድ ቴቪ እና በመረጃ ቴቪ በሚኖረን "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" በተሰኘው ሳምንታዊ የቀጥታ ስርጭት የቴሌቭዥን መርሀ ግብራችን ላይ እናንተው በጸሎት በምልጃችሁ እና በገንዘባችሁ ከሞት አትርፋችሁ በሕይወት ያቆያችኋቸውን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከዚያው ከጎንደር ከሊሊ ቻሪቲ በቀጥታ ስርጭት ይዤላችሁ ለመቅረብ እሞክራለሁ። • ማርያምን ኡፍፍፍ… እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቁኝ።
Open in TelegramConnections
Similar channels
Fana Media Corporation S.C (FMC)@fanatelevisionNews and media203K
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®@esat_tv1News and media204K
TIKVAH-MAGAZINE@tikvahethmagazineNews and media193K
Natnael Mekonnen@natnaelmekonnen21News and media179K
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ@ayuzehabeshanewsNews and media258K
YeneTube@yenetubeNews and media143K
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ@eliasmeseretNews and media135K
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)@ebcnewsnowNews and media132K